Back to homepage

ተዋልዶ ጤና

የማህጸን በር ካንሰርየካንሰር ገዳይነት ጨምሯል * በድሃ አገራት በየ2 ደቂቃው አንዲት ሴት በማህፀን በር ካንሰር ህይወቷ ያልፋል

የማህጸን በር ካንሰርየካንሰር ገዳይነት ጨምሯል * በድሃ አገራት በየ2 ደቂቃው አንዲት ሴት በማህፀን በር ካንሰር ህይወቷ ያልፋል

🕔21:10, 3.Aug 2017

በመታሰቢያ ካሳዬ በድሃ አገራት በየ2 ደቂቃው አንዲት ሴት በማህፀን በር ካንሰር ህይወቷ ሲያልፍ፤ በዓመት 230ሺ ሴቶች በበሽታው ይሞታሉ በካንሰር የሚሞተው በኤችአይቪ/ኤድስ ከሚሞተው በእጥፍ ይበልጣልካንሰር ከአንድ መቶ በላይ የሚሆኑ የህመም አይነቶች ጥቅል መጠሪያ ሲሆን ህመሙ የሚከሰተው የካንሰር ሴሎች ከቁጥጥር ውጪ በሆነ

Read Full Article
የእንቁላል ማኩረት እና የዘር ማፍራት (Ovulation and Fertility)

የእንቁላል ማኩረት እና የዘር ማፍራት (Ovulation and Fertility)

🕔22:15, 12.Nov 2014

ዋናው ጤና ይህን ያዉቁ ኖራል?… በእያንዳንዱ የወር አበባ ዑደት ወቅት እድሜያቸዉ በሀያዋቹ ወይም በሰላሳዋቹ መጀመሪያ የሆኑ ጤናማ የፍቅር ጉዋደኛሞች የወሊድ መከላከያን የማይወስዱ ከሆነ ጽንስ የሚረገዝበት የሀያ ፐርሰንት(20%) እድል አለ፡፡ ጽንስ መቁዋጠር የሚቻለዉ በእንቁላል ማኩረት ሂደት ወይም ኦቩሌሽን( ovulation) በሚካሄድበት ወቅት

Read Full Article
የፆታና የተዋልዶ ጤና የመገናኛ ብዙሃን ትኩረት መሆን ያለበት  ለምንድን ነው?

የፆታና የተዋልዶ ጤና የመገናኛ ብዙሃን ትኩረት መሆን ያለበት ለምንድን ነው?

🕔00:39, 31.May 2014

የፆታና(Sexuality) ተዋልዶ ጤና ጤናማና ደህንነቱ የተጠበቀ ፆታዊ ግንኙነት፣እርግዝናን እንዲሁም ወሊድን አጠቃልሎ የሚይዝ ነው፡፡ የፆታና ተዋልዶ ጤና በሰዎች ኑሮ ውስጥ በጣም ድብቅ እና የግል ተብለው የሚታሰቡ፣ለመፃፍና በግልፅ ለማውራት የሚከብዱ ጉዳዮችን ያካትታል፡፡በዚህም ምክንያት አብዛኛው የሕብረተሰብ ክፍል ፆታንና ተዋልዶ ጤናን የተመለከቱ ጉዳዮች ላይ

Read Full Article
የኤች አይ ቪ ኤድስን  ግንዛቤ በተመረጡ ወረዳዎች ሕብረተሰብ ውስጥ ለማስረጽ  የሚያከናውነው ተግባራት

የኤች አይ ቪ ኤድስን ግንዛቤ በተመረጡ ወረዳዎች ሕብረተሰብ ውስጥ ለማስረጽ የሚያከናውነው ተግባራት

🕔04:01, 28.May 2014

በኢትዮጵያ ውስጥ ስለ ኤች አይ ቪ/ ኤድስ ያሉ እውነታዎች የኤች አይ ቪ ኤድስን ግንዛቤ  በሕብረተሰቡ ውስጥ የማስረጽ ተግባር  በአይ ፒ ኤም ኤስ ኘሮጀክት ውስጥ  በዋናነት የተካተተባቸው ምክንያቶች በኢትዮጵያ ውስጥ ስለ ኤች አይ ቪ/  ኤድስ ያሉ እውነታዎች [ሙሉውንለማንበብእዚህይጫኑ]    

Read Full Article
ለስነ ተዋልዶ ጤና ችግር ምክንያቶች…

ለስነ ተዋልዶ ጤና ችግር ምክንያቶች…

🕔22:23, 26.May 2014

በአለም ደሀ በተባሉት ሀገሮች ያሉ ሴቶች በየቀኑ ፀሎት ያደርሳሉ፡፡ ፀሎት የሚያደርሱበት ምክንያትም… እርግዝና እንዳይከሰት ፣ እርግዝና ቢከሰት ክትትል ሊያደርጉበት የሚችሉበትን ክሊኒክ ርቀት በማሰብ፣ የእርግዝና ክትትል የሚያደርጉበት የጤና ተቋም ከሚኖሩበት አካባቢ እሩቅ በመሆኑ …ይህን ሁሉ መንገድ ተጉዤ ብሄድ ተቋሙ ክፍት ሆኖ

Read Full Article
የደናግላን ቁጥር ለምን ቀነሰ?

የደናግላን ቁጥር ለምን ቀነሰ?

🕔15:33, 29.Apr 2014

ድንግልና ወይም ክብረ ንፅህና (Virginity) የሴትነት ወሲባዊ ተአቅቦታና የጨዋነት ሚዛን እንደሆነ በሀገራችንም በሌሎች ሀገራትም ይታመንበታል፡፡ ይሄን ተከትሎ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ የሀገራችን ደናግላን ለመድረክ ወብቅ እያሉና እየተሰባሰቡ የዘመን ጥንካሬያቸውን እያሳዩ ነው፡፡ ዛሬ ፅሑፋችን የደናግላኑን ሰብዕናና በተቀሩት ሀገሮች ላይ የተደረጉ ጥናቶችን ዋቢ

Read Full Article
ከጥሎሽ የሚቀድም ጥሎሽ

ከጥሎሽ የሚቀድም ጥሎሽ

🕔18:48, 27.Apr 2014

  የሰርግ ወቅት ነው፡፡ ወላጆች ልጆቻቸውን ኩለው የሚድሩበት፣ ጥንዶች የሚሞሸሩበትና ሆቴሎች፣ መናፈሻዎችና መንገዶች በሙሽሮች የሚጨናነቁበት የሰርግ ወቅት፡፡ እንዲህ እንደዛሬው ተጋቢዎቹ እርስ በርሳቸው ተዋውቀው፣ በጓደኝነት ቆይተውና ጉዳያቸውን ሁሉ በውጪ ጨርሰው ለጋብቻ የሚበቁበት ሁኔታ ከመፈጠሩ በፊት፣ ጥንዶች ጋብቻቸውን የሚፈፅሙት በቤተሰብ ይሁንታና ፈቃድ

Read Full Article
ስለ አራቱ የድንግልና ዓይነቶች ምን ያህል ያውቃሉ?

ስለ አራቱ የድንግልና ዓይነቶች ምን ያህል ያውቃሉ?

🕔15:46, 19.Apr 2014

ከሊሊ ሞገስ በዚህ ጉዳይ ላይ ሴቶችን ለይተን ተጠያቂ ማድረጋችን የድርጊት ተቀባይ በመሆናቸውና ውጤት የአስተናጋጅነት እጣ ፈንታው በእነሱ በኩል እንዲያመዝን ተፈጥሮ ያደላችበት ፍርጃ ስላለ ነው፡፡ ምክንያቱም በመጀመሪያው የግንኙነት ወቅት የአካል መጉደል የሚከናወነው በእነሱ አካል ላይ ስለሆነ ማለት ነው፡፡ በዚህ የተነሳ ለድርጊቱ

Read Full Article
ሴቶች በባሎቻቸው ላይ የሚያታሉልት 7 ምክንያቶች

ሴቶች በባሎቻቸው ላይ የሚያታሉልት 7 ምክንያቶች

🕔22:03, 20.Feb 2014

‹‹ወንዶች አካላዊ ፍላጎታቸውን ለማስታገስ፤ ሴቶች ደግሞ ለተለያዩ ስሜታዊ ምክንያቶች ይወሰልታሉ›› ሲባል ሰምተው ይሆናል፡፡ ጥቂትም እውነትነት ሳይኖረው አይቀርም፡፡ በቅርቡ ሴቶች በፍቅረኞቻቸው ላይ የሚወሰልቱባቸውን ምክንያቶች ለማወቅ በሚል አንድ ጥናት ተደርጓል፡፡ ‹‹አሳሳሙ ይደብረኛል…›› ከሚለው እስከ ‹‹ለበቀል ነው›› የሚሉ ምላሾች ተገኝተዋል፡፡ ጥናቱ እንስቶችን ለመወስለት

Read Full Article
የሚስቶች እርግዝና ለባሎች ፈተና!

የሚስቶች እርግዝና ለባሎች ፈተና!

🕔19:26, 18.Jan 2014

  በውድቅት ሌሊት “ዎክ” ማድረግ ያምረኝ ነበር የሚዳቋ ጥብስ አምሮኝ ከየት ይምጣ?! “እርግዝናው የመጀመሪያዬ ነው፡፡ በፊት በፊት ሴቶች ሲያረግዙ የማይሆን ነገር ያምራቸዋል ሲባል ስሰማ ሲሞላቀቁ ነው  እያልኩ አስብ ነበር፡፡ ግን ተሳስቻለሁ፡፡ ከእርግዝናዬ 3 ወራት በኋላ ውስጤ የሚፈልገውና የሚያምረኝ ሁሉ ግራ  የሚያጋባ

Read Full Article
በትዳር መካከል ጸብ ሲነሳ እንዴት መፍታት ይቻላል?

በትዳር መካከል ጸብ ሲነሳ እንዴት መፍታት ይቻላል?

🕔17:24, 10.Aug 2013

ከሊሊ ሞገስ ትዳር በባህር ወይም ውቅያኖስ ውስጥ ያለችን ትልቅ መርከብ ይመስላል፡፡ መርከቧ ረጅም ርቀት እንደመጓዟ ለተለያዩ አየር ፀባይ ለውጦች መጋለጧ አይቀሬ ነው፡፡ ፀጥታና ሰላም የሰፈነበት ጉዞ እንደምታደርግ ሁሉ አንዳንዴ ማዕበልና ሞገድ ለበዛበት ነፋስ፣ ለተተናኳሽ ሻርኮች፣ ከበረዶ ክምር ጋር ለግጭት፣ ቀደም

Read Full Article
በወሲብ ወቅት ብልቴን ያቃጥለኛል፣ ያመኛል፣ ይቆስላል፣ ይላላጣል

በወሲብ ወቅት ብልቴን ያቃጥለኛል፣ ያመኛል፣ ይቆስላል፣ ይላላጣል

🕔20:56, 8.Jul 2013

እድሜዬ 25 ሲሆን የወንድ ጓደኛ አለኝ፡፡ ለአንድ ዓመት ያህል ጥሩ የወሲብ ግንኙነት ነበረን፡፡ ከአንድ ዓመት በኋላ አዲስ ነገር ተፈጠረ፡፡ በመጀመሪያ በግንኙነት ጊዜ ከእኔ ብልት የሚወጣው ፈሳሽ አይወጣም ነበር፡፡ ይህን ተመርምሬ መድሃኒቱን ተከታትዬ ለተወሰነ ጊዜ ተሻለኝ፡፡ ቀጥሎ የጓደኛዬ ብልት ብልቴ ውስጥ

Read Full Article
ቪያግራም እንደ ራስ ምታት ክኒን?

ቪያግራም እንደ ራስ ምታት ክኒን?

🕔14:48, 27.Jun 2013

ምንጭ፡ ሜዲካል ጋዜጣ ፋርማሲስት ወይዘሪት ዙፋን በቅርብ ጊዜያት ቁጥራቸው እየጨመረ የመጡትን የወሲብ ማነቃቂያ እንክብል ተጠቃሚዎች መብዛት ቢያስገርማትም ምክንያቱን ከብዙዎቹ ተጠቃሚዎች ትሰማለች ነገር ግን ብዙ ጊዜ ያለማዘዣ በድፍረት መጥተው ለመግዛት የሚከራከሩ ተማሪዎችን ስታይ ግን ይበልጠ ቢገርማትም ተማሪዎቹን አስረድታ ከመሸኘት ውጭ ምንም

Read Full Article
አከራካሪው የፅንስ ማቋረጥ ተግባር!

አከራካሪው የፅንስ ማቋረጥ ተግባር!

🕔03:15, 5.Jan 2013

“ፅንብ ማቋረጥ የወሊድ መከላከያ ተደርጐ ሊታሰብ አይገባም” እንዲያው እግር ጥሎት አልያም ጉዳይ ኖሮት ፒያሳ ካቴድራል ትምህርት ቤት አካባቢ ወደሚገኘው ሠፈር ብቅ ያለ ይታዘበው፣ ይገረምበት ነገር አያጣም፡፡ በለጋ የወጣትነት ዕድሜ ክልል ውስጥ ያሉ ሴቶች በአካባቢው በብዛት ውር ውር ሲሉ መመልከቱም አይቀርም።

Read Full Article
‹‹ቫይረሱ በደሜ ውስጥ መኖሩን እየነገርኳቸው”

‹‹ቫይረሱ በደሜ ውስጥ መኖሩን እየነገርኳቸው”

🕔02:23, 23.Feb 2008

‹‹ቫይረሱ በደሜ ውስጥ መኖሩን እየነገርኳቸው ደንገጥ እንኳን ሳይሉ ካለ ኮንዶም ወሲብ መፈጸም እንደሚፈልጉ የገለጹልኝ ብዙ ናቸው፡፡ኮንዶምማ የማይታሰብ ነገር ነው ይላሉ፡፡ በእንቢታቸው ጸንተውና ደብድበውኝ ካለኮንዶም የፈለጉትን የፈጸሙ አሉ፤›› ያለችን የሃያ ሰባት ዓመቷ ሴተኛ አዳሪ ነች፡፡የፊቷ ጥራት፣ አለባበሷ፣ እርጋታና ፈገግታዋ እንክብካቤ በበዛበት

Read Full Article

Archives