Back to homepage

ሀሁ ጤና

ጠቃሚ የምግብ አይነቶች

ጠቃሚ የምግብ አይነቶች

🕔11:35, 13.Jul 2017

ምግባችን መድሃኒታችን መሆን አለበት! ትክክለኛ ምግብ ጥንካሬያችንንና የመከላከል አቅማችንን ይገነባል። ይህም በሽታን ለመዋጋትና ለመከላከል ያግዛል። ትክክለኛ ያልሆኑ ምግቦች የተመጣጠነ ምግብ እጥረት ያመጣሉ፤ በማንኛውም በሽታና መመረዝ በቀላሉ እንድንጠቃ ያደርጋሉ። የሚከተሉት ምግቦች በቀላሉ የሚገኙና ጠቃሚ የምግብ አይነቶች ናቸው ቀላል ኃይል ለማግኘት ስታርች ምግብ :- ካሳቫ፣ ስኯር ድንች፣ ጎደሬ ፍራፍሪዎች :- ሙዝ ኃይል ሠጪና ፕሮቲን (ገንቢ ምግቦች) ጥራጥሬና እህል :- ስንዴ፣ በቆሎ፣ ሩዝ፣ ማሽላ፣ ዘንጋዳ ዳቦ:- ከነጭ ይልቅ ሳይፈተግ የሚዘጋጀው ይመረጣል በፕሮቲን የበለፀጉ ገንቢ ምግቦች የዘይት ዘሮች :- ዱባ፣ ሃባብ፣ ሱፍ፣ ሰሊጥ ጥራጥሬ :- ባቄላ፣ አተር፣ ምስር፣ አኩሪ አተር ስራስር :- ኦቾሎኒ፣ ለውዝ

Read Full Article
የሴት ብልት አስተጣጠብ ስህተት የሚያመጣው የጤና ቀውስ

የሴት ብልት አስተጣጠብ ስህተት የሚያመጣው የጤና ቀውስ

🕔21:15, 6.Jul 2017

የሴት ብልት አስተጣጠብ ስህተት የሚያመጣው የጤና ቀውስ

Read Full Article
ቅጣት በልጆች ላይ የሚያሳርፈው ተጽእኖ – በሱፈቃድ ዜና

ቅጣት በልጆች ላይ የሚያሳርፈው ተጽእኖ – በሱፈቃድ ዜና

🕔13:24, 25.Jan 2016

ቅጣት ሰዎች እንዲያሳዩ የማይፈለግን ባህሪ እንዳያሳዩ ወይም የማሳየት እድላቸውን ዝቅ የሚያደርግ መሳሪያ ነው፡፡ልጆችን በመቅጣት አላስፈላጊ የምንለውን ባህሪ እንዳያሳዩ የማድረግ እድል አለን፡፡ከዚህ ጎን ለጎን ቅጣት ልጆች ላይ የሚያሳድረው አሉታዊ ተጽእኖም አለ፡፡ከተለያዩ የጥናት ውጤቶች ላይ ያገኘዋቸውን የቅጣት አሉታዊ ተጽእኖ ከዚህ በታች አቀርብላችኋለው፡፡

Read Full Article
30 አስደናቂ ጤና ነክ ዕውነታዎች

30 አስደናቂ ጤና ነክ ዕውነታዎች

🕔13:34, 15.Dec 2015

አንድ አዲስ ሰው አንድ ቤት ውስጥ ሲገባ 37 ሚሊዮን ባክቴሪያዎች አብረው ይገባሉ፡፡ አንጎል 10 ዋት አምፖል በሚሰራበት የኃይል መጠን ነው የሚሰራው፡፡ ኒውሮኖች በዕድሜ ዘመናችን በሙሉ ማደጋቸውን አያቋርጡም፡፡ የፊት ፀጉር ከየትኛውም አይነት የቆዳ ፀጉር የበለጠ በፍጥነት ያድጋል፡፡ የሰው ልጅ ፀጉር አማካይ

Read Full Article
አትክልት ተመጋቢ መሆን የሚመረጡባቸው 6 ምክንያቶች

አትክልት ተመጋቢ መሆን የሚመረጡባቸው 6 ምክንያቶች

🕔15:09, 3.Jun 2015

አትክልት እና ፍራፍሬን አዘውትሮ መመገብ ለጤና በርክት ያሉ ጠቀሜታዎች እንዳላቸው በተለያዩ ጊዜ የወጡ ጥናቶች ያመላክታሉ። የአትክልት ተመጋቢ መሆን ወይም አትክልትን አዘውትሮ በመመገብ የምናገኛቸውን የጤና ጥቅሞች ብለው ተመራማሪዎቹ የጠቀሷቸውን እናካፍልዎ። 1.ለስኳር በሽታ የመጋለጥ እድላችንን ይቀንሳል፦ ጥናቱ እንዳመላከተው ስጋን ከመመገብ ይልቅ አትክልትን

Read Full Article
ባህር ዳር ዩኒቨርስቲ ቀስ በቀስ እየተስፋፋ የመጣውን የተማሪዎች ዝሙት አዳሪነት ለመከላከል ልዩ ኮሚቴ አቋቋመ

ባህር ዳር ዩኒቨርስቲ ቀስ በቀስ እየተስፋፋ የመጣውን የተማሪዎች ዝሙት አዳሪነት ለመከላከል ልዩ ኮሚቴ አቋቋመ

🕔04:30, 29.May 2015

ባህር ዳር ዩኒቨርስቲ ቀስ በቀስ እየተስፋፋ የመጣውን የተማሪዎች ዝሙት አዳሪነት ለመከላከል ከተማሪዎች ካውንስል፣ ከመምህራን፣ ከተለያዩ ክበባት፣ ከዩኒቨርስቲው ሠራተኞች እና ከሆቴል አስተዳደሮች የተዋቀረ ልዩ ኮሚቴ አቋቋመ። ይኸው ኮሚቴ የዩኒቨርስቲውን ዲን የበላይ ጠባቂው አድርጎ ሥራውን ጀምሯል። የኮሚቴው ዋነኛ ሥራ በዝሙት ተግባር በተሰማሩ

Read Full Article
ውሃ በበቂ ሁኔታ አለመጠጣት የሚያመጣው ጉዳት

ውሃ በበቂ ሁኔታ አለመጠጣት የሚያመጣው ጉዳት

🕔13:04, 5.May 2015

ዳንኤል አማረ አብዛኞቻችን ፈሳሽ ነገሮች የፍራፍሬ ጭማቂ፣ ሻይ እና የመሳሰሉትን መጠጣት ለሰዉነታችን የሚያስፈልገዉን ዉሃ እንደሚተካ እናስባለን፡፡ እዉነታው ግን እነዚህ ፈሳሾች ስኳር እና ጨው በውስጣቸው ስለሚይዙ በሰውነታችን ተመጠው በዉሃ እርዳታ ከእንሽርሽሪት ይወገዳሉ፡፡ በየቀኑ 8 ያህል ብርጭቆ ዉሃ መጠጣት ለጤና ተስማሚ ነው

Read Full Article
ውሃ ያድናል፤ ውሃ ይገድላል

ውሃ ያድናል፤ ውሃ ይገድላል

🕔00:44, 7.Apr 2015

ውሃን መጠጣት የምግብ ስልቀጣ ሂደትን ለማፋጠንና የሰመረ ለማድረግ እንዲሁም  ቆዳን ለማጥራት፣ ድካምን ለማብረድና ትኩረት የመስጠት ችሎታን ለመጨመር ከፍተኛ ጠቀሜታ እንዳለው ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡ ይሁን እንጂ ከልክ ሲያልፍ ለሞት እንደሚዳርግ የእንግሊዝ ተመራማሪዎች በቅርቡ ይፋ ያደረጉት መረጃ አመልክቷል፡፡ ከመጠን ያለፈ ውሃ መጠጣት የኩላሊትን

Read Full Article
ትኩረት ሊሰጣቸው የሚገቡ የድንገተኛ ልብ ህመም ምልክቶች

ትኩረት ሊሰጣቸው የሚገቡ የድንገተኛ ልብ ህመም ምልክቶች

🕔20:44, 4.Mar 2015

(በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) ✔ ጭንቀት ይህ ትኩረት ሊሰጠው የሚገባ የልብ ህመም ምልክት ነው፡፡ ድንገተኛ የልብ ህመም ከመከሰቱ በፊት ፍርሀት ፍርሀት የማለት ስሜት ሊኖር ይችላለ፡፡ ✔ የደረት መጨምደድ ደረት ላይ የመጨምደድ ስሜት እጅግ የተለመደ የልብ ህመም ምልክት ነው፡፡ ከልብ ህምም

Read Full Article
የጉሮሮ ሕመም

የጉሮሮ ሕመም

🕔09:22, 2.Mar 2015

(በዶክተር ሆነሊያት ኤፍሬም) የጉንፋን ሕመም በሚይዘን ጊዜ የሚከማቸው አክታ ወደ ጉሮሮ በመውረድ የጉሮሮ ሕመምን ያስከትላል፡፡ የጉሮሮ ሕመም በቫይረስ ወይም በባክቴሪያ ኢንፌክሽን ምክንያት የሚከሰት ሲሆን እነዚህ ቫይረስና ባክቴሪያዎች በአፍና በአፍንጫችን አድርገው በመግባትም ጭምር የጉሮሮ ሕመምን ያስከትላሉ፡፡ ► የጉሮሮ ሕመም ምልክቶች ምንድን

Read Full Article
ጥቂት ስለ ማህፀን ጫፍ ላይ ካንሰር

ጥቂት ስለ ማህፀን ጫፍ ላይ ካንሰር

🕔12:42, 5.Feb 2015

(በዶክተር ሆነሊያት ኤፍሬም) በአለማችን በሴቶች ላይ ከሚከሰቱ የካንሰር አይነቶች የቀዳሚነት ደረጃ የሚይዘው የማህፀን ጫፍ ላይ ካንሰር በመባል ይታወቃል። በአብዛኛው ወጣት ሴቶችን የሚያጠቃውና እንደ ኢትዮጲያ ያሉ ታዳጊ ሀገሮች ላይ የሚበረክተው ይህ የካንሰር አይነት ከሚያጋልጡ ሁኔታወች ውስጥ በጥቂቱ 1. ሂዩማን ፓፒሎማ ቫይረስ

Read Full Article
የሞሪንጋ (Moringa) /ሽፈራው ዛፍ ምንነትና ጠቀሜታው

የሞሪንጋ (Moringa) /ሽፈራው ዛፍ ምንነትና ጠቀሜታው

🕔20:54, 4.Feb 2015

የሞሪንጋ ዛፍ በኢትዮጵያ በተለምዶ ሽፈራው በሚል የሚታወቅ ሲሆን በዓለም አቀፍ ደረጃ ከ13 በላይ ዝርያዎች ያሉትና በሁለገብ ጠቀሜታቸው ከሚታወቁት ዛፎች መካከል አንዱ ነው። በአለም ላይ ካሉት የሞሪንጋ ዛፍ ዝርያዎች ውስጥ ሰባት የሚሆኑት በምስራቅ አፍሪካ በተለይ ደግሞ በኢትዮጵያ፣ በኬንያ፣ በጅቡቲና በሶማሊያ አካባቢዎች

Read Full Article
ለክብደት መቀነስ ሚስጥሩ ምንድን ነዉ?

ለክብደት መቀነስ ሚስጥሩ ምንድን ነዉ?

🕔04:06, 1.Feb 2015

ዛሬ በክብደት መቀነስ ላይ ምክሮች እንሰጥዎታለን፡፡ስለክብደት መቀነስም ይሁን ስለሌላ የጤና ጉዳይ ተጨማሪ መረጃ ከፈለጉ 8896 ሃሎ ዶክተር ላይ በመደወል በቂ ልምድና ሙያ ያላቸዉን ሀኪሞቻችንን ያማክሩ፡፡ እርስዎን ለማማከር ሁሌም ዝግጁ ናቸዉ፡፡ ክብደትን ለመቀነስ የሚረዱ ዘዴዎችና ፕሪንስፕሎች(መመሪያዎች) ተመሳይ የሆኑ ምክሮች ሲሁኑ እነሱም

Read Full Article
መልካም እንቅልፍ ለመተኛት/ለማግኘት የሚመከሩ መንገዶች

መልካም እንቅልፍ ለመተኛት/ለማግኘት የሚመከሩ መንገዶች

🕔03:11, 1.Feb 2015

የመደካከም ወይም የመነጫነጭ ስሜት ተሰምቶዎታል? መፍትሄዉ መልካም እንቅልፍ ማግኘት ነዉ፡፡ መልካም የሆነ የሌሊት እንቅልፍዎን ሊያሳጣዎት የሚችሉ መንስኤዎችን ያስቧቸዉ፤–ከስራ ቦታ ጫና አንስቶ እስከ የቤተሰብ ሃላፊነትና ከስራ ቦታ መባረርን፣ ከሰዎች ጋር ያለዎት ግንኙነት ጉዳዮችና ህመምን የመሳሰሉ ያልተጠበቁ ፈተናዎች ድረስ ሊሆን ይችላል፡፡ ምንም

Read Full Article
ሃይልን ለመጨመርና አላስፈላጊ ድካምን( fatigue) ለመከላከል የሚመከሩ ምክሮች

ሃይልን ለመጨመርና አላስፈላጊ ድካምን( fatigue) ለመከላከል የሚመከሩ ምክሮች

🕔02:26, 1.Feb 2015

አመጋገብን በመጠቀም አላስፈላጊ ድካምን ለመከላከል የሚመከሩ በዕለት ተዕለት ኑሮዎ ዉስጥ ተጨማሪ ሃይል ለማግኘት አመጋገብዎን በመመልከት የሚከተሉትን ምክሮች ይከተሉ፡- • ዉሃ በዛ አድርጎ መጠጣት • ካፊን ያለባቸዉን እንደ ቡና ያሉ ነገሮች ላይ ጥንቃቄ ማድረግ • ቁርስዎን መመገብ • የምግብ መርሃግብሮን ያለመዝለል

Read Full Article
የሆድ መነፋት፣ማስገሳትና ጋዝ መብዛት እንዴት ልንከላከለዉ እንችላለን?

የሆድ መነፋት፣ማስገሳትና ጋዝ መብዛት እንዴት ልንከላከለዉ እንችላለን?

🕔16:05, 16.Jan 2015

የሆድ መነፋት፣ ማስገሳት፣ጋዝ መብዛትና ከጋዝ ጋር በተያያዘ ህመም መኖር ምቾት ያለመሰማት ወይም ሀፍረትን ሊያስከትል ይችላል፡፡ እነዚህን ነገሮች ለመከላከል የሚከተሉትን ነገሮች መተግበር የችላሉ፡፡ • ሲጠጡም ይሁን ሲመገቡ በዝግታ ቢሆን፡- ሲመገቡ በእርጋታ ከሆነ የሚዉጡት የአየር መጠን አነስተኛ ይሆናል • ካርቦኔትድ መጠጦችንና ቢራን

Read Full Article
መጥፎ የአፍጠረንን ለመከላከል ወይንም ለመቀነስ ማድረግ ያለብዎትን ያውቃሉ?

መጥፎ የአፍጠረንን ለመከላከል ወይንም ለመቀነስ ማድረግ ያለብዎትን ያውቃሉ?

🕔11:40, 12.Jan 2015

(በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም) 1) የአፍዎን ንጽህና በሚገባ ይጠብቁ፡- ጥርስዎን ቢያንስ በቀን ሁለት ጊዜ ማጽዳት እንዳለብዎ ይወቁ ከተቻለ ከምሳ በኋላም ለማጽዳት የጥርስ ብሩሽና የጥርስ ሳሙና በቦርሳዎ በመያዝ ጥርስዎን ያፅዱ፡፡ እንዲሁም የጥርስ ብሩሽዎን በየ3ወሩ መቀየር እንዳለብዎ 2) ፈሳሽ በብዛት ይውሰዱ፡- ውሃን መጠጣት

Read Full Article
የአይናችንን ጤና እንጠብቅ

የአይናችንን ጤና እንጠብቅ

🕔11:05, 11.Dec 2014

(በዶክተር ሆነሊያት ኤፍሬም) * በመጀመሪያ አይኖ በምን አይነት የጤና ሁኔታ ላይ እደሚገኝ ወደ ህክምና ቦታ በመሄድ ማረጋገጥ፡፡ እንደ ስኳር ህመም ባሉና ከእድሜ መግፋት ጋር ተያይዘው በሚመጡ የጤና እክሎች በአይን ውስጥ የሚፈጠረው ከፍተኛ ግፊት ምክንያት ለብርሃን ማጣጥ መንስኤ የሆኑትን የአይን ህመሞች

Read Full Article
10 የእንቁላል የጤና ጥቅሞች

10 የእንቁላል የጤና ጥቅሞች

🕔09:12, 4.Dec 2014

(በዶክተር ሆነሊያት ኤፍሬም) እንቁላል ሁሌም በገበያ ላይ የሚገኝ እና ለብዙ ምግቦች በአዘገጃጀት ወቅት የምንጠቀምበት እና በውስጡ ለሰውነት ጠቀሜታ ያላቸውን ንጥረ ነገሮችን የያዘ የዘምግብ አይነት ነው፡፡ 1. እንቁላል በፕሮቲን የበለጸገ የምግብ አይነት ሲሆን 6 ግራም የሚሆን ፕሮቲኖችን ይዟል፡፡ እነዚህ ፕሮቲኖችም ለሰውነት

Read Full Article
የቆዳ ጤንነት

የቆዳ ጤንነት

🕔17:01, 29.Nov 2014

(በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) 1. የፊት ቆዳችንን ጤና ለመጠበቅ አንዱ እና ዋነኛው መንገድ ቆዳችንን ከሃይለኛ ጸሀይ መከላከል ነው፡፡ በብዘት ለጸሀይ የተጋለጠ ቆዳ የመሸብሸብ እና ለሌሎች የቆዳ ችግሮች የተጋለጠ ይሆናል ፤ ስለዚህም ከጸሃይ የመከላከያ ቅባቶችን ፣ ዣንጥላ እና ለጸሃይ የማያጋልጡ አይነት

Read Full Article

Archives