Back to homepage

ጠቅላላ ጤንነት

የጥቁር አዝሙድ አስገራሚ ጥቅም

የጥቁር አዝሙድ አስገራሚ ጥቅም

🕔11:02, 6.May 2017

♦ ለካንሰር እባጮች ፣ ለስኳር በሽታ ፣ ለተቅማጥ ፣ ለደረቅ ሳል ፣ ለጆሮ ህመም ፣ ለአይን ህመምና እይታ ችግር ፣ ለፊት ፓራሊሰስ ፣ ለጉንፋንና ፍሉ ፣ ለሃሞት ጠጠር እና ለጉበት ጠጠር ፣ ለፀጉር መሳሳትና ያለእድሜ ሽበት ፣ ለራስ ህመም እና

Read Full Article
የአጥንት መሳሳትን ለመከላከል ማድረግ የሚገቡን ቅድመ ጥንቃቄዎች

የአጥንት መሳሳትን ለመከላከል ማድረግ የሚገቡን ቅድመ ጥንቃቄዎች Updated

🕔04:33, 1.Apr 2017

የአጥንት መሳሳትን ለመከላከል ማድረግ የሚገቡን ቅድመ ጥንቃቄዎች 1) የአልኮል መጠጥ አለመውሰድ አልኮል መጠጦችን በተደጋጋሚ መጠቀም  የሰውነታችንን ካልሲየም መጠን ስለሚቀንስ የአጥንት መሳሳትን ሊስከትልብን ይችላል፡፡ በመሆኑም የአልኮል አጠቃቀማችንን ገደብ ልንሰጠው ይገባል፡፡ 2) ሲጋራን ማጤስ ማቆም ሲጋራ ማጤስ  በደም ውስጥ የሚገኝን ካልሲየም መጠን

Read Full Article
የእንቅልፍ ክኒን ስውር አደጋዎች

የእንቅልፍ ክኒን ስውር አደጋዎች

🕔03:31, 27.Feb 2017

ውጥረት በተሞላ ህይወት መነሻነት ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ በመላው ዓለም በተለምዶው በርካቶች ለእንቅልፍ እጦት መፍትሄ ሲሉ የእንቅልፍ ክኒኖችን ያለ ባለሞያ ምክር ይወስዳሉ፡፡ የዚህ ክኒን አደገኛነት ያሳሰባቸው ኤክስፐርቶች በርካታ ጥናቶችን አድርገው ማስጠንቀቂያዎችን መስጠት ከጀመሩ ሰንብተዋል፡፡ በእነዚህ የእንቅልፍ ክኒኖች የጤና አደጋ ላይ የመፍትሄ አቅጣጫን

Read Full Article
በወሲብ አለመጣጣም ችግር መንስኤውና መፍትሔው ምንድን ነው? – ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

በወሲብ አለመጣጣም ችግር መንስኤውና መፍትሔው ምንድን ነው? – ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

🕔18:01, 13.Feb 2017

ትናንትና “ቫላንታይንስ ዴይ (የፍቅረኞች ቀን) ከባሕል ማንነታችን ጋር ምን ያህል ይቃረናል?” በሚል ርእስ ያስነበብኳቹህ ጽሑፍ ነበረ፡፡ በፌስብክ አካውንቴ (በመጽሐፈ ገጽ መዝገቤ) ከአንድ የመጽሐፈ ገጽ ጓደኛየ ለቀረበልኝ ጥያቄና አስተያየት የሰጠሁትን መልስ የተመለከተ ሌላ የመጽሐፈ ገጽ ጓደኛየ “አምሳሉ ከመልስህ ስለ ወሲብ አለመጣጣም

Read Full Article
ሴቶችና ወንዶች ከትዳራቸው ውጭ ለምን ይማግጣሉ? | በውስልትና የተሰበረን ፍቅርንስ መጠገን ይቻላል?

ሴቶችና ወንዶች ከትዳራቸው ውጭ ለምን ይማግጣሉ? | በውስልትና የተሰበረን ፍቅርንስ መጠገን ይቻላል?

🕔12:05, 4.Feb 2017

(ዘ-ሐበሻ) ከትዳር ውጭ ከሌላ ሰው ጋር አካላዊ ግንኙነት ማድረግ ለብዙዎቹ የትዳር ጥምረቶች መፍረስ በምክንያትነት ይቀመጣል፡፡ የረጅም ጊዜ የጤና እክል፣ በልጆች አስተዳደግ ላይ የሚፈጠር የሐሳብ ልዩነት፣ የአንድ ወገን ግላዊ ሩጫ ለዚህ ተቋም መናጋት ብሎም መፍረስ ተጠቃሽ ሰበቦች ናቸው፡፡ ነገር ግን ከትዳር

Read Full Article
የቂጥ ኪንታሮት ( hemorrhoids) ህመምን እንዴት መከላከል እና ማስቆም ይቻላል [ ቪዲኦ]

የቂጥ ኪንታሮት ( hemorrhoids) ህመምን እንዴት መከላከል እና ማስቆም ይቻላል [ ቪዲኦ]

🕔12:54, 31.Jan 2017

የቂጥ ኪንታሮት ( hemorrhoids) ህመምን እንዴት መከላከል እና ማስቆም ይቻላል

Read Full Article
ግርማ ሞገስን ለመላበስ የሚረዱሽ 10 ምክሮች – በሴቶች ብቻ የሚነበብ

ግርማ ሞገስን ለመላበስ የሚረዱሽ 10 ምክሮች – በሴቶች ብቻ የሚነበብ

🕔22:00, 18.Jan 2017

በተክለ ቁመናዊ መስህባቸውና በግርማ ሞገሳቸው አንቱታን ካተረፉ የሆሊውድ ዝነኞች መካከል ናአሚ ሀሪስ አንዷ ነች፡፡ ናአሚ ሀሪስ ለኮስሞፖሊቲያን ዘጋቢ ለሆነቸው ሰፊ ጎዳደር ስትናገር የመጀመሪያ ዲግሪዋን በካምበሪጅ ዩኒቨርሲቲ እንዳጠናች እና በቀጣይም ወደ ሆሊውድ በማቅናት ወደ ፊልሙ ዓለም እንደተቀላቀለች ገልፃለች፡፡ ናአሚ ስለ ሆሊውድ

Read Full Article
ረቲናል ማይግሬን ምንድ ነው ? መንስኤው እና መከላከያ መንገዶቹስ ?

ረቲናል ማይግሬን ምንድ ነው ? መንስኤው እና መከላከያ መንገዶቹስ ?

🕔22:52, 11.Jan 2017

ረቲናል ማይግሬን ምንድ ነው ? መንስኤው እና መከላከያ መንገዶቹስ  ? – በፋና 98.1 የሬደዮ ጣቢያ በሚተላለፈው ላይፍ ኢዝ ጉድ በተሰኘው የሬድዮ ፕሮግራም የሬቲናል ማይግሬንን ምንነት ፤ መንስኤዎች ፤ ምልክቶች እና መወሰድ ስለሚገባቸው ጥንቃቄዎች አስመልክቶ በአዘጋጆቹ የቀረበውን ጠቃሚ መረጃ በዚህ መልኩ አቅርበንላችኋል፡፡

Read Full Article
ኩላሊት ሲጎዳ የሚታዩ 8 ምልክቶች

ኩላሊት ሲጎዳ የሚታዩ 8 ምልክቶች

🕔02:10, 11.Jan 2017

ኩላሊት ሲጎዳ የሚታዩ 8 ምልክቶች የትንፋሽ ማጠር፤ ኩላሊታችን ችግር ሲያጋጥመው የቀይ ደም ህዋስ ቁጥር ስለሚቀንስ ትንፋሽ ሊያሳጥረን ይችላል ምላሳችን ላይ የብረት ጣዕም መሰማት፤ የኩላሊት ችግርን ተከትሎ በደም ውስጥ የንጥረ ነገሮች ይዘት ላይ ለውጥ ስለሚኖር በምላሳችን ላይ የብረት ጣዕም ከመሰማትን ጀምሮ

Read Full Article
ሴቶች በፍቅር ውስጥ አጥብቀው የሚፈልጉት ምንድነው?

ሴቶች በፍቅር ውስጥ አጥብቀው የሚፈልጉት ምንድነው?

🕔02:54, 8.Jan 2017

በጥንዶች መካከል ለሚኖር የተሳካ የፍቅር ግንኙነት የፍላጎት መጣጣም እጅግ አስፈላጊ መሆኑ አጠያያቂ አይደለም፡፡ በዚህ ረገድ የሰው ልጆች በአጠቃላይ፣ ተመሳሳይ የሚመስል መሰረታዊ ፍላጎቶች ቢኖራቸውም ወንዶችና ሴቶች በየግል ከፍተኛ ቦታ የሚሰጧቸው የተለያዩ የስሜት ፍላጎቶች ይኖሯቸዋል፡፡ በግንኙነት መስክ ውስጥ ከምንጠቀምባቸው ክህሎቶች ሁሉ የመጀመሪያውና

Read Full Article
የምትፈልጋትን ዓይነት የፍቅር አጋር እንዴት ማግኘት ትችላለህ? (ለወንዶች ብቻ)

የምትፈልጋትን ዓይነት የፍቅር አጋር እንዴት ማግኘት ትችላለህ? (ለወንዶች ብቻ)

🕔05:48, 4.Jan 2017

ዕድሜዬ 28 ነው፡፡ በአንድ መንግሥታዊ ባልሆነ ግብረ ሰናይ ድርጅት ውስጥ ተቀጥሬ እሰራለሁ፡፡ ራሴን በሚገባ የማስተዳድር ሰው ነኝ፡፡ ቤተሰቤ ያን ያህል የእኔን እርዳታ ባይፈልጉም አልፎ አልፎ ግን አንዳንድ ነገር አደርግላቸዋለሁ፡፡ ትዳር በዓመትና በሁለት ዓመት ጊዜ ውስጥ የመመስረት ፍላጎት አለኝ፡፡ የምፈልጋትን አይነት

Read Full Article
ጤናማ እንቅልፍን ለመተኛት የእንቅልፍ ሳይንቲስቱ ሶስት ነገሮችን ይመክራሉ

ጤናማ እንቅልፍን ለመተኛት የእንቅልፍ ሳይንቲስቱ ሶስት ነገሮችን ይመክራሉ

🕔02:15, 3.Jan 2017

ጤናማ እንቅልፍን ለመተኛት የእንቅልፍ ሳይንቲስቱ ሶስት ነገሮችን ይመክራሉ ቀኑን ሙሉ ስራ ላይ አሳልፈው ማታ አልጋቸው ላይ አረፍ ለማለት ቢሞክሩም እንቅልፍ በቀላሉ የማይወስዳቸው ሰዎች ቁጥር ትንሽ አለመሆኑን ጥናቶች ያመላክታሉ፡፡ ችግሩ መፍትሄ ያለው መሆኑን የሚገልጹት በአሜሪካ የእንቅልፍ አካዳሚ የእንቅልፍ ሳይንቲስት ራጅ ዳስጉብታ

Read Full Article
ሞዴስ ወንዶችንም ለሞት ሊያበቃ ለሚችል በሽታ ይዳርጋል !!!

ሞዴስ ወንዶችንም ለሞት ሊያበቃ ለሚችል በሽታ ይዳርጋል !!!

🕔04:02, 2.Jan 2017

ሴቶች የወር አበባቸውን የሚያዩበት ዕድሜ በአኗኗር ሁኔታ፣ በአመጋገብና በአካባቢያዊ ሁኔታዎች ሊለያይ የሚችል ቢሆንም በአብዛኛው ከ14 ዓመት ዕድሜያቸው ጀምሮ የወር አበባቸውን ያያሉ፡፡ ምቾት ባለበት አኗኗር ውስጥ የሚያድጉ ልጆች፤ ከዚህ ዕድሜ ቀደም ብለው የወር አበባቸውን ሊያዩ ይችላሉ፡፡ ይህ ቀደም ባሉት ዓመታት የነበረው

Read Full Article
ቪዲኦ……መጥፎ የአፍ ጠረን መንስኤው ምንድን ነው ?መፍትሔውስ ምንድን ነው ?

ቪዲኦ……መጥፎ የአፍ ጠረን መንስኤው ምንድን ነው ?መፍትሔውስ ምንድን ነው ?

🕔01:07, 28.Dec 2016

How to Cure Bad Breath!   6 Steps To Cure Bad Breath

Read Full Article
15 የሎሚ ህክምናዊ ገጸበረከቶች – ዳንኤል አማረ

15 የሎሚ ህክምናዊ ገጸበረከቶች – ዳንኤል አማረ

🕔11:38, 26.Dec 2016

ሎሚ በቫይታሚን ሲ እና ቢ፣ፎስፈረስ፣ኘሮቲንና ካርቦሀይድሬት የበለፀገ የፍራፍሬ ነው።ሎሚ ፍላቮይድ የተባለ ንጥረ በውስጡ ይዟል ይህ ንጥረ ነገር የካንሰር በሽታን ይከላከላል። ሎሚን በብዙ መልኩ ልንጠቀምበት እንችላለን።ከነዚህም መካከል የሎሚ ሻይ፣የሎሚ ኬክ፣ የሎሚ ዘይትና የሎሚ ሳሙና ይጠቀሳሉ።ከነዚህም በተጨማሪ የህክምና ጥቅሙም ላቅ ያለ ነው።

Read Full Article
ጠዋት ሲነሱ ራስዎ ሊፈትሽዋቸው የሚገቡ የጤናዎትን ሁኔታ ጠቋሚ ወሳኝ ምልክቶች

ጠዋት ሲነሱ ራስዎ ሊፈትሽዋቸው የሚገቡ የጤናዎትን ሁኔታ ጠቋሚ ወሳኝ ምልክቶች

🕔11:34, 26.Dec 2016

ምላሳችን የተለያዩ ምግቦና መጠጦችን በማጣጣም ተጠምዶ ስለሚውል የምግቦቹን መልክ ለጥቂት ደቂቃዎች ይዞ ቢቆይ ቸግር የለበትም፡፡ ይሁንና ጠዋት ምንም አይነት ምግብ ሳይወስዱ ምላስዎ ቢጫ፣ ነጭ ወይም ብርቱካንማ ነገር ተጋግሮበት ሲታይ የሆነ ውስጥ ችግር እንዳለ ሊያመለክት ይችላል ይላሉ፣ ሐሳባቸውን ለፕሪቬንሽን መጽሔት የሚያካፍሉት

Read Full Article
የደም ቧንቧ መድረቅ (ጥበት) – ከጋንግሪን እስከ እግር መቆረጥ የሚያደርሰው የጤና ችግር

የደም ቧንቧ መድረቅ (ጥበት) – ከጋንግሪን እስከ እግር መቆረጥ የሚያደርሰው የጤና ችግር

🕔11:29, 26.Dec 2016

 ባለታሪካችን ችግሩ የገጠማቸው ከስድስት ዓመት በፊት ነበር፡፡ ከቀበቶ መታጠቂያቸው እስከ እግራቸው የጥፍር ጫፍ ድረስ የህመም ስሜት ይሰማቸዋል፡፡ ህመሙ ደግሞ በየጊዜው የሚጨምር እና እየሄደ የሚመጣ ነው፡፡ ከስድስት ዓመት በፊት ለጀመራቸው የእግር ህመም በራሳቸው ማስታገሻ መድሃኒቶችን በመውሰድ፣ በተጨማሪም ፍልውሃ በመግባትና በመታሸት ለህመማቸው

Read Full Article
የወንዶች ሳይኮሎጂ – ወንዶች የማያውቋቸው በሳይንስ የደረሰባቸው 7 ጉዳዮች

የወንዶች ሳይኮሎጂ – ወንዶች የማያውቋቸው በሳይንስ የደረሰባቸው 7 ጉዳዮች

🕔11:04, 26.Dec 2016

ታይም መጽሔት ይዞት የወጣው ጉዳይ በጣም እያነጋገረ ነው፡፡ መጽሔቱ ‹‹የወንዶች ሳይኮሎጂ›› በሚለው ርዕሰ ጉዳዩ ስር ወንዶችና ሴቶች፣ ፍቅርን እንዲሁም ወሲብን በሚመለከቱ ጉዳዮች ዙሪያ በስፋት ይተነትናል፡፡ ለትንታኔውም ዋቢ ያደረገው የተለያዩ ሳይንሳዊ ጥናቶችን ነው፡፡ እኛም በአጭሩ በሚገባ መልኩ እንዲህ አቀናብረነዋል፡፡ 1. ቆንጆ

Read Full Article
የሪህ ነገር! መንስኤው፤ መከላከያውና ሕክምናው – (ከህክምና ባለሙያ ጋር የተደረገ ልዩ ውይይት)

የሪህ ነገር! መንስኤው፤ መከላከያውና ሕክምናው – (ከህክምና ባለሙያ ጋር የተደረገ ልዩ ውይይት)

🕔01:09, 26.Dec 2016

ዩሪክ አሲድም እና ካልሼም የሚባሉ ንጥረ ነገሮች ለሰውነታችን እጅግ አስፈላጊ ናቸው፡፡ ሆኖም እነዚህ ንጥረ ነገሮች በሰውነት ውስጥ ከሚፈለገው መጠን በላይ ሲሆኑ ሰውነታችን ሊያስወግዳቸው አቅም ያጣል፡፡ በዚህን ጊዜ ካልሼም ፎስፊት ወደሚባል ጠጣር ንጥረ ነገርነት ተቀይረው ወደ መገጣጠሚያ ቦታዎች ይሰበሰባሉ፡፡ በዚህም ምክንያት

Read Full Article
እነዚህን 9 ምልክቶች ካስተዋሉ የደም ግፊት ሊሆን ስለሚችል ውለው ሳያድሩ ሃኪም ያማክሩ!

እነዚህን 9 ምልክቶች ካስተዋሉ የደም ግፊት ሊሆን ስለሚችል ውለው ሳያድሩ ሃኪም ያማክሩ!

🕔19:10, 19.Dec 2016

በርካታ ሰዎች የደም ግፊት አደገኛነት ቢረዱም ምልክቱን እደማያውቁ በዘርፉ የተካሄዱ ጥናቶች ይጠቁማሉ፡፡ በማንኛው ዕድሜ ወሰን ሊከሰት የሚችለውን የደም ግፊት በሽታ ምልክቶች በአግባቡ መረዳት ጠቃሚ መሆኑ 9 ዋና ዋና የደም ግፊት ምልክቶች በሚከተለው መልኩ ቀርበዋል፡፡ 1.የደም ዝውውር መዛባትን ተከትሎ የሚከሰት የመገጣጠሚያዎች

Read Full Article

Archives