Back to homepage

የጤና በረከቶች

15 የሎሚ ህክምናዊ ገጸበረከቶች – ዳንኤል አማረ

15 የሎሚ ህክምናዊ ገጸበረከቶች – ዳንኤል አማረ

🕔11:38, 26.Dec 2016

ሎሚ በቫይታሚን ሲ እና ቢ፣ፎስፈረስ፣ኘሮቲንና ካርቦሀይድሬት የበለፀገ የፍራፍሬ ነው።ሎሚ ፍላቮይድ የተባለ ንጥረ በውስጡ ይዟል ይህ ንጥረ ነገር የካንሰር በሽታን ይከላከላል። ሎሚን በብዙ መልኩ ልንጠቀምበት እንችላለን።ከነዚህም መካከል የሎሚ ሻይ፣የሎሚ ኬክ፣ የሎሚ ዘይትና የሎሚ ሳሙና ይጠቀሳሉ።ከነዚህም በተጨማሪ የህክምና ጥቅሙም ላቅ ያለ ነው።

Read Full Article
የጥብስ ቅጠል የጤና ጥቅሞች

የጥብስ ቅጠል የጤና ጥቅሞች

🕔11:51, 11.Oct 2016

(በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) ✔ ካንሰርን ይከላከላል ሮዝመሪ(የጥብስ ቅጠል) በውስጡ የያዘው ካርኖሶል የተባለ ንጥረ ነገር ካንሰርን የመከላከል አቅም እንዳለው ጥናቶች ያሳያሉ፡፡ ✔ የማስታወስ ችሎታን ይጨምራል ከጥንት ጀምሮ ስለዚህ ጥቅሙ የሚነገርለት የጥብስ ቅጠል በውስጡ የያዘዉ ካርኖሲክ አሲድ የአንጎል ነርቮችን የመጠበቅ አቅም

Read Full Article
የሙዝ 10 የጤና በረከቶች

የሙዝ 10 የጤና በረከቶች

🕔10:57, 27.Aug 2015

1. የፊት መሸብሸብ “መጨማደድ ” ይከላከላል፦ 2. ጥርስን ያነጣል 3. የደም ግፊት እና የልብ ህመም ተጋላጭነትን ይቀንሣል 4. የምግብ መፈጨት ሂደትን ያፋጥናል 5. መደበትን ይቀንሣል 6. አጥንታችንን ያጠነክራል 7. ሃይል ይሠጣል 8. በወር አበባ ጊዜ የሚከሠትን ህመም ይቀንሣል 9. የጨጓራ

Read Full Article
የቴምር (Dates) 10 የጤና በረከቶች

የቴምር (Dates) 10 የጤና በረከቶች

🕔22:27, 28.Jun 2015

በርካቶቻችን በብዛት የምንጠቀመው እና በተለይም በረመዳን ጾም ወቅት በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድየሚዘወተረው ቴምር በርካታ የጤና ጠቀሜታዎች አሉት። በቫይታሚን፣ ማዕድናትና የተለያዩ ንጥረ ነገሮች የበለጸገ መሆኑ በርካታ የጤና ጠቀሜታዎች እንዲኖሩት አስችሎታል፡፡…ለምሳሌ ያህል… 1) ስብና ኮልስትሮል፡ ከየትኛውም የኮልስትሮል ዓይነቶች የጸዳና በጣም አነስተኛ የስብ

Read Full Article
ቆስጣን የመመገብ የጤና ጥቅሞች

ቆስጣን የመመገብ የጤና ጥቅሞች

🕔19:12, 9.Jun 2015

(በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) ✔ የምግብ መፈጨት ሂደትን ያግዛል ቤታ ካሮቲን እና ቫይታሚን ሲ በውስጡ መያዙ ለጨጓራ እና አንጀት ጠቃሚ እንዲሆን አስችሎታል። ቆስጣ ለሆድ ድርቀት መፍትሄ ነው። ✔ ከእድሜ ጋር ተያይዞ የሚመጣ የአንጎል ስራ መዳከምን ይከላከላል። ✔ ለአይን ህመም የመጋለጥ

Read Full Article
የኩከምበር (Cucumber) የጤና ጥቅሞች

የኩከምበር (Cucumber) የጤና ጥቅሞች

🕔13:13, 29.May 2015

ኩከምበር (የፈረንጅ ዱባ) ጀምግባችን ውስጥ አዘውትሮ የማይካተትና አብዛኛዎቻችን የማንመገበው የአትክልት አይነት ነው፡፡ ይሁን እንጂ ይህ ተክል ሰውነታችን በዕለት ከሚያስፈልጉት የንጥረ ነገር ፍጆታዎች አብዛኛዎችን አካቶ የያዘና ለጤና እጅግ ጠቃሚ  ነው፡፡ ቫይታሚን ቢ1፣ ቢ2፣ ቢ3፣ ቢ5፣ እና ቢ6፣ ፎሊክ አሲድ፣ ቫይታሚን ሲ፣

Read Full Article
10 የአቦካዶ(Avocado) ጥቅሞች -(በዳንኤል አማረ)

10 የአቦካዶ(Avocado) ጥቅሞች -(በዳንኤል አማረ)

🕔09:13, 11.May 2015

አቡካዶ በጣም ጤናማ የሚባል የፍራፍሬ አይነት ሲሆን ከሰላጣ ጋር ስንመገበው በጣም አስገራሚ ጣዕም አለው። በውስጡ ጥሩ የሚባለውን ፋት ይዟል ይህም ፋት በከባድ በሽታዎች የመጋለጥ እድላችንን ይቀንሳል። በውስጡ ያሉት ጠቃሚ የምግብ ንጥረ ነገሮች በእሳት ወይም በዝግጅት ጊዜ አይበላሹም። አቦካዶ በቫይታሚን ኤ፣ሲ፣ኢ

Read Full Article
ውሃ በበቂ ሁኔታ አለመጠጣት የሚያመጣው ጉዳት

ውሃ በበቂ ሁኔታ አለመጠጣት የሚያመጣው ጉዳት

🕔13:04, 5.May 2015

ዳንኤል አማረ አብዛኞቻችን ፈሳሽ ነገሮች የፍራፍሬ ጭማቂ፣ ሻይ እና የመሳሰሉትን መጠጣት ለሰዉነታችን የሚያስፈልገዉን ዉሃ እንደሚተካ እናስባለን፡፡ እዉነታው ግን እነዚህ ፈሳሾች ስኳር እና ጨው በውስጣቸው ስለሚይዙ በሰውነታችን ተመጠው በዉሃ እርዳታ ከእንሽርሽሪት ይወገዳሉ፡፡ በየቀኑ 8 ያህል ብርጭቆ ዉሃ መጠጣት ለጤና ተስማሚ ነው

Read Full Article
ለቆዳ ውበትና ጤንነት ተመራጭ የሆኑ 11 ምግቦችን ያውቋቸዋል?

ለቆዳ ውበትና ጤንነት ተመራጭ የሆኑ 11 ምግቦችን ያውቋቸዋል? Updated

🕔18:58, 26.Mar 2015

የተተርጉሞው፦ በሳሙኤል ዳኛቸው 1. እስፒናች እስፒናች ቆስጣ መሰል ቅጠል ያለው የአትክልት ዘር ሲሆን፥ ቅጠሎቹ ከቆስጣ አነስ ይላሉ፡፡ እስፒናች በዋነንነት በውሰጡ የቫይታሚን ኤ (ቤታ ካሮቲን) እና ሲ ክምችት ያለው ሲሆን እነዚህ ሁለቱም ዓይነት ቫይታሚኖች የአንቲኦክሲዳንት አይነት ባህሪ ስላላቸው ቆዳችንንም ሆነ ሰውነታችንን

Read Full Article
የጥቁር ሻይ የጤና በረከቶች!

የጥቁር ሻይ የጤና በረከቶች!

🕔09:14, 26.Mar 2015

በየእለት ኑሯችን ከቤታችን የማይጠፋው ሻይ ዘርፈ ብዙ የጤና ጥቅሞች እንዳሉት ይነገራል። ይኸው ጥቁር ሻይ ከቻይናውያኑ ቢጫ ሻይ እና አረንጓዴ ሻይ የተለየ ጣዕምና የጤና በረከቶች አሉት። ጥቁር ሻይ፦ 1. የመስማት ችግርን ለመፍታትና ፓርኪንሰን የተባለውን በሽታ ለመከላከል ፈዋሽ ነው። 2. በሽታ የመከላከል

Read Full Article
የማንጎ የጤና በረከቶች

የማንጎ የጤና በረከቶች

🕔16:24, 21.Mar 2015

(በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) 1. ካንሰርን ይከላከላል ጥናቶች እንደሚሳዩት ከሆነ ማንጎን መመገብ የአንጀት፣ የጡት፣የደም እና የፕሮስቴት ካንሰርን የመከላከል አቅም አለው። 2. የኮሌስቴሮል መጠንን ይቀንሳል የኮሌስቴሮል መጠንን መቀነስ የሚችሉ ንጥረ ነገሮችን በውስጡ ይዟል። 3. ለቆዳ ጤንነት ማንጎን በመመገብም ሆነ ፊትን በመቅባት

Read Full Article
የማንጎ የጤና በረከቶች

የማንጎ የጤና በረከቶች

🕔11:12, 18.Mar 2015

(በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) ካንሰርን ይከላከላል ጥናቶች እንደሚሳዩት ከሆነ ማንጎን መመገብ የአንጀት፣ የጡት፣የደም እና የፕሮስቴት ካንሰርን የመከላከል አቅም አለው። የኮሌስቴሮል መጠንን ይቀንሳል የኮሌስቴሮል መጠንን መቀነስ የሚችሉ ንጥረ ነገሮችን በውስጡ ይዟል። ለቆዳ ጤንነት ማንጎን በመመገብም ሆነ ፊትን በመቅባት የቆዳዎን ጤንነት ማሻሻል

Read Full Article
ሎሚን ለብ ባለ ውሃ መጠጣት የሚያስገኛቸው 14 የጤና ጠቀሜታዎች

ሎሚን ለብ ባለ ውሃ መጠጣት የሚያስገኛቸው 14 የጤና ጠቀሜታዎች

🕔18:54, 18.Feb 2015

ተተርጉሞ የተጫነው፦ በሳሙኤል ዳኛቸው ሎሚ እንደ ካልሲየም፣ ፖታሲየም፣ ቫይታሚን ሲ እና ፔክቲን ፋይበር ያሉ ለጤና ጠቃሚ የሆኑ ማዕድናትን በውስጡ የያዘ ለጤና እጅግ ጠቃሚ የፍራፍሬ አይነት ነው። 1.ሎሚ ዋንኛ የቫይታሚን ሲ መገኛ በመሆኑ ሰውነታችን በሽታ የመከላከል አቅሙ የጎለበት እንዲሆን ይረዳል፣ 2.

Read Full Article
የማር ጥቅሞች

የማር ጥቅሞች

🕔12:14, 12.Feb 2015

(በዶክተር ሆነሊያት ኤፍሬም) 1. ንጹህ ማር በቫይታሚን እና በተለያዩ ንጥረ ነገሮች የበለጸገ ሲሆን እነዚህ ቫይታሚኖች እና ንጥረ ነገሮችም ሰውነታችንን ከባክቴሪያዎች ይከላከላሉ፡፡ • ማር የሰውነታችንን የበሽታ መከላከል አቅም ይጨምራል፡፡ • ጉንፋን ሲይዘን እና የሚያስለን ከሆነ አንድ ወይም ሁለት የሻይ ማንኪያ ማር

Read Full Article
አቮካዶን መመገብ የሚያስገኘው የጤና በረከቶች

አቮካዶን መመገብ የሚያስገኘው የጤና በረከቶች

🕔17:55, 2.Feb 2015

አቮካዶ ባለው ከፍተኛ የሆነ የቫይታሚንና የሚንራል ይዞታ፣ በውስጡ በያዘው ፋይበርና እጅግ አንስተኛ የስብ መጠን የዓለማችን ተመራጭ የፍራፍሬ ዓይነት እንዲሆን አድርጎታል። 1.አቮካዶ በሰውነታችን የሚገኝን የኮሌስትቶል መጠን ዝቅ በማድረግ ረገድ አቻ የለውም፣ አቮካዶ በውስጡ የያዘው ከፍተኛ የፋቲ አሲድ መጠን በሰውነታቸን ያለውን የኮሌስትቶል መጠን

Read Full Article
የትኛው ፍራፍሬ ነው የደም ግፊትዎን ለመቀነስ የሚረዳዎት?

የትኛው ፍራፍሬ ነው የደም ግፊትዎን ለመቀነስ የሚረዳዎት?

🕔01:57, 1.Feb 2015

ለምንድነው ሎሚ የጤና ግምጃ ቤት (ሱፐር ሃውስ) የሆነው? የኦሜጋ-3 እጥረት እንዴት ከድባቴና (ድብርት) ከአንዳንድ አካላዊ ችግሮች ጋር ይያያዛል? በየዕለቱ ከምንመገባቸው ምግቦች እነዚህን ጠቃሚ ኦሜጋ -3 ፋቲ አሲዶች ከየትኞቹ ምግቦች እናገኛለን? ለዓይንዎ ብርሃን ይጨነቃሉ? እንግዲያውስ የትኞቹ የላቁ ምግቦች (ሱፐር ፉድ) እንደሚረዱዎት

Read Full Article
ሞሪንጋ

ሞሪንጋ

🕔16:00, 22.Jan 2015

ዉድ የ8896 ሃሎ ዶክተር ወዳጆቻችን፣-እንደምታዉቁት ከሳምንታት በፊት ስለሞሪንጋ ጥቅምና አጠቃቀሙ ዉይይት እንዲደረግበት በፌስ ቡክ ድረገጻችን ላይ ለጥፈን የሞቀ ዉይይት እንደተደረገበት ይታወሳል፡፡ በዚህ ጉዳይ ላይ ላይክ፣ኮሜንት ላደረጉና፣በዉይይቱ ላይ ለተሳተፋችሁ ሁሉ ምስጋናችን የላቀ ነዉ፡፡ ስለሞሪንጋ ተጨማሪ መረጃ እንድንሰጣችሁ በጠየቃችሁን መሰረት ለዛሬ በሞሪንጋ

Read Full Article
እንቅልፍ ከመተኛትዎ በፊት ማድረግ የሌለብዎን ያውቃሉ?

እንቅልፍ ከመተኛትዎ በፊት ማድረግ የሌለብዎን ያውቃሉ?

🕔10:23, 30.Dec 2014

(በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) ✔ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ የአካል ብቃት እቅስቃሴ ማድረግ ለጤናማ ሕይወት መሰረትና ለጥሩ እና ሰላማዊ እንቅልፍዎ ተመራጭ መፍትሔ ነው፡፡ ነገር ግን እንቅልፍ ከመተኛትዎ በፊት በ3 ሰዓታት ውስጥ የሚሰሩ ከሆነ የሰውነት ሙቀት መጠንዎ ስለሚጨምር እና በቶሎ ለመቀዝቀዝ ጊዜን

Read Full Article
10 የእንቁላል የጤና ጥቅሞች

10 የእንቁላል የጤና ጥቅሞች

🕔09:12, 4.Dec 2014

(በዶክተር ሆነሊያት ኤፍሬም) እንቁላል ሁሌም በገበያ ላይ የሚገኝ እና ለብዙ ምግቦች በአዘገጃጀት ወቅት የምንጠቀምበት እና በውስጡ ለሰውነት ጠቀሜታ ያላቸውን ንጥረ ነገሮችን የያዘ የዘምግብ አይነት ነው፡፡ 1. እንቁላል በፕሮቲን የበለጸገ የምግብ አይነት ሲሆን 6 ግራም የሚሆን ፕሮቲኖችን ይዟል፡፡ እነዚህ ፕሮቲኖችም ለሰውነት

Read Full Article
የባህል መድሐኒት ”አረንጓዴው ወርቅ”

የባህል መድሐኒት ”አረንጓዴው ወርቅ”

🕔19:58, 25.Nov 2014

ገብረህይወት ካህሳይ አዳማ ዘመናዊ ህክምና ባልተስፋፋበት ዘመን ዳማ ከሴ፣ ድንገተኛ፣ ቀበሪቾ፣ ፌጦ፣ ግዛዋ፣ የኮሶ ቅጠልና ሌሎችም ዕፅዋቶች የበርካታ ሰዎች ህይወት ሲታደጉ ኖረዋል። አሁንም እየታደጉ ነው። ለወደፊቱም ተፈላጊነታቸው እንደሚቀጥል አያጠራጥርም። እማማ አዳነች ነፍሳቸውን ይማረውና ከዛሬ አርባ ዓመት በፊት ብቸኛ የሰፈራችን የባህል

Read Full Article

Archives