Back to homepage

ቤተሰብ እና ጤና

ክፍል 4 : ለሴት ልጅ መካንነት መንስሄ ወይንም መባባስ ምክንያት ናቸው ተብለው የሚታመኑት የኑሮ ዘይቤዎችና የአከባቢ ተፅህኖች እና መፍትሄዎቻቸው :- ( በሰብለ አለሙ)

ክፍል 4 : ለሴት ልጅ መካንነት መንስሄ ወይንም መባባስ ምክንያት ናቸው ተብለው የሚታመኑት የኑሮ ዘይቤዎችና የአከባቢ ተፅህኖች እና መፍትሄዎቻቸው :- ( በሰብለ አለሙ)

🕔23:33, 13.Aug 2017

ክፍል 4 : ለሴት ልጅ መካንነት መንስሄ ወይንም መባባስ ምክንያት ናቸው ተብለው የሚታመኑት የኑሮ ዘይቤዎችና የአከባቢ ተፅህኖች( Environmental and Lifestyle factors)   እና መፍትሄዎቻቸው በግብረ ስጋ ግንኙነት በሚተላለፉ በሽታዎች መጠቃት ( በአላደጉት አገር ትልቁን ቦታ ይዞ ይገኛል::) ሲጋራ ማጨስ በኮስሞቲክስና

Read Full Article
የመውለድ አለመቻል/Infertility/ ችግሮች የህክምና መፉትሄዎች – ክፍል 2  (ሰብለ አለሙ)

የመውለድ አለመቻል/Infertility/ ችግሮች የህክምና መፉትሄዎች – ክፍል 2 (ሰብለ አለሙ)

🕔12:44, 29.Jul 2017

በምህራቡ ሀገር የምህራቡ ህክምና ( western medicine) ከተራቀቁባቸው የህክምና ዕይነቶች አንዱ የመውለድ ችግር ላጋጠማቸው ጥንዶች መፍትሄ መስጠት የሚችል ቴክኖሎጂ መፉጠራቸው ነው:: በዛው መጠን ይዘቱን ሳይለቅ ለዘመናት የተሸጋገረው የቻይና ባህላዊ ህክምና( traditional Chinese medicine ) በምህራቡ ሀገር ተቀባይነቱ ከጊዜ ወደጊዜ በመጨመር

Read Full Article
ሴቶችና ወንዶች ከትዳራቸው ውጭ ለምን ይማግጣሉ? | በውስልትና የተሰበረን ፍቅርንስ መጠገን ይቻላል?

ሴቶችና ወንዶች ከትዳራቸው ውጭ ለምን ይማግጣሉ? | በውስልትና የተሰበረን ፍቅርንስ መጠገን ይቻላል?

🕔12:05, 4.Feb 2017

(ዘ-ሐበሻ) ከትዳር ውጭ ከሌላ ሰው ጋር አካላዊ ግንኙነት ማድረግ ለብዙዎቹ የትዳር ጥምረቶች መፍረስ በምክንያትነት ይቀመጣል፡፡ የረጅም ጊዜ የጤና እክል፣ በልጆች አስተዳደግ ላይ የሚፈጠር የሐሳብ ልዩነት፣ የአንድ ወገን ግላዊ ሩጫ ለዚህ ተቋም መናጋት ብሎም መፍረስ ተጠቃሽ ሰበቦች ናቸው፡፡ ነገር ግን ከትዳር

Read Full Article
ግርማ ሞገስን ለመላበስ የሚረዱሽ 10 ምክሮች – በሴቶች ብቻ የሚነበብ

ግርማ ሞገስን ለመላበስ የሚረዱሽ 10 ምክሮች – በሴቶች ብቻ የሚነበብ

🕔22:00, 18.Jan 2017

በተክለ ቁመናዊ መስህባቸውና በግርማ ሞገሳቸው አንቱታን ካተረፉ የሆሊውድ ዝነኞች መካከል ናአሚ ሀሪስ አንዷ ነች፡፡ ናአሚ ሀሪስ ለኮስሞፖሊቲያን ዘጋቢ ለሆነቸው ሰፊ ጎዳደር ስትናገር የመጀመሪያ ዲግሪዋን በካምበሪጅ ዩኒቨርሲቲ እንዳጠናች እና በቀጣይም ወደ ሆሊውድ በማቅናት ወደ ፊልሙ ዓለም እንደተቀላቀለች ገልፃለች፡፡ ናአሚ ስለ ሆሊውድ

Read Full Article
የወንዶች ሳይኮሎጂ – ወንዶች የማያውቋቸው በሳይንስ የደረሰባቸው 7 ጉዳዮች

የወንዶች ሳይኮሎጂ – ወንዶች የማያውቋቸው በሳይንስ የደረሰባቸው 7 ጉዳዮች

🕔11:04, 26.Dec 2016

ታይም መጽሔት ይዞት የወጣው ጉዳይ በጣም እያነጋገረ ነው፡፡ መጽሔቱ ‹‹የወንዶች ሳይኮሎጂ›› በሚለው ርዕሰ ጉዳዩ ስር ወንዶችና ሴቶች፣ ፍቅርን እንዲሁም ወሲብን በሚመለከቱ ጉዳዮች ዙሪያ በስፋት ይተነትናል፡፡ ለትንታኔውም ዋቢ ያደረገው የተለያዩ ሳይንሳዊ ጥናቶችን ነው፡፡ እኛም በአጭሩ በሚገባ መልኩ እንዲህ አቀናብረነዋል፡፡ 1. ቆንጆ

Read Full Article
ከባለቤቴ ጋር ስምምነት መፍጠር ተሳነኝ  እባካችሁ አንድ በሉኝ

ከባለቤቴ ጋር ስምምነት መፍጠር ተሳነኝ እባካችሁ አንድ በሉኝ

🕔13:53, 13.Dec 2016

ድሜዬ ሰላሳዎቹ መጨረሻ አካባቢ ሲሆን ባለቤቴም በዚሁ ክልል አጋማሽ ላይ ናት፡፡ ለአስር ዓመት ያህል በትዳር ህይወት አሳልፈናል፡፡ ደስ የሚሉ ሁለት ህፃናት ያሉን ሲሆን ሁለታችንም ዲግሪና ቤተሰባችንን ሊያስተዳድር የሚችል በቂ ገቢ እናገኛለን፡፡ ችግሬ ከባለቤቴ ጋር በነገሮች አለመስማማት ነው፡፡ ከሰዎች ጋር ተግባቢና

Read Full Article
ሊያገቡት የሚፈልጉትን ሁነኛ ሰው ማግኘትዎን የሚያሳዩ 10 ምልክቶች!

ሊያገቡት የሚፈልጉትን ሁነኛ ሰው ማግኘትዎን የሚያሳዩ 10 ምልክቶች!

🕔10:29, 14.Feb 2016

ከፍቅረኛዎ ጋር የፍቅር ግንኙነት ከጀመሩ ዋል አደር ብለዋል እንበል፤ በተደጋጋሚ የሚነሳብዎት ጥያቄም መቼ ነው እናንተ የምትጋቡት? የሚለው ሊሆን ይችላል። ይሁንና መሰል ጥያቄዎች ሲደጋገሙ ምቾትን ሊነሱ እና ስጋትንም ሊደቅኑብዎት የሚችሉበት ዕድልም ሰፊ ነው። ታዲያ ጋብቻ ትልቅ ውሳኔን የሚጠይቅ እንደመሆኑ ሊያገቡት የሚፈልጉትን

Read Full Article
ቅናት ለፍቅር ምኑ ነው? (በተለይ በፍቅር ውስጥ ሆነው በአፈቀሩት ላይ የሚቀኑ እንዲያነቡት ይመከራል)

ቅናት ለፍቅር ምኑ ነው? (በተለይ በፍቅር ውስጥ ሆነው በአፈቀሩት ላይ የሚቀኑ እንዲያነቡት ይመከራል)

🕔12:31, 3.Feb 2016

ሊሊ ሞገስ ብዙ ሰዎች እርር ድብን ብለን እናውቅ ይሆናል፡፡ በቅናት! ዛሬ እኔ እና እናንተ ስለ ቅናት ልናወጋ፣ በቅናት ያረርንባቸውን ጊዜያቶች በድጋሚ ልናጤን ነው፡፡ የእናንተን አላውቅም እንጂ እኔ በበኩሌ ከዚህ ቀደም የኔው ጉድ በቅናት አንፃር ያደረገችበትን ቀኖች በምናቤ እንደ ፎቶ አልበም

Read Full Article
ባለትዳር መሆን የተሻለ ጤንነት እንዲኖረን ያደርጋል?

ባለትዳር መሆን የተሻለ ጤንነት እንዲኖረን ያደርጋል?

🕔08:13, 1.Aug 2015

ባህላዊ ዕውቀትም ይሁን ዘመናዊ ሳይንስ ያገቡ ሰዎች ከወንደላጤዎች የተሻለ ረጅም ዕድሜ እና ጤንነት እንዳላቸው ይገልፃሉ፡፡ “ከላጤዎች ጋር ሲነፃፀር ባለትዳሮች ጤናማዎችና እና ለረጅም ዘመን ለመኖር የታደሉ ናቸው” ይላሉ በካሊፎርነያ ዩኒቨርስቲ ሳይኮሎጂስት የሆኑት ዶክተር ቴዎዶር ሮቤልስ፡፡ “ጥናቶች እንደሚያሳዩት ባለትዳሮች በተለይ ወንዶች ረዘም

Read Full Article
እናቶች ቡና ካልጠጡ ራስ ምታት ለምን ያማቸዋል?

እናቶች ቡና ካልጠጡ ራስ ምታት ለምን ያማቸዋል?

🕔17:49, 23.May 2015

ሁላችንም በተለያዩ ሱሶች የተሞላች አለም ውስጥ ነው የምንኖረው። በአልኮል፣ ኒኮቲንና ካፌይን የዕለት ከዕለት የሥራ ጫናችንን ለመወጣት ዘወትር እንጠቀማቸዋለን በአሁኑ ጊዜ ደግሞ ሀይል ሰጪ መጠጦች በሆኑት እንደ ሬድ ቡል() ሳይቀር ካፌይን በውስጣቸው ይገኛል። ካፌይን ራስ ምታት እንደሚያመጣ ግልጽ ነው። ካፌይን ለራስ

Read Full Article
የወር አበባ ለምን ይዛባል?

የወር አበባ ለምን ይዛባል?

🕔23:00, 14.Jan 2015

በተለያዩ ምክንያቶች የተነሳ የወር አበባ ሊዛባ ይችላል፡፡ ለመፍትሄው ግንዛቤ እንዲኖር መነሻዎችን መረዳት ያሻል፡፡ እንደ መንደርደሪያ የሚከተለውን ሃሳባዊ ገጠመኝ እንመልከት፡- ‹‹እድሜዬ 28 ነው፡፡ ላለፉት ስድስት ወራት አካባቢ የወር አበባዬ ተዛብቷል፡፡ አንዴ ይመጣል ሌላ ጊዜ ደግሞ ይጠፋል፡፡ አሁን ዳግም ይባስ ብሎ ጭራሹኑ

Read Full Article
በወንዶችና በሴቶች አንጎል መካከል ያሉ 6 አንጻራዊ ልዩነቶች

በወንዶችና በሴቶች አንጎል መካከል ያሉ 6 አንጻራዊ ልዩነቶች

🕔22:02, 14.Jan 2015

በአንድ ጊዜ ምን ያህል ስራ የሴቶች አንጎል በአንድ ጊዜ የተለያዩ ድርጊቶችን ማከናወን የሚያስችል ብቃት ታድሏል፡፡ የወንዶች አንጎል ግን በአንድ ጉዳይ ላይ አተኩሮ በዚያ ላይ በጥልቀት በማጠንጠን ተክኗል፡፡ ለምሳሌ ያህል ሴቶች ቴሌቪዥን እያዩ፣ በስልክ እያወሩ ምግብ ማብሰል ይችላሉ፡፡ ወንዶች ግን በአንጻሩ በአንድ ጊዜ ከአንድ በላይ ነገር ማከናወን ያዳግታቸዋል፡፡ ለምሳሌ ያህል ቴሌቪዥን እያዩ በስልክ ማውራት አይሆንላቸውም፡፡ በስልክ ማውራት ካለባቸው ቴሌቪዥኑን አልመለከቱም፡፡ ቋንቋ…ሴቶች በቀላሉ በርካታ ቋንቋዎችን መማር ይችላሉ፡፡ በአንጻሩ የወንዶች አንጎል ለችግሮች

Read Full Article
ጥሩ አባት መሆን የምትችልባቸው 4 ዘዴዎች

ጥሩ አባት መሆን የምትችልባቸው 4 ዘዴዎች

🕔18:30, 22.Nov 2014

ምንጭ አድማስ ሬዲዮ አትላንታ በደቡብ አፍሪካ የሚኖረው ማይክል * “የተሳሳትኩት ነገር ምንድን ነው?” የሚለው ጥያቄ እረፍት ይነሳዋል። ጥሩ አባት ለመሆን ብዙ ቢያደርግም ዓመፀኛ ስለሆነው የ19 ዓመት ልጁ ባሰበ ቁጥር የተሻለ አባት መሆን ይችል እንደነበረ ይሰማዋል። በተቃራኒው በስፔን የሚኖረው ቴሪ ደግሞ

Read Full Article
ለአዳዲስ ወላጆች ስለ ጨቅላ ህፃናት አመጋገብ ምክር

ለአዳዲስ ወላጆች ስለ ጨቅላ ህፃናት አመጋገብ ምክር

🕔16:46, 17.Nov 2014

  ጨቅላ ህፃንዎን መመገብ ያለማቛረጥ የሚደረግ ሃላፊነት ነዉ፡፡ አዲስ ከመጣዉ የቤተሰብ አባልዎ ጋር የጠበቀ ግንኙነት ለመመስረት ጥሩ አጋጣሚን የሚፈጥርዎ እደል ነዉ፡፡ ስለሆነም የሚከተሉትን ሰባት ነጥቦች/ምክሮች ጨቅላ ህፃንዎን ለመመገብ ይረዳዎ ይችላል፡፡ በተጨማሪም ስለህፃናት አመጋገብም ይሁን ስለሌላ የጤና ጉዳይ ተጨማሪ መረጃ ከፈለጉ

Read Full Article
የእንቁላል ማኩረት እና የዘር ማፍራት (Ovulation and Fertility)

የእንቁላል ማኩረት እና የዘር ማፍራት (Ovulation and Fertility)

🕔22:15, 12.Nov 2014

ዋናው ጤና ይህን ያዉቁ ኖራል?… በእያንዳንዱ የወር አበባ ዑደት ወቅት እድሜያቸዉ በሀያዋቹ ወይም በሰላሳዋቹ መጀመሪያ የሆኑ ጤናማ የፍቅር ጉዋደኛሞች የወሊድ መከላከያን የማይወስዱ ከሆነ ጽንስ የሚረገዝበት የሀያ ፐርሰንት(20%) እድል አለ፡፡ ጽንስ መቁዋጠር የሚቻለዉ በእንቁላል ማኩረት ሂደት ወይም ኦቩሌሽን( ovulation) በሚካሄድበት ወቅት

Read Full Article
ልጆችዎን ጤናማ የኑሮ ዘይቤ እንዲከተሉ ለማድረግ

ልጆችዎን ጤናማ የኑሮ ዘይቤ እንዲከተሉ ለማድረግ

🕔00:04, 14.Oct 2014

(በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) ✔ ቤተሰብዎን በሙሉ የሚያሳትፉ ነገሮችን ያዘውትሩእግር መንገድ፣ውሃ ዋና እና በመናፈሻ አካባቢ መጫዎትን ከሙሉ ቤተሰብዎ ጋር ያከናውኑ ይህም የልጆችዎን እንቅስቃሴ የማድረግ ፍላጎት ያዳብራል፡፡✔ ጥሩ ምሳሌ ይሁኑአቸውእርስዎ የሚከተሉትን የአነኗኗር ዘይቤ ጤናማ ማድረግ ልጆችዎም እንዲመለከቱና እርስዎን እንዲከተሉ ያደርጋል፡፡ ✔

Read Full Article
መልካም እንቅልፍ ለመተኛት/ለማግኘት የሚመከሩ መንገዶች

መልካም እንቅልፍ ለመተኛት/ለማግኘት የሚመከሩ መንገዶች

🕔17:04, 16.Sep 2014

  የመደካከም ወይም የመነጫነጭ ስሜት ተሰምቶዎታል? መፍትሄዉ መልካም እንቅልፍ ማግኘት ነዉ፡፡ መልካም የሆነ የሌሊት እንቅልፍዎን ሊያሳጣዎት የሚችሉ መንስኤዎችን ያስቧቸዉ፤–ከስራ ቦታ ጫና አንስቶ እስከ የቤተሰብ ሃላፊነትና ከስራ ቦታ መባረርን፣ ከሰዎች ጋር ያለዎት ግንኙነት ጉዳዮችና ህመምን የመሳሰሉ ያልተጠበቁ ፈተናዎች ድረስ ሊሆን ይችላል፡፡

Read Full Article
ትዳር ለመመስረት ፍቅር ምን ያህል አስፈላጊ ነው

ትዳር ለመመስረት ፍቅር ምን ያህል አስፈላጊ ነው

🕔12:08, 6.Sep 2014

ስኬታማ ትዳር ከአንድ ሰው ጋር ደግሞ ደጋግሞ በፍቅር መውደቅን ይጠይቃል  ጤና ይስጥልኝ      በልጅነታችን ሁላችንም ፍቅር ካለ ሁሉ ነገር አልጋ በአልጋ ይሆናል የሚል ህልም ነበረን፡፡ እውነታው ግን ትዳር ቀላል የማይባል መመቻቸመች የሚጠይቅ ነገር መሆኑ ነው፡፡ ራጉዌል ዋልች ፍቅርና ትዳር ልክ እንደ

Read Full Article
የተጣበቁት መንትዮች አስጨናቂው የ6 ሰዓታት ቀዶ ሕክምና (መላኩ ብርሃኑ)

የተጣበቁት መንትዮች አስጨናቂው የ6 ሰዓታት ቀዶ ሕክምና (መላኩ ብርሃኑ)

🕔13:31, 3.Sep 2014

በመላኩ ብርሃኑ ይህ ታሪክ ተጣብቀው የተወለዱት የኢትዮጵያዊያኑ መንትዮች ማሪያ እና ሮዛ  ታሪክ ነው። እነሱን ለማለያየት እስካሁን ባለው መረጃ በሀገራችን የሕክምና  ታሪክ በዓይነቱ የመጀመሪያ የሆነው ቀዶ ሕክምና ተካሂዷል። ተሳክቶ ይሆን?…  አዲስጉዳይ መጽሔት ሂደቱን ተከታትሎ ታሪኩን እንዲህ ዘግቦታል። ዶክተር ፍሬሁን አየለ ወደ

Read Full Article
ድንገተኛ የእርግዝና መከላከያ ዘዴ ምንድን ነው

ድንገተኛ የእርግዝና መከላከያ ዘዴ ምንድን ነው

🕔16:59, 18.Aug 2014

(ከጤና ይስጥልኝ መፅሔት) የድንገተኛ እርግዝና መከላከያ ዘዴ አጠቃቀም መጨመሩ ይነገራል፡፡ ይህም ለኤች.አይ.ቪ መጨመር የራሱ አስተዋፅኦ እንዳለው ባለሞያዎች ያነሳሉ፡፡ ድንገተኛ የእርግዝና መከላከያ ዘዴ እርግዝናን እንጅ ሌሎችን የአባላዘር በሽታዎችን ሊከላከል ስለማይችል እንደስያሜው ሁሉ አንዲት ሴት ድንገተኛ  የእርግዝና ስጋት ውስጥ ስትገባ ብቻ ልትጠቀመው

Read Full Article

Archives