Back to homepage

ተላላፊ በሽታዎች

ታይፈስ/ Typhus

ታይፈስ/ Typhus

🕔11:48, 24.Dec 2014

(በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) ታይፈስ ሪኬትስያ በሚባል የባክቴሪያ ዓይነት አማካኝነት የሚመጣ የሕመም ዓይነት ሲሆን፣ የታይፈስ ዓይነቶች በዋነኛ ደረጃ በሁለት ይከፈላሉ፡፡ ነገር ግን ሌሎች የታይፈስ አይነቶችም ይገኛሉ፡፡ ✔ Epidemic Typhus (በወረርሽኝ መልክ የሚመጣ ታይፈስ) – ይህ የታይፈስ ዓይነት በሪኬትሲያ ፕሮዋዚክ በሚባል

Read Full Article
ኢቦላ ቫይረስ በሽታ (ኢቦላ ደም አፍሳሽ ትኩሳት)

ኢቦላ ቫይረስ በሽታ (ኢቦላ ደም አፍሳሽ ትኩሳት)

🕔01:20, 2.Dec 2014

ከፍተኛ ትኩረት የሚያስፈልገው እጅግ አደገኛ ሁኔታ ሸናፊ ዋቅቶላ ሕ/ ዶ በዘመናችን አዳዲስ ተላላፊ በሽታዎች እየተነሱና የድሮዎቹ ደግሞ ተመልሰው እየተስፋፉ ከፍተኛ የሕዝብ ጤና ጥበቃና የእኮኖሚ ቀውስ እያመጡ ነው። ለዚህ ክስተት ምክኒያቶቹ ብዙ ሲሆኑ የሰዎች አኗኗር መቀየር፣ የንግድ መስፋፋት፣ የአየር ንብረት መለወጥ፣ የሚክሮቦች መቀየር፣

Read Full Article
የኢቦላ በሽታን አስመልክቶ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ

የኢቦላ በሽታን አስመልክቶ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ

🕔16:29, 11.Nov 2014

ከኢትዮጵያ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር የተገኘ መረጃ። ለበለጠ መረጃ የሚኒስቴሩን የፈስቡክ ገጽ ይጎብኙ፦ 1. የኢቦላ በሽታ ምንድ ነው? የኢቦላ በሽታ በቫይረስ ምክንያት የሚመጣ፣ በፍጥነት ከሰው ወደ ሰው የሚተላለፍና በአጭር ጊዜ ውስጥ ለሞት የሚዳርግ በሽታ ነው፡፡ የኢቦላ በሽታ በምዕራብ አፍሪካ ሀገሮች በተደጋጋሚ

Read Full Article
ለህክምና ሄዶ በሽታ መሸመት!

ለህክምና ሄዶ በሽታ መሸመት!

🕔02:31, 10.Nov 2014

ጤናዎ ተጓድሎ ህመም ሲሰማዎና ስቃይ ሲበዛብዎ፣ ለስቃይዎ እፎይታን፣ ለህመምዎ ፈውስን ፍለጋ የሆስፒታሎችንና የክሊኒኮችን በራፍ ማንኳኳትዎ አይቀሬ ነው፡፡ እነዚህ የበሽታ ፈውስን ሽተው የሚሄዱባቸውና ከሥቃይም እንደሚገላግልዎት ተስፋ ያደረጉባቸው ቦታዎች ከከፍተኛ የአካል ጉዳት እስከ ሞት ሊያደርሱ የሚችሉ ሆስፒታል ወለድ በሽታዎችን የሚሸምቱባቸው ስፍራዎች ጭምር

Read Full Article
“ኢቦላ” – ለድሆች የቀረበ የወረርሽኝ ኢንቨስትመንት!?

“ኢቦላ” – ለድሆች የቀረበ የወረርሽኝ ኢንቨስትመንት!?

🕔10:50, 12.Oct 2014

በጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ በተለያዩ ወቅቶች የሰውን ልጅ ከእንስሳ በማሳነስ የተፈጸሙ ወንጀሎች ስለመኖራቸው መረጃዎች ይወጣሉ። በቤተ ሙከራ ውስጥ የሚፈበረኩትና ሆን ተብለው እንዲሰራጩ የሚደረጉት የበሽታ መነሻዎች የክቡር ሰው ልጆችን ህይወት በሚዘገንን ሁኔታ አራግፈውታል። አባት፣ እናት፣ ልጅ፣ የልጅ ልጅ፣ አልፎ ተርፎ ትውልድ …

Read Full Article
ኢቦላ ቫየረስ (EBOLA) ጠቃሚ መረጃ ስለሆነ ለጓደኛዎ ያካፍሉ።

ኢቦላ ቫየረስ (EBOLA) ጠቃሚ መረጃ ስለሆነ ለጓደኛዎ ያካፍሉ።

🕔17:49, 21.Sep 2014 Read Full Article
የተዳፈነው ፍም (መላኩ ብርሃኑ)

የተዳፈነው ፍም (መላኩ ብርሃኑ)

🕔09:33, 4.Sep 2014

በመላኩ ብርሃኑ ገናዬ በቦሌ ክፍለ ከተማ ድል ፍሬ ጤና ጣቢያ ውስጥ በተቋቋመው ‘የእናቶች ድጋፍ ቡድን’ ውስጥ ከሚሰሩት ‘አመቻች እናቶች’ አንዷ ናት።የእናቶች ድጋፍ ቡድን ኤች አይ ቪ በደማቸው የተገኘባቸውን ነፍሰ ጡር ሴቶች ተቀብሎ ከኤች አይ ቪ ነፃ የሆነ ልጅ እንዲወልዱ የምክርና

Read Full Article
ኢቦላ – ሰሞንኛው የዓለም ስጋት

ኢቦላ – ሰሞንኛው የዓለም ስጋት

🕔13:56, 4.Aug 2014

በ11 የአፍሪካ አገራት ተሰራጭቷል           ባለፈው ማክሰኞ ማለዳ… ሲኤን ኤን ከወደ ሴራሊዮን አንዳች አሳዛኝ ነገር ስለመከሰቱ ዘገበ፡፡ በምዕራብ አፍሪካዊቷ ሃገር በሴራሊዮን የተከሰተውን አሰቃቂ የኢቦላ ቫይረስ ወረርሽኝ ለመግታት ሌት ተቀን ደፋ ቀና ሲሉ ከነበሩት ታዋቂ ሃኪሞች አንዱ ሴራሊዮናዊ ዶ/ር ሼክ ሁማር

Read Full Article
የኢቦላ በሽታ በቫይረስ ምክንያት የሚመጣ፣ በፍጥነት ከሰው ወደሰው የሚተላለፍ በሽታ

የኢቦላ በሽታ በቫይረስ ምክንያት የሚመጣ፣ በፍጥነት ከሰው ወደሰው የሚተላለፍ በሽታ

🕔03:42, 1.Jul 2014

ሐምሌ 25 ቀን 2006 ዓ.ም 1. የኢቦላ በሽታ ምንድን ነው? የኢቦላ በሽታ በቫይረስ ምክንያት የሚመጣ፣ በፍጥነት ከሰው ወደሰው የሚተላለፍና በአጭር ጊዜ ውስጥ ለሞት የሚዳርግ በሽታ ነው፡፡ የኢቦላ በሽታ በምዕራብ አፍሪካ ሀገሮች በተደጋጋሚ በመከሰት ከፍተኛ ህመምና ሞት እያደረሰ የሚገኝ በሽታ ነዉ፡፡

Read Full Article
ኢትዮጵያ በትራኮማ በሽታ ስርጭት ከአፍሪካ 2ኛ ናት ተባለ!!

ኢትዮጵያ በትራኮማ በሽታ ስርጭት ከአፍሪካ 2ኛ ናት ተባለ!!

🕔11:28, 25.Jun 2014

(ሜዲካል ጋዜጣ) በኢትዮጵያ 800,000 የሚሆኑ ሰዎች ለዓይነ-ስውርነት ተጋላጭ ሆነዋል!!   ትራኮማ በኢትዮጵያ ለዓይነ-ስውርነት መንስኤበመሆን በሁለተኛነት ደረጃ ላይ እንደሚገኝ የዓለም ጤና ድርጅት ጠቆመ፡፡ የዓለም ጤና ድርጅት አጋር ድርጅቶች ጋር በአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን አዳራሽ ባዘጋጀው ጉባዔ ላይ በኢትዮጵያ ከ138ሺህ በላይ ሰዎች በትራኮማ

Read Full Article
በዘር የሚተላለፉ በሽታዎች

በዘር የሚተላለፉ በሽታዎች

🕔19:27, 22.Jun 2014

በቤተሰብዎ ውስጥ ስለተከሰተ የበሽታ ዝርዝር ያውቃሉ? በጣም በጉልህ ስለሚነገሩትና ስለሚታዩት በሽታዎች ያውቁ ይሆናል፡፡ ምናልባት ቅድም አያትዎ እና እህቶቻቸው የጡት ካንሰር ይዟቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተው ይሆናል፡፡ ወላጅ አናትዎ ግን ከዚህ በሽታ ነፃ ሆነው ይሆናል፡፡ ወይም ምናልባት ወላጅ አባትዎ እና ወንድማቸው

Read Full Article
የፆታና የተዋልዶ ጤና የመገናኛ ብዙሃን ትኩረት መሆን ያለበት  ለምንድን ነው?

የፆታና የተዋልዶ ጤና የመገናኛ ብዙሃን ትኩረት መሆን ያለበት ለምንድን ነው?

🕔00:39, 31.May 2014

የፆታና(Sexuality) ተዋልዶ ጤና ጤናማና ደህንነቱ የተጠበቀ ፆታዊ ግንኙነት፣እርግዝናን እንዲሁም ወሊድን አጠቃልሎ የሚይዝ ነው፡፡ የፆታና ተዋልዶ ጤና በሰዎች ኑሮ ውስጥ በጣም ድብቅ እና የግል ተብለው የሚታሰቡ፣ለመፃፍና በግልፅ ለማውራት የሚከብዱ ጉዳዮችን ያካትታል፡፡በዚህም ምክንያት አብዛኛው የሕብረተሰብ ክፍል ፆታንና ተዋልዶ ጤናን የተመለከቱ ጉዳዮች ላይ

Read Full Article
አሁን በወጣትነት እድሜ ላይ የደረሱ ከእናት ወደ ልጅ ኤች.አይ. ቪ የተላለፈባቸው ልጆች /ክፍል 2/

አሁን በወጣትነት እድሜ ላይ የደረሱ ከእናት ወደ ልጅ ኤች.አይ. ቪ የተላለፈባቸው ልጆች /ክፍል 2/

🕔04:17, 28.May 2014

እድሜህ ስንት ነው?“አስራ አራት” ስምንተኛ ክፍል ነህ? “ስድስት”ዘግይተህ ነው ትምህርት የጀመርከው?“አሁን ስምንት ነበር የምሆነው ሁለቴ ወድቄአለሁ” ቫይረሱ እንዳለብህ መቼ ተነገረህ?“ባለፈው አመት መሰለኝ እድሜዬ 13 እያለ”እንዴት ተነገረህ ማን ነገረህ?“እናቴ ነች ኤች. አይ. ቪ/ኤድስ’ኮ አለብህ አለችኝ “እንዴት አልኳት” እና ይህ የምትወስደው መድሃኒት ምንድን ነው? ከፈለክ ሂድና

Read Full Article
የኤች አይ ቪ ኤድስን  ግንዛቤ በተመረጡ ወረዳዎች ሕብረተሰብ ውስጥ ለማስረጽ  የሚያከናውነው ተግባራት

የኤች አይ ቪ ኤድስን ግንዛቤ በተመረጡ ወረዳዎች ሕብረተሰብ ውስጥ ለማስረጽ የሚያከናውነው ተግባራት

🕔04:01, 28.May 2014

በኢትዮጵያ ውስጥ ስለ ኤች አይ ቪ/ ኤድስ ያሉ እውነታዎች የኤች አይ ቪ ኤድስን ግንዛቤ  በሕብረተሰቡ ውስጥ የማስረጽ ተግባር  በአይ ፒ ኤም ኤስ ኘሮጀክት ውስጥ  በዋናነት የተካተተባቸው ምክንያቶች በኢትዮጵያ ውስጥ ስለ ኤች አይ ቪ/  ኤድስ ያሉ እውነታዎች [ሙሉውንለማንበብእዚህይጫኑ]    

Read Full Article
ኤች.አይ.ቪ/ኤድስ የት አደጋው አለ መረጃ ለሴቶች

ኤች.አይ.ቪ/ኤድስ የት አደጋው አለ መረጃ ለሴቶች

🕔03:03, 28.May 2014

ኤድስ አደገኛ የሆነ በሽታ ነው … እስከዛሬ ድረስ የማይድን በሽታ ነው፡፡ ኤድስ በዓለም ሁሉ የተስፋፋ ሲሆን በስዊዘርላንድም እንዲሁ ችግር ነው፡፡ የኤድስ መንስዔ ኤች.አይ. ቫይረስ ነው (ባጭሩ ኤች.አይ.ቪ ይባላል)፡፡ ኤች.አይ.ቪ በረጅም ዓመታት ውስጥ የሰውነት በሽታን የመከላከል አቅም  ያዳክማል፡፡ እናም ወደፊት አንድ ወቅት

Read Full Article
ከ ቲዩበርክሎስስ (ከሳንባ ነቀርሳ) ትድናላችሁ

ከ ቲዩበርክሎስስ (ከሳንባ ነቀርሳ) ትድናላችሁ

🕔20:25, 23.May 2014

ሙሉውን ጋዜጣ በፒ.ዲ.ኤ ፍ  ለማንበብ ይህንን ይጫኑ  Tuberkulose Amharisk

Read Full Article
ቲቢ(የሳምባ ነቀርሳ) ምንድነው?

ቲቢ(የሳምባ ነቀርሳ) ምንድነው?

🕔02:27, 18.May 2014

“ቲቢ” የቱበርኪሎሲስ የተባለ በሽታ ምህፃረ ቃል ሆኖ በአየር ላይ መንሳፈፍ በሚችሉ ጥቃቅን ጀርሞች አማካኝነት ይተላለፋል። በቲቢ የተለከፈ ሰው በሚስልበት፣ በሚያስነጥስበት፣ ወይም በሚጮህበት ግዜ፣ እነዚህን ጀርሞች ወደ አየር ይበትናሉ። ሌላ ሰው እነዚህን  ጀርሞች ወደ ውስጥ ካስገባ/ከተነፈሰ፣ በቱበርኪሎሲስ(ቲቢ) ሊለከፉ ይችላሉ። ቲቢ ድካም

Read Full Article
ኢትዮጵያ በትራኮማ በሽታ ስርጭት ከአፍሪካ 2ኛ ናትኢትዮጵያ

ኢትዮጵያ በትራኮማ በሽታ ስርጭት ከአፍሪካ 2ኛ ናትኢትዮጵያ

🕔23:19, 6.May 2014

አዲስ አድማስ ሚያዚያ 25 ቀን 2006 ዓ.ም በኢትዮጵያ 800ሺ የሚሆኑ ሰዎች ለዓይነ ስውርነት አደጋ ተጋልጠዋል 41 ሚሊዮን የሚሆኑ የዓለማችን ህዝቦች በትራኮማ ተጠቅተዋል ትራኮማ በዓለም ዙሪያ 1.3 ሚሊዮን ለሚሆን ዓይነ-ስውርነት መንስኤ ነው ተወልዳ ካደገችበት የትግራይ ክልል መሰዋክቲ ወረዳ፣ ወደ አዲስ አበባ የመጣችው

Read Full Article
በኢትዮጵያ በብዛት የተለመዱ የአባላዘር በሽታ አይነቶች

በኢትዮጵያ በብዛት የተለመዱ የአባላዘር በሽታ አይነቶች

🕔04:32, 21.Apr 2014

v  ጨብጥ v  ኤች አይ ቪ v  ቂጥኝ v  ከርክር(ጥልቀት ያለእውና በጣም የሚያም የብልት ቁስል) v  ባንቡሌ(እባጭ) v  ክላሚድያ(እንደ ጨብጥ የብልት ፈሳሽ) v  ትሪኮሞኒያሲስ(የብልት ፈሳሽ፣ ማሳከክ) v  ዋርት(በብልት አካባቢ የሚወጣ ኪንታሮት) v  ፓፒሎማ ቫይረስ v ኸርፐስ(ዉሃ የቋጠረ የሚያሳክክ ብዛት ያለው

Read Full Article
በመዲናዋ ምስጢራዊ የወሲብ ገበያ ደርቷል

በመዲናዋ ምስጢራዊ የወሲብ ገበያ ደርቷል

🕔01:07, 8.Dec 2013

(አብዛኛዎቹ “የአገልግሎቱ ተጠቃሚዎች” አረቦች ናቸው) የትላልቅ ድርጅቶች ፀሃፊዎች፣ ሞዴሎችና ተዋናዮች አሉበት ድንግልናን በ10ሺ ብር የሚያሻሽጡ ደላሎች ሞልተዋል የከተማዋ ቱባ ባለሃብቶች “የአገልግሎቱ” ተጠቃሚዎች ናቸው ሲኤምሲ ሣሚት ማዞሪያ አካባቢ ካሉት ዘመናዊ ቪላ ቤቶች በአንደኛው 12ሺ ብር ወርሃዊ ኪራይ እየከፈለች ትኖራለች፡፡ የምታሽከረክረው ኤክስኪዩቲቭ

Read Full Article

Archives