Back to homepage

ልጆችና ጤና

ግርዛት – የልማድ ውርስ  (ምሕረት ሞገስ)

ግርዛት – የልማድ ውርስ (ምሕረት ሞገስ)

🕔19:42, 20.Aug 2017

‹‹አጠቃላይ ሽንት የምሸናበት ቦታ አልቀረኝም፡፡ ምላጩ ሁሉንም ቦታ ነው የነካው፡፡ ሦስት ቀን ሽንቴን ሳልሸና ከቆየሁ በኋላ ሰውነቴ አበጠ፡፡ ወደ አረንጓዴ ከለርም ተቀየረ፡፡ ስቃዬ የገባት እናቴ ገራዥዋን ጠራቻት፡፡ ‹የሶማሌ ጫማ› የሚባል አለ፡፡ ሰንደል የሚሉት ዓይነት፡፡ ጠንካራ ቆዳ ነው፡፡ ያልለፋ፡፡ እና ገራዥዋ

Read Full Article
ጡት የማጥባት ጥቅሞች

ጡት የማጥባት ጥቅሞች

🕔22:06, 3.Aug 2017

(በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) • የእናት ጡት ወተት ለጨቅላ ሕፃናትም ሆነ እጅግ ከፍተኛ ጠቃሚ የሆነ ለልጅዎ የምግብ ዓይነት ሲሆን ጨቅላ ሕፃናት ከተወለዱ ከ1 ሰዓት በኋላ ጀምረው ለተከታታይ 6 ወራት የጡት ወተት ብቻ መጥባት ይኖርባቸዋል፡፡ ከ6 ወር በኋላም ከተጨማሪ ምግቦች ጋር

Read Full Article
ጡት የማጥባት ጥቅሞች

ጡት የማጥባት ጥቅሞች

🕔13:36, 29.Jun 2017

(በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) • የእናት ጡት ወተት ለጨቅላ ሕፃናትም ሆነ እጅግ ከፍተኛ ጠቃሚ የሆነ ለልጅዎ የምግብ ዓይነት ሲሆን ጨቅላ ሕፃናት ከተወለዱ ከ1 ሰዓት በኋላ ጀምረው ለተከታታይ 6 ወራት የጡት ወተት ብቻ መጥባት ይኖርባቸዋል፡፡ ከ6 ወር በኋላም ከተጨማሪ ምግቦች ጋር

Read Full Article
የሴት ልጅ ግርዛት – ዘመን ያልፈታው ቋጠሮ – በመስከረም አያሌው

የሴት ልጅ ግርዛት – ዘመን ያልፈታው ቋጠሮ – በመስከረም አያሌው

🕔19:48, 15.Feb 2016

በተጠናቀቀው የፈረንጆች ዓመት ብቻ በሁለት መቶ ሚሊዮን ሴቶች ላይ ግርዛት ተፈፅሞባቸዋል። ይህ አሃዝ ባለፈው የፈረንጆች ዓመት ከነበረው ግምት ጋር ሲነፃፀር ደግሞ በ70 ሚሊዮን ብልጫ አሳይቷል። ከሁሉ ነገር የበለጠ ጉዳዩን አሳሳቢ ያደረገው ደግሞ ሁለት መቶ ሚሊዮን ግርዛት የተፈፀመባቸው ሴቶች የሚገኙት በሰላሳ

Read Full Article
ቅጣት በልጆች ላይ የሚያሳርፈው ተጽእኖ – በሱፈቃድ ዜና

ቅጣት በልጆች ላይ የሚያሳርፈው ተጽእኖ – በሱፈቃድ ዜና

🕔13:24, 25.Jan 2016

ቅጣት ሰዎች እንዲያሳዩ የማይፈለግን ባህሪ እንዳያሳዩ ወይም የማሳየት እድላቸውን ዝቅ የሚያደርግ መሳሪያ ነው፡፡ልጆችን በመቅጣት አላስፈላጊ የምንለውን ባህሪ እንዳያሳዩ የማድረግ እድል አለን፡፡ከዚህ ጎን ለጎን ቅጣት ልጆች ላይ የሚያሳድረው አሉታዊ ተጽእኖም አለ፡፡ከተለያዩ የጥናት ውጤቶች ላይ ያገኘዋቸውን የቅጣት አሉታዊ ተጽእኖ ከዚህ በታች አቀርብላችኋለው፡፡

Read Full Article
ቃር (Heartburn) ሊያስነሱ/ሊባብሱ የሚችሉ ነገሮች

ቃር (Heartburn) ሊያስነሱ/ሊባብሱ የሚችሉ ነገሮች

🕔02:27, 10.Jun 2015

  የተከበራችሁ የ8896 ሄሎ ዶክተር ወዳጆቻችን፤ እስቲ ዛሬ ቃርን ሊባብሱ ስለሚችሉ ነገሮች ጥቂት ምክር እንለግሳችሁ። ምግብ አብዝቶ መመገብ፡- በአጠቃላይ ሲታይ አንድ ሰዉ በምንም ያህል ጊዜ ልዩነት ይሁን ወይም ምንም አይነት የምግብ አይነት ይመገብ፣ ከመጠን ያለፈ አመጋገብ/ አብዝቶ ከተመገበ ለቃር ሊዳርገዉ

Read Full Article
አባት እና ልጅ

አባት እና ልጅ

🕔19:49, 9.Jun 2015

አባት: ከኔና ከእናትህ የምትወደው ማንን ነው? ልጅ: ሁለታችሁንም አባት: የበለጠ የምትወደው? ልጅ: ሁለታችሁንም አባት: አንተ አንዱን ተናገር? ልጅ: ሁለታችሁንም አባት: እሺ እኔ ባህርዳር ብሄድ እናትህ ደግሞ ሀዋሳ ብትሄድ ወዴት ትሄዳለህ? ልጅ: ሀዋሳ አባት: አሀ. . .እናትህን ነው የበለጠ የምትወደው ማለት

Read Full Article
የጨቅላ ህፃናት ቢጫ መሆን  (Infant jaundice)

የጨቅላ ህፃናት ቢጫ መሆን (Infant jaundice)

🕔21:15, 8.Jun 2015

የጨቅላ ህፃን ቢጫ መሆን የሚታየዉ በህፃኑ ሰዉነትና አይን ላይ ነዉ፡፡ የጨቅላ ህፃን ቢጫ መሆን የሚከሰተዉ የህፃኑ ከመጠን ያለፈና ቢጫ መልክ ያለዉ ቢሊሩቢን የሚባለዉ ኬሚካል በህፃኑ ደም ዉስጥ መኖር ነዉ፡፡ የጨቅላ ህፃናት ቢጫ መሆን በብዛት የሚታይ/የሚከሰት ሲሆን በተለይ ከ38 ሳመንታት የእርግዝና

Read Full Article
በህፃናት ላይ ለሚከሰቱ የተለመድ አደጋዎች የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ እንዴት እንሰጣለን?

በህፃናት ላይ ለሚከሰቱ የተለመድ አደጋዎች የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ እንዴት እንሰጣለን?

🕔16:15, 23.May 2015

(በዳንኤል አማረ) ✔ በስለት ነገሮች መቆረጥ(ቁስል) በአነስተኛ ስለት መቆረጥና ቁስሎች የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ እንዴት እንሰጣለን? * በንጽህ ጨርቅ የሚፈሰውን ደም ማቆም * ጨርቁ በደም ከተነከረ በባንዴጅ ከላይ በድጋሚ መጠቅለል * ደሙ አሁንም ካልቆመ ቁስሉን ከልብ የተፈጥሮ አቀማመጥ ቦታ በላይ ከፍ

Read Full Article
ትኩሳት

ትኩሳት

🕔02:19, 2.Apr 2015

ትኩሳት ጊዜያዊ የሆነ የሰዉነት ሙቀት መጨመር ችግር ሲሆን ብዙዉን ጊዜ የሚከሰተዉ በህመም ምክንያት ነዉ፡፡ የትኩሳት መከሰት/መኖር የሚያሳየዉ የሆነ ትክክል ያልሆነ ነገር በሰዉነትዎ ዉስጥ እየተካሄደ መሆኑን ማሳያ ነዉ፡፡ በአዋቂዎች ላይ የትኩሳት መከሰት ምቾት እንዳይሰማዎ ቢያደርግም የትኩሳትዎ መጠን 39.4 ዲግሪና ከዚያን በላይ

Read Full Article
የሰዉነት/የአይን ቢጫ መሆን (Jaundice)

የሰዉነት/የአይን ቢጫ መሆን (Jaundice)

🕔15:33, 11.Feb 2015

  የሰዉነት ቢጫ መሆን/ጃዉንዲስ የሚከሰተዉ በሰዉነት ቆዳ ላይ፣ በነጩ የአይናችን ክፍልና በሌሎች ቦታዎች ላይ ሲሆን መንስኤዉ ቢሊሩቢን/bilirubin የሚባለዉ ኬሚካል በደም ዉስጥና በሰዉነት ዉስጥ በሚጨምርበት (ሃይፐርቢሊሩቤኔሚያ በሚከሰትበት) ወቅት ነዉ፡፡ የሰዉነት ቢጫ መሆን በራሱ ህመም ሳይሆን የዉስጣዊ ህመም ስሜቶች መገለጫ ምልክት ነዉ፡፡

Read Full Article
ጥሩ አባት መሆን የምትችልባቸው 4 ዘዴዎች

ጥሩ አባት መሆን የምትችልባቸው 4 ዘዴዎች

🕔18:30, 22.Nov 2014

ምንጭ አድማስ ሬዲዮ አትላንታ በደቡብ አፍሪካ የሚኖረው ማይክል * “የተሳሳትኩት ነገር ምንድን ነው?” የሚለው ጥያቄ እረፍት ይነሳዋል። ጥሩ አባት ለመሆን ብዙ ቢያደርግም ዓመፀኛ ስለሆነው የ19 ዓመት ልጁ ባሰበ ቁጥር የተሻለ አባት መሆን ይችል እንደነበረ ይሰማዋል። በተቃራኒው በስፔን የሚኖረው ቴሪ ደግሞ

Read Full Article
ለአዳዲስ ወላጆች ስለ ጨቅላ ህፃናት አመጋገብ ምክር

ለአዳዲስ ወላጆች ስለ ጨቅላ ህፃናት አመጋገብ ምክር

🕔16:46, 17.Nov 2014

  ጨቅላ ህፃንዎን መመገብ ያለማቛረጥ የሚደረግ ሃላፊነት ነዉ፡፡ አዲስ ከመጣዉ የቤተሰብ አባልዎ ጋር የጠበቀ ግንኙነት ለመመስረት ጥሩ አጋጣሚን የሚፈጥርዎ እደል ነዉ፡፡ ስለሆነም የሚከተሉትን ሰባት ነጥቦች/ምክሮች ጨቅላ ህፃንዎን ለመመገብ ይረዳዎ ይችላል፡፡ በተጨማሪም ስለህፃናት አመጋገብም ይሁን ስለሌላ የጤና ጉዳይ ተጨማሪ መረጃ ከፈለጉ

Read Full Article
የመድኃኒት አለርጂ ምን ማለት ነው?

የመድኃኒት አለርጂ ምን ማለት ነው?

🕔19:16, 14.Nov 2014

የመድኃኒት አለርጂ መድኃኒት ከመጠቀም ጋር ተያይዞ የሚመጣ ያልተለመደና ያልተፈለገ የጐንዮሽ ጉዳት ነው፡ የተለያዩ ዓይነት የመድኃኒት አለርጂዎች ሊከሰቱ ይችላሉ፡፡ ይህም ከቀላል የቆዳ ላይ ሽፍታ እስከተለያዩ የሰውነት ክፍሎችን የሚያጠቃ ከባድአለርጂ ሊሆን ይችላል፡፡ አብዛኛውን ጊዜ ከሌሎች የሰውነት ክፍሎች ይልቅ አለርጂ በቆዳ ላይ ይታያል፡፡

Read Full Article
ልጆችዎን ጤናማ የኑሮ ዘይቤ እንዲከተሉ ለማድረግ

ልጆችዎን ጤናማ የኑሮ ዘይቤ እንዲከተሉ ለማድረግ

🕔00:04, 14.Oct 2014

(በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) ✔ ቤተሰብዎን በሙሉ የሚያሳትፉ ነገሮችን ያዘውትሩእግር መንገድ፣ውሃ ዋና እና በመናፈሻ አካባቢ መጫዎትን ከሙሉ ቤተሰብዎ ጋር ያከናውኑ ይህም የልጆችዎን እንቅስቃሴ የማድረግ ፍላጎት ያዳብራል፡፡✔ ጥሩ ምሳሌ ይሁኑአቸውእርስዎ የሚከተሉትን የአነኗኗር ዘይቤ ጤናማ ማድረግ ልጆችዎም እንዲመለከቱና እርስዎን እንዲከተሉ ያደርጋል፡፡ ✔

Read Full Article
ችላ የተባለው የወንዶች ግርዛት!

ችላ የተባለው የወንዶች ግርዛት!

🕔15:28, 3.Aug 2014

የኤችአይቪን ሥርጭት ለመግታት አንዱ መላ የወንዶች ግርዛት ሆኗል የወንዶች ግርዛት በኢትዮጵያ ውስጥ የተለመደና እንደ ባህልም – እንደ ግዴታም የሚወሰድ ጉዳይ ነው፡፡ ያልተገረዘ ወንድ ልጅ በጓደኞቹም ሆነ በሌሎች የሕብረተሰቡ አባላት የ“መተረብና” አንዳንዴም የመንቋሸሽ ዕጣ ያጋጥመዋል – ቅጽል ስምም ይወጣለታል፡፡ በዚህ ምክንያት

Read Full Article
የጋሻው ስነ-ልቦናዊ ችግርና የቤተሰቡ ግራ መጋባት

የጋሻው ስነ-ልቦናዊ ችግርና የቤተሰቡ ግራ መጋባት

🕔21:39, 21.Jul 2014

ቤተሰቡ ስለ ጋሻው የተናገረው፡- ጋሻው የ 26 ዓመት ወጣት ነው፡፡ በቅርቡ ለ 10 ዓመታት ከኖረበት ከ “እንግሊዝ “ አገር  መጥቶ “ደብረዘይት” ወላጆቹ ጋ ይገኛል። እናትና አባቱ ግራ የተጋቡበትን ነገር እንዲህ ሲሉ ለሥነ ልቡና ባለሙያው ገለጹለት፡- “ ልጃችን ብዙ ከቤት አይወጣም፣

Read Full Article
“ልጅን ማሳደግ ያለባት እናት ናት…

“ልጅን ማሳደግ ያለባት እናት ናት…

🕔09:31, 11.Jul 2014

የህጻናትን ጤንነት እና እድገት የሚፈታተኑ ብዙ ነገሮች አሉ፡፡ ለተወለዱ ሕጻናት ጥሩ የሆነ እድገት አስተዋጽኦ ከሚያደርጉት ነገሮች ፍቅር የተሞላው ወላጅነት… ሓላፊነት የተሞላው የቅርብ ክትትል ማድረግ… የተመጣጠነ ምግብ መመገብ… ምቹ የሆነ የአየር ጸባይ… ጥሩ የእረፍት ጊዜ እንዲያገኝ ማድረግ ተገቢ ነው፡፡ የተወለዱ ጨቅላ

Read Full Article
የልጆች የእድገት መዳበር አዲስ ምዕራፎች

የልጆች የእድገት መዳበር አዲስ ምዕራፎች

🕔19:59, 23.May 2014

  ሙሉውን ጋዜጣ በፒ.ዲ.ኤፍ ለማንበብ ይህንን ያንብቡ Amharic Child D  

Read Full Article
ልጆችና ጤና

ልጆችና ጤና

🕔00:29, 18.May 2014

የእርግዝና ክትትልና ወሊድ የአራስ ህፃናት ሞት ቁጥር በአንድ ህብረተሰብ ውስጥ የኑሮ ደረጀ፣ የጤና ጥበቃ አገልግሎቶችና የህክምና እድገት በተጨማሪም ለቤተሰቦችና ልጆች የህብረተሰብ ዋስትናዎችና አንዳንድ የመኖር ዋስትና ድጋፎች ተፅኖ ያደርጋሉ። በዛሬው ጊዜ በኖርዌይ የአራስ ህፃናት ሞት ቁጥር ከሌሎች ብዙአገሮችና ከበፊቱ ጊዜ ሲነፃፀር

Read Full Article

Archives