Back to homepage

ህብረተሰብ እና ጤና

ግርዛት – የልማድ ውርስ  (ምሕረት ሞገስ)

ግርዛት – የልማድ ውርስ (ምሕረት ሞገስ)

🕔19:42, 20.Jan 2017

‹‹አጠቃላይ ሽንት የምሸናበት ቦታ አልቀረኝም፡፡ ምላጩ ሁሉንም ቦታ ነው የነካው፡፡ ሦስት ቀን ሽንቴን ሳልሸና ከቆየሁ በኋላ ሰውነቴ አበጠ፡፡ ወደ አረንጓዴ ከለርም ተቀየረ፡፡ ስቃዬ የገባት እናቴ ገራዥዋን ጠራቻት፡፡ ‹የሶማሌ ጫማ› የሚባል አለ፡፡ ሰንደል የሚሉት ዓይነት፡፡ ጠንካራ ቆዳ ነው፡፡ ያልለፋ፡፡ እና ገራዥዋ

Read Full Article
የሴት ልጅ ግርዛት – ዘመን ያልፈታው ቋጠሮ – በመስከረም አያሌው

የሴት ልጅ ግርዛት – ዘመን ያልፈታው ቋጠሮ – በመስከረም አያሌው

🕔19:48, 15.Feb 2016

በተጠናቀቀው የፈረንጆች ዓመት ብቻ በሁለት መቶ ሚሊዮን ሴቶች ላይ ግርዛት ተፈፅሞባቸዋል። ይህ አሃዝ ባለፈው የፈረንጆች ዓመት ከነበረው ግምት ጋር ሲነፃፀር ደግሞ በ70 ሚሊዮን ብልጫ አሳይቷል። ከሁሉ ነገር የበለጠ ጉዳዩን አሳሳቢ ያደረገው ደግሞ ሁለት መቶ ሚሊዮን ግርዛት የተፈፀመባቸው ሴቶች የሚገኙት በሰላሳ

Read Full Article
በ40ዎቹ ውስጥ ያሉ ወንዶችና ሴቶች ሊጠነቀቋቸው የሚገቡ 9 ዋነኛ የጤና ችግሮች

በ40ዎቹ ውስጥ ያሉ ወንዶችና ሴቶች ሊጠነቀቋቸው የሚገቡ 9 ዋነኛ የጤና ችግሮች

🕔10:40, 11.Dec 2015

በ40ዎቹ ውስጥ ያሉ ወንዶችና ሴቶች ሊጠነቀቋቸው የሚገቡ 9 ዋነኛ የጤና ችግሮች ምን እንደሆኑ በርካታ አንባቢዎች በተለያየ መልኩ በጠየቃችሁን መሰረት የህክምና ባለሙያችን ጠቅለል ያለ ምላሽ ሰጥቷል፡፡ ‹‹ገንዘብ የሚገኘው በ20፣ ልብ የሚገኘው በ40›› ይላሉ አባቶች፡፡ 40 ዓመት ታዲያ ማስተዋልና ልብን ብቻ አይደለም

Read Full Article
የሴት ልጅ ግርዛት ጎጂ ወይስ ጠቃሚ? – (ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)

የሴት ልጅ ግርዛት ጎጂ ወይስ ጠቃሚ? – (ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)

🕔16:29, 7.Aug 2015

አቶ ኦባማ የሥልጣኔ መሠረት መሆናችንን አያውቁም መሰል ለኬንያውያን ወገኖቻቸው፣ እዚህ ሀገራችንም ለአፍሪካ ኅብረት መሪዎች፣ ከተመለሱ በኋላም “የወጣት አፍሪካውያን መሪዎች ጅማሮ የማንዴላ ዋሽንግቶን ፌሎው ሺፕ መርሐግብር” በሚባለው መድረኮች ባልገባቸው ነገር ላይ የሴት ልጅ ግርዛትን በመኮነን ኋላ ቀርና ጎጂ ባሕል እንደሆነ ሲሰብኩ

Read Full Article
አባት እና ልጅ

አባት እና ልጅ

🕔19:49, 9.Jun 2015

አባት: ከኔና ከእናትህ የምትወደው ማንን ነው? ልጅ: ሁለታችሁንም አባት: የበለጠ የምትወደው? ልጅ: ሁለታችሁንም አባት: አንተ አንዱን ተናገር? ልጅ: ሁለታችሁንም አባት: እሺ እኔ ባህርዳር ብሄድ እናትህ ደግሞ ሀዋሳ ብትሄድ ወዴት ትሄዳለህ? ልጅ: ሀዋሳ አባት: አሀ. . .እናትህን ነው የበለጠ የምትወደው ማለት

Read Full Article
የአልኮል መጠጥን አብዝቶ በመጠጣት ምክንያት የሚጎዱ የሰውነት ክፍሎች

የአልኮል መጠጥን አብዝቶ በመጠጣት ምክንያት የሚጎዱ የሰውነት ክፍሎች

🕔13:33, 5.Mar 2015

(በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም) 1) ልብ ከልክ ያለፈ የአልኮል መጠጥ ማዘውተር የልብ ጡንቻዎችን በማዳከም የደም ፍሰት መዛባትን ያሰከትላል፡፡ በአልኮል መጠጥ ብዛት የሚከሰት የልብ ሕመም የትንፋሽ ማጠር፤ የተዛባ የልብ ምት፤ድካም፤የማያቋርጥ ሳልን ያስከትላል በተጨማሪም ለደም ግፊት እና ለድንገተኛ የጭንቅላት ውስጥ ደም መፍሰስ ይዳርጋል፡፡

Read Full Article
የሰዉነት ጠረንን ለመቀነስ የሚመከሩ ምክሮች

የሰዉነት ጠረንን ለመቀነስ የሚመከሩ ምክሮች

🕔15:53, 3.Feb 2015

የሰዉነቴ ጠረን ተለወጠ/ሰዉነቴ ጠረን አመጣ ብለሁ አስበሁ/ተጨንቀዉ ይሆናል፡፡ ይህ ሊያጋጥም ይችላል፡፡ ነገር ግን የሰዉነትዎ ጠረን እንዲቀንስ/እንዲጠፋ ማድረግ ይቻላል፡፡ ይህን ለማድረግ የሚከተሉትን 6 ምክሮች ይሞክሩዋቸዉ፡፡ 1. ንፅህናዎን በደንብ አድርገዉ መጠበቅ፡- ቢያንስ በቀን አንድ ጊዜ ሻወር በመዉሰድ የሰዉነት ላብንና በቆዳዎ ላይ ያሉ

Read Full Article
የሴት ኮንዶም

የሴት ኮንዶም

🕔17:01, 23.Dec 2014

ኤች አይቪ ኤድስን ጨምሮ ሌሎች ጥንቃቄ በጎደለው የግብረ ሥጋ ግንኙነት ሳቢያ የሚተላለፉ በሽታዎችና ያልተፈለገ እርግዝናን ለመከላከል የሚያስችል የሴት ኮንዶም በዲኬቲ ኢትዮጵያ ወደ አገራችን አስመጥቶ ለገበያ ከቀረበ ቆየት ብሏል፡፡ ኮንዶሙን ሁልጊዜና በአግባቡ ከተጠቀሙበት በግብረ ስጋ ግንኙነት የሚተላለፉ በሽታዎችንም ሆነ ያልተፈለገ እርግዝናን

Read Full Article
ጠበሳ ጅንጀና ለከፋና ሴቶች

ጠበሳ ጅንጀና ለከፋና ሴቶች

🕔22:33, 20.Nov 2014

ጠበሳ ጅንጀና ለከፋና ሴቶች ካልተጠበስን ቅር ይለናል ይላሉ ሴቶች አንዳንድ አስቂኝ አጋጣሚዎች ከመፅሔተ ጥበብ FM አዲስ 97.1 ሬድዮ

Read Full Article
ሃይል ሰጪ መጠጦች የጤና ችግር ያስከትላሉ ተባለ

ሃይል ሰጪ መጠጦች የጤና ችግር ያስከትላሉ ተባለ

🕔14:19, 27.Oct 2014

“ሬድ ቡል”ን የመሳሰሉ ሃይል ሰጪ መጠጦች በተለይ ከአልኮል መጠጥ ጋር ተደባልቀው ሲጠጡ የጤና ችግር ሊያስከትሉ እንደሚችል የዓለም ጤና ድርጅት ተመራማሪዎች አስጠነቀቁ፡፡ በአውሮፓ የተደረገ ጥናት እንዳረጋገጠው፣ ከ70 በመቶ በላይ የሚሆኑ እድሜያቸው ከ18-29 ዓመት የሚደርሱ ወጣቶች፣ እንደ “ሬድ ቡል” ያሉ ሃይል ሰጪ

Read Full Article
ማህበራዊ የጤና መድህን  በረከቶች፣ስጋቶችና መልካም አጋጣሚዎች (መላኩ ብርሃኑ)

ማህበራዊ የጤና መድህን በረከቶች፣ስጋቶችና መልካም አጋጣሚዎች (መላኩ ብርሃኑ)

🕔09:27, 4.Sep 2014

በመላኩ ብርሃኑ አቶ ፃዲቁ ጴጥሮስ ከ30 ዓመታት በላይ ያገለገለ ጋዜጠኛ ነው፡፡ በ1996 ዓ.ም የሚሰራበት የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ድርጅት የጭሮ ቅርንጫፍ ወኪል ሆኖ በሚያገለግልበት ወቅት ወደአንድ ወረዳ ለስራ ሲሄድ የመኪና በር ጉልበቱን ይመታዋል፡፡ የጭሮ ሆስፒታል ለተሻለ ህክምና ለጥቁር አንበሳ ሪፈር ቢጽፍለትም

Read Full Article
የአልኮል ተጠቂነትን ለመቀነስ የሚረዱ ጥቂት ጠቃሚ ሃሳቦች

የአልኮል ተጠቂነትን ለመቀነስ የሚረዱ ጥቂት ጠቃሚ ሃሳቦች

🕔05:31, 22.Aug 2014

ሀሰን አሰፋ (የኛ ፕሬስ) በፍቅረኝነት ጊዜና በትዳር ውስጥ ሴቶች ‹‹ባለቤቴን ከአልኮል ሱሰኝነት እንዴት ልታደገው እችል ይሆን?›› በማለት ይጨነቃሉ፡፡ ወንዶችም ፍቅረኛቸው የአልኮል ተጠቂ ከሆነች እንዲሁ ነው፡፡ የአልኮል ተጠቂዎችም እንዴት ከአልኮል ሱሰኝነት እንደሚወጡ በብርቱ ያስባሉ፡፡ ከአልኮል ሱሰኝነት መላቀቅ የቻለ አንድ ሰው አልኮል

Read Full Article
ከክትባት በኋላ ሊያጋጥሙ የሚችሉ ክስተቶች

ከክትባት በኋላ ሊያጋጥሙ የሚችሉ ክስተቶች

🕔18:31, 3.Aug 2014

ክትባቶች በተመጣጣኝ ዋጋ የህፃናትንና እናቶችን ህይወት ከበሽታ ለመከላከል የሚጠቅሙ ወሳኝ የበሽታ መከላከያ ዘርፍ ናቸው። ከክትባቶች ግኝት በኋላ በዓለም አቀፍ ደረጃ በክትባት መከላከል የምንችላቸው በሽታዎች ስርጭትና ስፋት እጅጉን ቀንሷል። ክትባት የሚሰጠው ጤነኛ በሆኑ ሰዎች ላይ በክትባት መከላከል የምንችላቸውን በሽታዎች ለመከላከል ስለሆነ

Read Full Article
የስነ ልቦናዊ ጤንነት መለኪያዎች

የስነ ልቦናዊ ጤንነት መለኪያዎች

🕔17:44, 3.Aug 2014

የማህበራዊ ሳይንስና የስነልቦና ባለሙያ(ከአልታ ምርምር፣ሥልጠናና ካውንስሊንግ)ሥነልቦናዊ ጤንነት ምንድነው? ስነ ልቦናዊ ጤንነት  ስንል አንድ ሰው በስነልቦና አቋሙ ሊደርስበት የሚገባው የስሜት፣የአስተሳሰብና የባህሪ ደረጃ ነው፡፡ ይህም በአብዛኛው  ማህበረሰብ ሊከወንና ማህበረሰቡ ሊቀበለው የሚችለው ስነ ልቦናዊ አቋም ነው። ጤናማ ሲባል  በአንድ ማህበረሰብ ውስጥ መካከለኛ የሆነው

Read Full Article
የኤች አይ ቪ ኤድስን  ግንዛቤ በተመረጡ ወረዳዎች ሕብረተሰብ ውስጥ ለማስረጽ  የሚያከናውነው ተግባራት

የኤች አይ ቪ ኤድስን ግንዛቤ በተመረጡ ወረዳዎች ሕብረተሰብ ውስጥ ለማስረጽ የሚያከናውነው ተግባራት

🕔04:01, 28.May 2014

በኢትዮጵያ ውስጥ ስለ ኤች አይ ቪ/ ኤድስ ያሉ እውነታዎች የኤች አይ ቪ ኤድስን ግንዛቤ  በሕብረተሰቡ ውስጥ የማስረጽ ተግባር  በአይ ፒ ኤም ኤስ ኘሮጀክት ውስጥ  በዋናነት የተካተተባቸው ምክንያቶች በኢትዮጵያ ውስጥ ስለ ኤች አይ ቪ/  ኤድስ ያሉ እውነታዎች [ሙሉውንለማንበብእዚህይጫኑ]    

Read Full Article
ኤች አይ ቪ ኤድስ እና ወጣቱ

ኤች አይ ቪ ኤድስ እና ወጣቱ

🕔03:55, 28.May 2014

ማንተጋፍቶት ስለሺ ተክሌ የኋላ ለም አቀፍ የኤድስ ቀን ሐሙስ ሕዳር 22፣ 2011 ዓ.ም. በመላው ዓለም ታስቦ ውሏል። ይህንኑ ልዩ ቀን አስመልክቶ ሁለት እንግዶችን ከአዲስ አበባ እና ከካናዳ አነጋግረናል። የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ስለ ኤች አይ ቪ ኤድስ ምን ያህል ንቃት አላቸው? አንዲት

Read Full Article
ኤች.አይ.ቪ/ኤድስ የት አደጋው አለ መረጃ ለሴቶች

ኤች.አይ.ቪ/ኤድስ የት አደጋው አለ መረጃ ለሴቶች

🕔03:03, 28.May 2014

ኤድስ አደገኛ የሆነ በሽታ ነው … እስከዛሬ ድረስ የማይድን በሽታ ነው፡፡ ኤድስ በዓለም ሁሉ የተስፋፋ ሲሆን በስዊዘርላንድም እንዲሁ ችግር ነው፡፡ የኤድስ መንስዔ ኤች.አይ. ቫይረስ ነው (ባጭሩ ኤች.አይ.ቪ ይባላል)፡፡ ኤች.አይ.ቪ በረጅም ዓመታት ውስጥ የሰውነት በሽታን የመከላከል አቅም  ያዳክማል፡፡ እናም ወደፊት አንድ ወቅት

Read Full Article
ቲቢ(የሳምባ ነቀርሳ) ምንድነው?

ቲቢ(የሳምባ ነቀርሳ) ምንድነው?

🕔02:27, 18.May 2014

“ቲቢ” የቱበርኪሎሲስ የተባለ በሽታ ምህፃረ ቃል ሆኖ በአየር ላይ መንሳፈፍ በሚችሉ ጥቃቅን ጀርሞች አማካኝነት ይተላለፋል። በቲቢ የተለከፈ ሰው በሚስልበት፣ በሚያስነጥስበት፣ ወይም በሚጮህበት ግዜ፣ እነዚህን ጀርሞች ወደ አየር ይበትናሉ። ሌላ ሰው እነዚህን  ጀርሞች ወደ ውስጥ ካስገባ/ከተነፈሰ፣ በቱበርኪሎሲስ(ቲቢ) ሊለከፉ ይችላሉ። ቲቢ ድካም

Read Full Article
ልጆች ማሳደግና አስተዳደግ ባህሪ

ልጆች ማሳደግና አስተዳደግ ባህሪ

🕔21:07, 16.May 2014

በአሁኑ ጊዜ ብዙ የሰነ-ልቦና ጠበብት እንደሚያምኑት በህጻናት አስተዳደግ እና ባህሪ መካከል ቀጥተኛ ቁርኝት አለ። ከባህሪም ባሻገር የሚያስፈልጋቸውን በጊዜው ማድረግ ለአካላዊ ጤንነታቸውም ከፍተኛ ጠቀሜታ አለው። ፖፖ ማስተማር ልጆች ሽንትና ሰገራቸውን መቆጣጠር የሚጀምሩት ከ12-18 ባሉት ወራት ውስጥ ነው። ብዙ ህፃናት ፖፖ የሚጀምሩት

Read Full Article
የድህነት በሽታ ( መስከረም አያሌው)

የድህነት በሽታ ( መስከረም አያሌው)

🕔01:27, 7.May 2014

በ  መስከረም አያሌው ዓለም ወባ ቀን ለ6ኛ ጊዜ ባለፈው አርብ ተከብሯል። ይህ ቀን ሲከበር የወባ በሽታን ከመቆጣጠር እስከ ማጥፋት በሚለው የዓለም ጤና ድርጅት መመሪያ መሰረት ነው። ልክ እንደሌሎቹ የምዕተ ዓመቱ የልማት ግቦች ሁሉ በ2015 ሀገራት ወባን ሙሉ በሙሉ እንደሚቆጣጠሩ ከቻሉም እንደሚያስወግዱ

Read Full Article

Archives