Back to homepage

ስትሮክ

የልብ ድካም በሽታ

የልብ ድካም በሽታ

🕔09:44, 2.Aug 2015

ልብ ድካም ማለት የልብ አካል ላይ በደረሰ ጉዳት ወይም የአሰራር ለዉጥ ምክንያት ለተለያዩ የሰዉነት ክፍሎች የሚሰራጨዉ ደም በቂ ሳይሆን ሲቀር የሚከሰት የጤና መታወክ ነዉ፡፡ የልብ አካል ጉዳት ሲባል የልብ ቫልቮች መጥበብ ወይም መስፋት የልብ ደም ስሮች መጥበብ የልብ ጡንቻና ማቀፊያ

Read Full Article
ትኩረት ሊሰጣቸው የሚገቡ 10 የድንገተኛ ልብ ህመም ምልክቶች

ትኩረት ሊሰጣቸው የሚገቡ 10 የድንገተኛ ልብ ህመም ምልክቶች

🕔09:30, 2.Feb 2015

(በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) 1. ጭንቀት ይህ ትኩረት ሊሰጠው የሚገባ የልብ ህመም ምልክት ነው፡፡ ድንገተኛ የልብ ህመም ከመከሰቱ በፊት ፍርሀት ፍርሀት የማለት ስሜት ሊኖር ይችላለ፡፡ 2. የደረት መጨምደድ ደረት ላይ የመጨምደድ ስሜት እጅግ የተለመደ የልብ ህመም ምልክት ነው፡፡ ከልብ ህምም

Read Full Article
ስትሮክ ምንድን ነው?

ስትሮክ ምንድን ነው?

🕔11:33, 15.Sep 2014

ላይፍ መፅሄት የአንጎል ህዋሳት ሥራቸውን በአግባቡ እንዲያከናውኑ በደም ስር አማካኝነት የማያቋርጥ የኦክስጅንና የጉሉኮስ አቅርቦት ያስፈልጋዋል፡፡ እስትሮክ የሚፈጠረው ደግሞ ወደ አንጎላችን የሚያመራው የደም አቅርቦት ሲዛባ የሚፈጠረው በቂ ያልሆነ የኦክስጅን አቅርቦት የአንጎል ህዋሳት እንዲሞቱ ሲያደርግ ነው፡፡ የደም ፍሰቱ በተለያዩ ምክንያቶች ሊዛባ ይችላል፡፡

Read Full Article
ያለ መድኃኒት የደም ግፊትን ለመቆጣጠር የሚረዱ10 መንገዶች

ያለ መድኃኒት የደም ግፊትን ለመቆጣጠር የሚረዱ10 መንገዶች

🕔13:09, 31.Aug 2014

እነዚህን 10 የአኗኗር ዘዬዎች በመከተል ደም ግፊትዎን እና በልብ ህመም የመጠቃት እድልዎን ይቀንሱ!  (ከጤና ይስጥልን የተወሰደ) ከዚህ ቀደም በደም ግፊት ህመም ተጋልጠው (ከ 140/90 ወይም ከዛ በላይ) ሆኖ አስጨንቆት ነበር? ይህን ቁጥርም ለመቀነስ በተደጋጋሚ የህክምና ተቋም ደጅ ረግጠውም ይሆናል፡፡ ጤናማ

Read Full Article
ስትሮክ በመባል ስለሚታወቀው የህመም አይነት

ስትሮክ በመባል ስለሚታወቀው የህመም አይነት

🕔04:13, 22.Jul 2014

ስትሮክ (በዶክተር ሆነሊያት ኤፍሬም) ስትሮክ በመባል የሚታወቀው የህመም አይነት በመላው ዓለም እንዲሁም በሀገራችን እጅግ እየተበራከተ የሚገኝ እና ከፍተኛ ትኩረት ሊሰጠው የሚገባ የህመም አይነት ነው፡፡ ስትሮክ ሊከሰትባቸው የሚችሉባቸው መንገዶች ሁለት ናቸው ✔ በጭንቅላት ውስ በሚከሰት የደደም መፍሰስ ✔ ወደ ጭንቅላት ሊደርስ

Read Full Article
ከስትሮክ አደጋ ራስዎን የሚጠብቁባቸው 5 ምርጥ መላዎች!!!

ከስትሮክ አደጋ ራስዎን የሚጠብቁባቸው 5 ምርጥ መላዎች!!!

🕔15:33, 6.Jul 2014

ማኅደረ ጤና አዲስ አበባ ሳይንቲስቶች  በተለያዩ  ጊዜያት ምርምሮችን ሲደርጉ ቢቆዩም በርካታ ሰዎች በተሩቅ ለሚፈሩትና በጭንቅላት ውስጥ የደም መፍሰስ ወይም ኦክስጂን አቅርቦት መቋረጥን በማጣት የህመምና ሞት እንዲሁም አካል ጉዳተኝነት ለሚዳርገው ስትሮክ ህመም ግን መቶ በመቶ ውጤታማ ህክምና ማግኘት ቀላል ሆኖ አልተገኘም፡፡

Read Full Article
‹‹ፌንት (Fainting)›› ማድረግ (ዶ/ር ቁምላቸው አባተ)

‹‹ፌንት (Fainting)›› ማድረግ (ዶ/ር ቁምላቸው አባተ)

🕔13:01, 9.Jun 2014

ዶ/ር ቁምላቸው አባተ እንደ  አብዛኛው ተመላላሽ አገላለፅ‹‹ፌንት›› ማድረግ & ራስን ለአፍታ መሳትና ከዛም ምንም እንዳልተፈጠረ ሁሉ ሙሉ በሙሉ ወደቀደመው የጤና ሁኔታ መመለስ ነው፡፡ ፌንት ማድረግ ለታማሚው ፤ተመልካቹ፤ለቤተሰብ፤ለ፤ባለሙያ ወዘተ… አሰደንጋጭና አሳሳቢ የሆናል፡፡ ምንም እንኳ የብዙ ሀመሞች አማላካች ጠቋሚ ቢሆንም ፌንት ማድረግ

Read Full Article
በየዓመቱ 6 ሚሊዮን ሰዎች በስትሮክ ህይወታቸው ያልፋል  – ስትሮክ: ድንገተኛው አደጋና ቅጽበታዊው ሞት

በየዓመቱ 6 ሚሊዮን ሰዎች በስትሮክ ህይወታቸው ያልፋል – ስትሮክ: ድንገተኛው አደጋና ቅጽበታዊው ሞት

🕔23:02, 27.May 2014

ሰውነታችን አጠቃላይ አዛዥና ተቆጣጣሪ በሆነው አንጐላችን ላይ በድንገት ተከስቶ ለአካል ጉዳተኛነትና ለሞት የሚዳርገው ስትሮክ፣ ዛሬ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ የዓለማችን ህዝቦች አሳሳቢ የጤና ችግር ሆኗል፡፡ የዓለማችን ታላላቅ መሪዎችን ጨምሮ በርካታ ስመጥርና ተፅእኖ ፈጣሪ የተባሉ ሰዎችን ሁሉ በድንገት ለሞት አብቅቷል – ስትሮክ፡፡ ሰውነታችን

Read Full Article
ከፍተኛ የደም ግፊት መከላከያውና መቆጣጠሪያው

ከፍተኛ የደም ግፊት መከላከያውና መቆጣጠሪያው

🕔19:01, 29.Sep 2013

ብራዚል የሚገኘው የንቁ! ዘጋቢ እንደጻፈው ማርያን ደንግጣለች! በድንገት ኃይለኛ ነስር ነሰራት። “የምሞት መስሎኝ ነበር” በማለት የደረሰባትን ታስታወሳለች። ዶክተሯ የነሰራት በከፍተኛ የደም ግፊት ምክንያት እንደሆነ ነገረቻት። “ግን ምንም የሚያመኝ ነገር አልነበረም” በማለት ማርያን መለሰች። ዶክተሯም መልሳ “ብዙ ሰዎች ምንም ዓይነት የሕመም ምልክት

Read Full Article
በዓመት ለ5 ሚሊዮን ሰዎች ሞት መንስኤ ነው ስትሮክ

በዓመት ለ5 ሚሊዮን ሰዎች ሞት መንስኤ ነው ስትሮክ

🕔17:32, 9.Sep 2013

– በዓመት ለ5 ሚሊዮን ሰዎች ሞት መንስኤ ነው – ለድንገተኛ ሞት እና አካል ጉዳት ይዳርጋል – ማንን ያጠቃል? ወንዶችን ወይንስ ሴቶችን? – መነሻው እና መፍትሄውስ ምንድን ነው? የግንባታ ተቆጣጣሪ መሀንዲስ የሆኑት አቶ ግዛቸው ጉደታ ከ25 ዓመት በላይ አገራቸውን በግንባታው ዘርፍ

Read Full Article
ከስትሮክ አደጋ ራስዎን የሚጠብቁባቸው 5 ምርጥ መላዎች

ከስትሮክ አደጋ ራስዎን የሚጠብቁባቸው 5 ምርጥ መላዎች

🕔23:29, 4.Aug 2013

ሳይንቲስቶችበተለያዩ ጊዜያትምርምሮችንሲደርጉ ቢቆዩምበርካታ ሰዎችበሩቅለሚፈሩትናበጭንቅላትውስጥ የደምመፍሰስ ወይምኦክስጂንአቅርቦትመቋረጥንበማጣትየህመምና ሞትእንዲሁም አካል ጉዳተኝነት ለሚዳርገው ስትሮክ ህመም ግን መቶ በመቶ ውጤታማህክምና ማግኘት ቀላል ሆኖ አልተገኘም፡፡

Read Full Article
‹‹ኦሜጋ – 3››  ለስኳር እና ለልብ በሽታዎች ተፈጥሯዊ መፍትሄ

‹‹ኦሜጋ – 3›› ለስኳር እና ለልብ በሽታዎች ተፈጥሯዊ መፍትሄ

🕔21:34, 3.Jan 2012

ኦሜጋ-3 ፋቲ አሲድ (Omega-3 fatty acid) ከቅባት ዝርያዎች አንዱ ሲሆን በጣም አስፈላጊ ከሆኑት የቅባት ዘሮችም እንደ አንዱ ይቆጠራል፡፡ ኦሜጋ-3 ለሰዎች ጤንነት እጅግ አስፈላጊ ጠቃሚ የመሆናቸው ያህል በሰውነታችን ውስጥ ግን መመረት አይችሉም፡፡ ስለሆነም እኒህን የቅባት ዘሮች ማግኘት የምንችለው ከምግብ ብቻ ነው፡፡

Read Full Article
ስትሮክ የወጣቶችን ሕይወት በብዛት እየቀጠፈ ነው – ሴቶች በበሽታው የመጠቃታቸው እድል ከፍተኛ ነው

ስትሮክ የወጣቶችን ሕይወት በብዛት እየቀጠፈ ነው – ሴቶች በበሽታው የመጠቃታቸው እድል ከፍተኛ ነው

🕔21:18, 3.Jan 2011

ከመታሰቢያ ካሳዬ የሃያ ሁለት ዓመት ወጣት ነው፡፡ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ኤሌክትሪካል ኢንጅነሪንግ ዲፓርትመንት ውስጥ ሰቃይ ከሚባሉ ተማሪዎች መካከል አንዱ ነበር፡፡ በዩኒቨርሲቲው የሚያደርገውን ቆይታ አጠናቆ ሊመረቅ የወራት እድሜ ቀርተውታል፡፡ ወላጆቹ የቤቱ የበኩር ልጅ የሆነውን ይህን ወጣት በታላቅ ተስፋ ነው የሚጠባበቁት፡፡ ለዓመታት

Read Full Article

Archives