Back to homepage

ጤናማ አመጋገብ

የጥብስ ቅጠል የጤና ጥቅሞች

የጥብስ ቅጠል የጤና ጥቅሞች

🕔11:51, 11.Oct 2016

(በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) ✔ ካንሰርን ይከላከላል ሮዝመሪ(የጥብስ ቅጠል) በውስጡ የያዘው ካርኖሶል የተባለ ንጥረ ነገር ካንሰርን የመከላከል አቅም እንዳለው ጥናቶች ያሳያሉ፡፡ ✔ የማስታወስ ችሎታን ይጨምራል ከጥንት ጀምሮ ስለዚህ ጥቅሙ የሚነገርለት የጥብስ ቅጠል በውስጡ የያዘዉ ካርኖሲክ አሲድ የአንጎል ነርቮችን የመጠበቅ አቅም

Read Full Article
ጤናማ የሆኑ የመክሰስ ምግቦች (በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር)

ጤናማ የሆኑ የመክሰስ ምግቦች (በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር)

🕔12:07, 1.Feb 2016

✓ እርጎ በእንጆሪ ፈጭቶ አንድ ብርጭቆ መጠጣት ✓ የወይን ፍሬን መመገብ ✓ ኦቾሎኒ ✓ አጃ በወተት ✓ ሙዝ ✓ ፈንዲሻ ✓ ፖም ✓ ሰላጣ የተለያዩ ጣፋጮችን ከመመገብ ይልቅ በእነዚህን ጤናማ የሆኑ ምግቦች ቢተኳቸው ተመራጭ ነው።

Read Full Article
የጥቁር አዝሙድ የጤና ጥቅሞች

የጥቁር አዝሙድ የጤና ጥቅሞች

🕔10:27, 5.Aug 2015

(በዶር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) *ለካንሰር ህመም የክሮሽያ ተመራማሪዮች ጥቁር አዝሙድ በውስጡ የያዛቸው ንጥረ ነገሮች የካንሰር ሴሎችን የመቀነስ ሀይል እንዳለው ይናገራሉ። *ለጤናማ ጉበት ጥቁር እዝሙድ ለጉበት ጤና እጅግ ጠቃሚ ሲሆን መድሀኒት በብዛት በመውሰድ፣ በአልኮል መጠጥ ወይንም በሌሎች ህመሞች ምክንያት የተጎዳን ጉበት

Read Full Article
ለኩላሊት ጤንነት የሚጠቅሙ 6 ምግቦች

ለኩላሊት ጤንነት የሚጠቅሙ 6 ምግቦች

🕔16:21, 4.Jul 2015

(በዳንኤል አማረ እና ዳግማዊ ዳንኤል©ኢትዮጤና) ጤነኛ ኩላሊት ማለት ልክ እነደ ልብ ጥቅም አለው፡፡ ኩላሊት በሰውነታችን ውስጥ የሚመረቱ፣ የማይፈለጉ፣ ከመጠን በላይ የበዙ እና መርዛማ የሆኑ ነገሮችን ከደማችን በማጣራት በሽንት መልክ ከሰውነታችን ያስወጋዳል፡፡ በተጨማሪም ኩላሊት በሰውነታችን ውስጥ ያሉትን የኔጌቲቭ ቻርጅ መጠን እና

Read Full Article
ቆስጣን የመመገብ የጤና ጥቅሞች

ቆስጣን የመመገብ የጤና ጥቅሞች

🕔19:12, 9.Jun 2015

(በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) ✔ የምግብ መፈጨት ሂደትን ያግዛል ቤታ ካሮቲን እና ቫይታሚን ሲ በውስጡ መያዙ ለጨጓራ እና አንጀት ጠቃሚ እንዲሆን አስችሎታል። ቆስጣ ለሆድ ድርቀት መፍትሄ ነው። ✔ ከእድሜ ጋር ተያይዞ የሚመጣ የአንጎል ስራ መዳከምን ይከላከላል። ✔ ለአይን ህመም የመጋለጥ

Read Full Article
አትክልት ተመጋቢ መሆን የሚመረጡባቸው 6 ምክንያቶች

አትክልት ተመጋቢ መሆን የሚመረጡባቸው 6 ምክንያቶች

🕔15:09, 3.Jun 2015

አትክልት እና ፍራፍሬን አዘውትሮ መመገብ ለጤና በርክት ያሉ ጠቀሜታዎች እንዳላቸው በተለያዩ ጊዜ የወጡ ጥናቶች ያመላክታሉ። የአትክልት ተመጋቢ መሆን ወይም አትክልትን አዘውትሮ በመመገብ የምናገኛቸውን የጤና ጥቅሞች ብለው ተመራማሪዎቹ የጠቀሷቸውን እናካፍልዎ። 1.ለስኳር በሽታ የመጋለጥ እድላችንን ይቀንሳል፦ ጥናቱ እንዳመላከተው ስጋን ከመመገብ ይልቅ አትክልትን

Read Full Article
የኩከምበር (Cucumber) የጤና ጥቅሞች

የኩከምበር (Cucumber) የጤና ጥቅሞች

🕔13:13, 29.May 2015

ኩከምበር (የፈረንጅ ዱባ) ጀምግባችን ውስጥ አዘውትሮ የማይካተትና አብዛኛዎቻችን የማንመገበው የአትክልት አይነት ነው፡፡ ይሁን እንጂ ይህ ተክል ሰውነታችን በዕለት ከሚያስፈልጉት የንጥረ ነገር ፍጆታዎች አብዛኛዎችን አካቶ የያዘና ለጤና እጅግ ጠቃሚ  ነው፡፡ ቫይታሚን ቢ1፣ ቢ2፣ ቢ3፣ ቢ5፣ እና ቢ6፣ ፎሊክ አሲድ፣ ቫይታሚን ሲ፣

Read Full Article
አሳን መመገብ የጤና ጥቅሞች

አሳን መመገብ የጤና ጥቅሞች

🕔17:55, 23.May 2015

አሳን መመገብ ከጣፋጭ ጣዕሙና ጥሩ ሽታው በተጨማሪ ብዙ የምግብነት ይዘቶች አሉት። አሳ ለህፃናትና ማንኛውም ሰው በየዕለቱ እንዲመገቡት ይመከራል በውስጡ ፕሮቲን፣ ጠቃሚ አስፈላጊ ዘይቶች፣ ኦሜጋ 3 ፋቲ አሲድ፣ ካልሲየምና ሌሎች ሜኔራሎችን ይይዛል። አሳ የፕሮቲን ገነት በመባል ይታወቃል ቆዳችን ለስላሳ፣ ተለጣጭና ያማረ

Read Full Article
10 የአቦካዶ(Avocado) ጥቅሞች -(በዳንኤል አማረ)

10 የአቦካዶ(Avocado) ጥቅሞች -(በዳንኤል አማረ)

🕔09:13, 11.May 2015

አቡካዶ በጣም ጤናማ የሚባል የፍራፍሬ አይነት ሲሆን ከሰላጣ ጋር ስንመገበው በጣም አስገራሚ ጣዕም አለው። በውስጡ ጥሩ የሚባለውን ፋት ይዟል ይህም ፋት በከባድ በሽታዎች የመጋለጥ እድላችንን ይቀንሳል። በውስጡ ያሉት ጠቃሚ የምግብ ንጥረ ነገሮች በእሳት ወይም በዝግጅት ጊዜ አይበላሹም። አቦካዶ በቫይታሚን ኤ፣ሲ፣ኢ

Read Full Article
ምግብ ከተመገቡ በኃላ በፍፁም ሊያደርጓቸው የማይገቡ ተግባሮች ( ዳንኤል አማረ)

ምግብ ከተመገቡ በኃላ በፍፁም ሊያደርጓቸው የማይገቡ ተግባሮች ( ዳንኤል አማረ)

🕔08:54, 11.May 2015

ምግብ ከተመገቡ በኃላ በፍጽም ሊያደርጓቸው የማይገቡ ተግባሮች 1. ትኩስ ሻይ መውሰድ ሻይ የበላነውን ምግብ እንዳይዋሀድ ያደርጋል። ሻይ በውስጡ ያለው ቁስ ነገር ብረት(iron) የተሰኝውን ንጥረ ነገር ከሰውነታችን ውስጥ በማስወገድ ለብረት እጥረት እና ለደም ማነስ ችግር ያጋልጣል። በተጨማሪም ሻይ (Tannin) የተሰኝውን ንጥረ

Read Full Article
ከሥጋ ብስና ጐመን በጤና!

ከሥጋ ብስና ጐመን በጤና!

🕔22:30, 15.Apr 2015

ጮማ ከቀዩ፣ ጥብስ ከጥሬው፣ ዳቢት ከሻኛው የሚማረጥባቸው… እስቲ ከረሜላ አውጣለት፣ ጥብሱ ለጋ ይሁን፣ ትንሽ ደረቅ ይበል… ቸኮሌት ጥብስ አድርገው… እየተባለ ትዕዛዝ የሚሰጥባቸው የከተማችን ሥጋ ቤቶች እንደ ደንበኞቻቸው ሁሉ እነሱም የ55 ቀናት የፆም ቆይታቸውን አጠናቀው  ከሥጋ ጋር ሊገናኙ ቀጠሮ ይዘዋል። ቅባት

Read Full Article
ለቆዳ ውበትና ጤንነት ተመራጭ የሆኑ 11 ምግቦችን ያውቋቸዋል?

ለቆዳ ውበትና ጤንነት ተመራጭ የሆኑ 11 ምግቦችን ያውቋቸዋል? Updated

🕔18:58, 26.Mar 2015

የተተርጉሞው፦ በሳሙኤል ዳኛቸው 1. እስፒናች እስፒናች ቆስጣ መሰል ቅጠል ያለው የአትክልት ዘር ሲሆን፥ ቅጠሎቹ ከቆስጣ አነስ ይላሉ፡፡ እስፒናች በዋነንነት በውሰጡ የቫይታሚን ኤ (ቤታ ካሮቲን) እና ሲ ክምችት ያለው ሲሆን እነዚህ ሁለቱም ዓይነት ቫይታሚኖች የአንቲኦክሲዳንት አይነት ባህሪ ስላላቸው ቆዳችንንም ሆነ ሰውነታችንን

Read Full Article
ምግብ ከተመገቡ በኃላ ማድረግ የሌለብዎ 7 ነገሮች

ምግብ ከተመገቡ በኃላ ማድረግ የሌለብዎ 7 ነገሮች

🕔15:26, 27.Feb 2015

  · ከምግብ በኃላ ሲጋራ ማጨስ፡- ሲጋራ ከምግብ ጋር ባይያያዝም ጠዋትም ይሁን ማታ ማጨስ ለጤና ጠንቅ እንደሆነ ይታወቃል፡፡ ሲጋራ ኒኮቲንና ታር የመሳሰሉትን ጨምሮ ከ60 በላይ የሆኑ ለጤና ጎጂና ካንሰርን ሊያመጡ የሚችሉ ኬሚካሎች ያሉት ሲሆን ማጨስ አንጀት ላይ እንደ ኢሪተብል ባወል

Read Full Article
የአጥንት ጤንነትን ለመጠበቅ የሚመከሩ ምክሮች

የአጥንት ጤንነትን ለመጠበቅ የሚመከሩ ምክሮች

🕔15:30, 20.Feb 2015

አጥንቶች ለሰዉነታችን ከሚሰጣቸዉ ዘርፈ ብዙ ጥቅሞች ዉስጥ የተወሰኑት፤ ለሰዉነታችን ቅርፅ ለመስጠት፣ የሰዉነነት አካላትን ከአደጋ ለመከላከል፣ ስጋና ጡነቻዎቻችንን አጣብቆ ለመያዝና የካልስየም ንጥረ ነገርን ለማጠራቀም ይረዳል፡፡ ምንም እንኳ የአጥንትን ጤንነት ለመገንባት በልጅነታችንና በወጣትነት እድሜ ብዙ ጊዜ ብዙ ነገሮችን ማድረግ የሚገባ ቢሆንም የአጥንት

Read Full Article
አቮካዶን መመገብ የሚያስገኘው የጤና በረከቶች

አቮካዶን መመገብ የሚያስገኘው የጤና በረከቶች

🕔17:55, 2.Feb 2015

አቮካዶ ባለው ከፍተኛ የሆነ የቫይታሚንና የሚንራል ይዞታ፣ በውስጡ በያዘው ፋይበርና እጅግ አንስተኛ የስብ መጠን የዓለማችን ተመራጭ የፍራፍሬ ዓይነት እንዲሆን አድርጎታል። 1.አቮካዶ በሰውነታችን የሚገኝን የኮሌስትቶል መጠን ዝቅ በማድረግ ረገድ አቻ የለውም፣ አቮካዶ በውስጡ የያዘው ከፍተኛ የፋቲ አሲድ መጠን በሰውነታቸን ያለውን የኮሌስትቶል መጠን

Read Full Article
ለክብደት መቀነስ ሚስጥሩ ምንድን ነዉ?

ለክብደት መቀነስ ሚስጥሩ ምንድን ነዉ?

🕔04:06, 1.Feb 2015

ዛሬ በክብደት መቀነስ ላይ ምክሮች እንሰጥዎታለን፡፡ስለክብደት መቀነስም ይሁን ስለሌላ የጤና ጉዳይ ተጨማሪ መረጃ ከፈለጉ 8896 ሃሎ ዶክተር ላይ በመደወል በቂ ልምድና ሙያ ያላቸዉን ሀኪሞቻችንን ያማክሩ፡፡ እርስዎን ለማማከር ሁሌም ዝግጁ ናቸዉ፡፡ ክብደትን ለመቀነስ የሚረዱ ዘዴዎችና ፕሪንስፕሎች(መመሪያዎች) ተመሳይ የሆኑ ምክሮች ሲሁኑ እነሱም

Read Full Article
የኩከምበር የጤና ጥቅሞችን ያውቃሉ?

የኩከምበር የጤና ጥቅሞችን ያውቃሉ?

🕔12:01, 2.Jan 2015

(በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) 1. የመገጣጠሚያ ህመም ስሜትን ያስታግሳል 2. የኮሌስትሮል መጠንን ይቀንሳል 3. ክብደት ለመቀነስ ይረዳል 4. የምግብ መፈጨት ሂደትን ያግዛል 5. የእራስምታት ህመምን ይከላከላል 6. ካንሰርን የመዋጋት አቅም አለው 7. ለፀጉሮ ወዝን ይሰጣል 8. ለደም ግፊትና ለስኳር ህመምተኞች

Read Full Article
በሽታን ተከላካይ የሆኑ አረንጓዴ ተክል ምግቦች

በሽታን ተከላካይ የሆኑ አረንጓዴ ተክል ምግቦች

🕔13:04, 29.Dec 2014

(በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) የአረንጓዴ ተክሎች ለጤና ጠቃሚ መሆን የማያጠራጥር ሲሆን ለዛሬ በጥቂቱ ስለተክሎቹ አይነትና ጥቅሞቻቸዉ ልነግራችሁ ወደድኩኝ፡፡ ✔ ብሮኮሊ ይህ አትክልት በቫይታሚን ሲ እና በፋይበር የበለጸገ ሲሆን በዉስጡ የያዛቸዉ ንጥረ ነገሮች በሽታን የመከላከል አቅማቸዉ ከፍተኛ ነዉ፡፡ የሳንባ እና የካንሰር

Read Full Article
አመጋገብና እርግዝና

አመጋገብና እርግዝና

🕔12:44, 6.Dec 2014

በእርግዝናሽ ወቅት ልጅሽ ኃይልና ንጥረ ነገሮችን የሚያገኘው ካንቺ ነው። ስለዚህም በቂ የሆነ የበለፀጋ ምግብ ላንቺ እና ለልጅሽ መውሰድ ይኖርብሻል። በተቻለ መጠን ቁርስ፣ ምሳ፣ እራት እና በመሃል ደግሞ የተወሰነ መክሰስ መውሰድ ይመረጣል። በዚህ አይነት በቀን ውስጥ ጊዜ እየጠበቅሽ ስትመገቢ ለልጅሽ የሚሆን

Read Full Article
10 የእንቁላል የጤና ጥቅሞች

10 የእንቁላል የጤና ጥቅሞች

🕔09:12, 4.Dec 2014

(በዶክተር ሆነሊያት ኤፍሬም) እንቁላል ሁሌም በገበያ ላይ የሚገኝ እና ለብዙ ምግቦች በአዘገጃጀት ወቅት የምንጠቀምበት እና በውስጡ ለሰውነት ጠቀሜታ ያላቸውን ንጥረ ነገሮችን የያዘ የዘምግብ አይነት ነው፡፡ 1. እንቁላል በፕሮቲን የበለጸገ የምግብ አይነት ሲሆን 6 ግራም የሚሆን ፕሮቲኖችን ይዟል፡፡ እነዚህ ፕሮቲኖችም ለሰውነት

Read Full Article

Archives