Back to homepage

ትኩሳት

ቃር (Heartburn) ሊያስነሱ/ሊባብሱ የሚችሉ ነገሮች

ቃር (Heartburn) ሊያስነሱ/ሊባብሱ የሚችሉ ነገሮች

🕔02:27, 10.Jun 2015

  የተከበራችሁ የ8896 ሄሎ ዶክተር ወዳጆቻችን፤ እስቲ ዛሬ ቃርን ሊባብሱ ስለሚችሉ ነገሮች ጥቂት ምክር እንለግሳችሁ። ምግብ አብዝቶ መመገብ፡- በአጠቃላይ ሲታይ አንድ ሰዉ በምንም ያህል ጊዜ ልዩነት ይሁን ወይም ምንም አይነት የምግብ አይነት ይመገብ፣ ከመጠን ያለፈ አመጋገብ/ አብዝቶ ከተመገበ ለቃር ሊዳርገዉ

Read Full Article
ትኩሳት

ትኩሳት

🕔02:19, 2.Apr 2015

ትኩሳት ጊዜያዊ የሆነ የሰዉነት ሙቀት መጨመር ችግር ሲሆን ብዙዉን ጊዜ የሚከሰተዉ በህመም ምክንያት ነዉ፡፡ የትኩሳት መከሰት/መኖር የሚያሳየዉ የሆነ ትክክል ያልሆነ ነገር በሰዉነትዎ ዉስጥ እየተካሄደ መሆኑን ማሳያ ነዉ፡፡ በአዋቂዎች ላይ የትኩሳት መከሰት ምቾት እንዳይሰማዎ ቢያደርግም የትኩሳትዎ መጠን 39.4 ዲግሪና ከዚያን በላይ

Read Full Article
የሰዉነት/የአይን ቢጫ መሆን (Jaundice)

የሰዉነት/የአይን ቢጫ መሆን (Jaundice)

🕔15:33, 11.Feb 2015

  የሰዉነት ቢጫ መሆን/ጃዉንዲስ የሚከሰተዉ በሰዉነት ቆዳ ላይ፣ በነጩ የአይናችን ክፍልና በሌሎች ቦታዎች ላይ ሲሆን መንስኤዉ ቢሊሩቢን/bilirubin የሚባለዉ ኬሚካል በደም ዉስጥና በሰዉነት ዉስጥ በሚጨምርበት (ሃይፐርቢሊሩቤኔሚያ በሚከሰትበት) ወቅት ነዉ፡፡ የሰዉነት ቢጫ መሆን በራሱ ህመም ሳይሆን የዉስጣዊ ህመም ስሜቶች መገለጫ ምልክት ነዉ፡፡

Read Full Article
የመድኃኒት አለርጂ ምን ማለት ነው?

የመድኃኒት አለርጂ ምን ማለት ነው?

🕔19:16, 14.Nov 2014

የመድኃኒት አለርጂ መድኃኒት ከመጠቀም ጋር ተያይዞ የሚመጣ ያልተለመደና ያልተፈለገ የጐንዮሽ ጉዳት ነው፡ የተለያዩ ዓይነት የመድኃኒት አለርጂዎች ሊከሰቱ ይችላሉ፡፡ ይህም ከቀላል የቆዳ ላይ ሽፍታ እስከተለያዩ የሰውነት ክፍሎችን የሚያጠቃ ከባድአለርጂ ሊሆን ይችላል፡፡ አብዛኛውን ጊዜ ከሌሎች የሰውነት ክፍሎች ይልቅ አለርጂ በቆዳ ላይ ይታያል፡፡

Read Full Article
የልጆች በሽታዎች-ተቅማጥ እና ትውከት

የልጆች በሽታዎች-ተቅማጥ እና ትውከት

🕔20:56, 16.May 2014

ህጻናት ከአዋቂዎች በላይ ለበሽታ የመጋለጥ እድላቸው የሰፋ ነው። ምንም እንኳን ህጻናትን የሚያጠቁ በሽታዎች ለክፉ የማይሰጡ እና በተገቢው እንክብካቤ እና ህክምና በቀላሉ የሚድኑ ቢሆኑም ብዙ ወላጆች ግን ካለማወቅ የተነሳ ሲቸገሩ ይስተዋላል። ተቅማጥ እና ትውከት ልጆት በቀን ለብዙ ጊዜ ቀጭን ሰገራ ካለው

Read Full Article
ሥለ ወባ የተደረጉ ጥናቶች (ሸዋዬ ለገሠ & ተክሌ የኋላ)

ሥለ ወባ የተደረጉ ጥናቶች (ሸዋዬ ለገሠ & ተክሌ የኋላ)

🕔00:02, 7.May 2014

ጥናቶች እንደሚያመለክቱት ላለፉት ሁለት አሥርት ዓመታት ዓለም ዓቀፉ ሕብረተሰብ በተለይ ከሰሃራ በስተደቡብ ከሚገኙ ሃገራት የወባ ስርጭትን ለመቆጣጠር ከፍተኛ ገንዘብ መድቧል። በዚህ አማካኝነት የተከናወኑ የተቀናጁ ጥረቶችም ለዉጥ ማሳየታቸዉ እየተነገረ ነዉ። አፍሪቃ ዉስጥ የወባ በሽታ ሥርጭትን ለመግታት ለዓመታት ሳይቋረጥ በሚካሄደዉ ዘመቻ በአንድ

Read Full Article
ኢንፍሉዌንዛ (ወረርሽኝ)

ኢንፍሉዌንዛ (ወረርሽኝ)

🕔18:52, 20.Jul 2012

flu_and_you_amharic

Read Full Article
የጉሮሮ ሕመም

የጉሮሮ ሕመም

🕔20:42, 2.Mar 2012

(በዶክተር ሆነሊያት ኤፍሬም) የጉንፋን ሕመም በሚይዘን ጊዜ የሚከማቸው አክታ ወደ ጉሮሮ በመውረድ የጉሮሮ ሕመምን ያስከትላል፡፡ የጉሮሮ ሕመም በቫይረስ ወይም በባክቴሪያ ኢንፌክሽን ምክንያት የሚከሰት ሲሆን እነዚህ ቫይረስና ባክቴሪያዎች በአፍና በአፍንጫችን አድርገው በመግባትም ጭምር የጉሮሮ ሕመምን ያስከትላሉ፡፡ ► የጉሮሮ ሕመም ምልክቶች ምንድን

Read Full Article
ትኩስ ነገር በሞቃት ቀን መጠጣት ሰውነትን ያቀዘቅዛል ?

ትኩስ ነገር በሞቃት ቀን መጠጣት ሰውነትን ያቀዘቅዛል ?

🕔21:52, 22.Nov 2011

ዋናው ጤና ብዙ ጊዜ እንደ አፈ-ታሪክ ሲነገር እንሰማለን፡፡ አንዳንዶች ሙሉ በሙሉ እርግጠኛ ነን ሲሉ ሌሎች ደግሞ ‹‹ይህ እንዴት ይሆናል፣ በሞቃት ቀን ትኩስ ነገር ስንጠጣ የባሰ ይሞቀናል እንጂ እንዴት ብሎ ይቀዘቅዘናል›› ይላሉ፡፡ እርስዎ በሞቃት ቀን ቀዝቀዝ ያለ መጠጥ የሚመርጡ ከሆነ ልብ

Read Full Article
ኢንፍሉዌንዛ ክትባት ምን ማወቅ ያስፈልግዎታል

ኢንፍሉዌንዛ ክትባት ምን ማወቅ ያስፈልግዎታል

🕔20:31, 2.Apr 2009

[ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ] AMH_FACT_H1N1_nasal

Read Full Article
ትኩሳት

ትኩሳት

🕔16:43, 10.Mar 2009

ትኩሳትን የሚያመጡ በሽታዎች የትኞቹ ናቸው? በሀገራችን ውስጥ ትኩሳትን እንደ ዋና ምልክት በማሳየት ከፍተኛውን ደረጃ የያዙት በሽታዎች ወባ፣ ታይፎይድ፣ ታይፈስ እና ግርሻ (Relapsing Fever) ናቸው። ሌሎች ትኩሳትን አምጪ በሽታዎች የሚከሰቱት በባክቴሪያ ወይም በቫይረስ ሊሆን ይችላል። ከነዚህም መካከል ቲቢ፣ የሳንባ ምች፣ የኩላሊት

Read Full Article
የወባ መድሃኒቱ……

የወባ መድሃኒቱ……

🕔01:34, 5.Feb 2008

የወባ በሽታ በአፍሪካ በገዳይነታቸው ከሚታወቁ በሽታዎች ቀዳሚውን ሥፍራ ይይዛል። በተለይ ሕፃናት እና ነፍሰ ጡር ሴቶች ደግሞ የበሽታው ዋነኛ ተጋላጮች ናቸው። መረጃዎች እንደሚያመለክቱት በአፍሪካ በወባ በሽታ ከሚሞቱት 90 ከመቶ ያህሉን የሚሸፍኑት ዕድሜያቸው ከአምስት አመት በታች የሆኑ ሕፃናት ናቸው።በ45 ደቂቃ ውስጥ አንድ

Read Full Article

Archives