Back to homepage

ትዳር

የመውለድ አለመቻል/Infertility/ ችግሮች የህክምና መፉትሄዎች – ክፍል 2  (ሰብለ አለሙ)

የመውለድ አለመቻል/Infertility/ ችግሮች የህክምና መፉትሄዎች – ክፍል 2 (ሰብለ አለሙ)

🕔12:44, 29.Jul 2017

በምህራቡ ሀገር የምህራቡ ህክምና ( western medicine) ከተራቀቁባቸው የህክምና ዕይነቶች አንዱ የመውለድ ችግር ላጋጠማቸው ጥንዶች መፍትሄ መስጠት የሚችል ቴክኖሎጂ መፉጠራቸው ነው:: በዛው መጠን ይዘቱን ሳይለቅ ለዘመናት የተሸጋገረው የቻይና ባህላዊ ህክምና( traditional Chinese medicine ) በምህራቡ ሀገር ተቀባይነቱ ከጊዜ ወደጊዜ በመጨመር

Read Full Article
ሴቶችና ወንዶች ከትዳራቸው ውጭ ለምን ይማግጣሉ? | በውስልትና የተሰበረን ፍቅርንስ መጠገን ይቻላል?

ሴቶችና ወንዶች ከትዳራቸው ውጭ ለምን ይማግጣሉ? | በውስልትና የተሰበረን ፍቅርንስ መጠገን ይቻላል?

🕔12:05, 4.Feb 2017

(ዘ-ሐበሻ) ከትዳር ውጭ ከሌላ ሰው ጋር አካላዊ ግንኙነት ማድረግ ለብዙዎቹ የትዳር ጥምረቶች መፍረስ በምክንያትነት ይቀመጣል፡፡ የረጅም ጊዜ የጤና እክል፣ በልጆች አስተዳደግ ላይ የሚፈጠር የሐሳብ ልዩነት፣ የአንድ ወገን ግላዊ ሩጫ ለዚህ ተቋም መናጋት ብሎም መፍረስ ተጠቃሽ ሰበቦች ናቸው፡፡ ነገር ግን ከትዳር

Read Full Article
የወንዶች ሳይኮሎጂ – ወንዶች የማያውቋቸው በሳይንስ የደረሰባቸው 7 ጉዳዮች

የወንዶች ሳይኮሎጂ – ወንዶች የማያውቋቸው በሳይንስ የደረሰባቸው 7 ጉዳዮች

🕔11:04, 26.Dec 2016

ታይም መጽሔት ይዞት የወጣው ጉዳይ በጣም እያነጋገረ ነው፡፡ መጽሔቱ ‹‹የወንዶች ሳይኮሎጂ›› በሚለው ርዕሰ ጉዳዩ ስር ወንዶችና ሴቶች፣ ፍቅርን እንዲሁም ወሲብን በሚመለከቱ ጉዳዮች ዙሪያ በስፋት ይተነትናል፡፡ ለትንታኔውም ዋቢ ያደረገው የተለያዩ ሳይንሳዊ ጥናቶችን ነው፡፡ እኛም በአጭሩ በሚገባ መልኩ እንዲህ አቀናብረነዋል፡፡ 1. ቆንጆ

Read Full Article
ከዓመት በኋላ የበፊት ፍቅረኛዬን ማሰብ ጀምሬያለሁ፤ ጭንቅላቴ ማረፍ አልቻለምና ድረሱልኝ (የተለያያችሁ ጓደኞች አንብቡት)

ከዓመት በኋላ የበፊት ፍቅረኛዬን ማሰብ ጀምሬያለሁ፤ ጭንቅላቴ ማረፍ አልቻለምና ድረሱልኝ (የተለያያችሁ ጓደኞች አንብቡት)

🕔16:19, 22.May 2016

ሕሊናዬን እያስጨነቀኝ ያለ አንድ ሀሳብ አለ እንደሚከተለው ነው፡፡ ለመጀመሪያ ጊዜ ጓደኛነት ስመሰርት በአይን ለረጅም ጊዜ ከወደድኩዋት ልጅ ጋር በአጋጣሚ ተዋውቀን፤ ከዚያም ተነጋግረን በጓደኝነት 1 ዓመት ያህል ከዘለቅን በኋላ አንድ ስሜቴን የሚጎዳ ነገር ገጠመኝ፡፡ ፀጉሬን እየተስተካከልኩ ሳለ የማላውቃቸው ሰዎች ስለእሷ መጥፎ

Read Full Article
ባለትዳር መሆን የተሻለ ጤንነት እንዲኖረን ያደርጋል?

ባለትዳር መሆን የተሻለ ጤንነት እንዲኖረን ያደርጋል?

🕔08:13, 1.Aug 2015

ባህላዊ ዕውቀትም ይሁን ዘመናዊ ሳይንስ ያገቡ ሰዎች ከወንደላጤዎች የተሻለ ረጅም ዕድሜ እና ጤንነት እንዳላቸው ይገልፃሉ፡፡ “ከላጤዎች ጋር ሲነፃፀር ባለትዳሮች ጤናማዎችና እና ለረጅም ዘመን ለመኖር የታደሉ ናቸው” ይላሉ በካሊፎርነያ ዩኒቨርስቲ ሳይኮሎጂስት የሆኑት ዶክተር ቴዎዶር ሮቤልስ፡፡ “ጥናቶች እንደሚያሳዩት ባለትዳሮች በተለይ ወንዶች ረዘም

Read Full Article
መልካም እንቅልፍ ለመተኛት/ለማግኘት የሚመከሩ መንገዶች

መልካም እንቅልፍ ለመተኛት/ለማግኘት የሚመከሩ መንገዶች

🕔17:04, 16.Sep 2014

  የመደካከም ወይም የመነጫነጭ ስሜት ተሰምቶዎታል? መፍትሄዉ መልካም እንቅልፍ ማግኘት ነዉ፡፡ መልካም የሆነ የሌሊት እንቅልፍዎን ሊያሳጣዎት የሚችሉ መንስኤዎችን ያስቧቸዉ፤–ከስራ ቦታ ጫና አንስቶ እስከ የቤተሰብ ሃላፊነትና ከስራ ቦታ መባረርን፣ ከሰዎች ጋር ያለዎት ግንኙነት ጉዳዮችና ህመምን የመሳሰሉ ያልተጠበቁ ፈተናዎች ድረስ ሊሆን ይችላል፡፡

Read Full Article
ትዳር ለመመስረት ፍቅር ምን ያህል አስፈላጊ ነው

ትዳር ለመመስረት ፍቅር ምን ያህል አስፈላጊ ነው

🕔12:08, 6.Sep 2014

ስኬታማ ትዳር ከአንድ ሰው ጋር ደግሞ ደጋግሞ በፍቅር መውደቅን ይጠይቃል  ጤና ይስጥልኝ      በልጅነታችን ሁላችንም ፍቅር ካለ ሁሉ ነገር አልጋ በአልጋ ይሆናል የሚል ህልም ነበረን፡፡ እውነታው ግን ትዳር ቀላል የማይባል መመቻቸመች የሚጠይቅ ነገር መሆኑ ነው፡፡ ራጉዌል ዋልች ፍቅርና ትዳር ልክ እንደ

Read Full Article
ትዳር መፍረስ ለምን ያጋጥመዋል ፣ ደግሞስ መልካም ትዳር እንዴት ሊኖርህ ይችላል

ትዳር መፍረስ ለምን ያጋጥመዋል ፣ ደግሞስ መልካም ትዳር እንዴት ሊኖርህ ይችላል

🕔13:03, 12.May 2014

አንድ ጊዜ አንዲት ሴት ስለ ትዳር ያላትን አስተያየት እንዲህ ብላ ነገረችኝ፤- « ጥንድ በሆነ የርቀት ማሳያ መነጽር ምድረበዳውን ስቃኝ፣ ግንኙነትን አስመልክቶ በተለያየ ሁኔታና ደረጃ የሞቱ፣ ሊሞቱ የተቃረቡ፣ የተፋቱ ፣ የተለያዩ፣ ፣ የበሰበሱ ፣ አካላትን አያለሁ። ይህን ሁሉ ካየሁ በኋላ ለመሆኑ

Read Full Article
ባለቤቴሽን ከሌላ ሴት ጋር አልጋ ላይ ብታገኚው ወዲያው ፍቺን ከማሰብሽ በፊት ይህን አንብቢ

ባለቤቴሽን ከሌላ ሴት ጋር አልጋ ላይ ብታገኚው ወዲያው ፍቺን ከማሰብሽ በፊት ይህን አንብቢ

🕔22:52, 25.Feb 2014

ባለቤቴን ከሌላ ሴት ጋር አልጋ ላይ የያዝኩት ዕለትን የመሰለ መጥፎ ቀን በህይወቴ አጋጥሞኝ አያውቅም፡፡ እንደዚህ አይነት ነገር ያደርጋል ብዬ አስቤ አላውቅም፡፡ በጉዳዩ ዙሪያ ከባለቤቴ ጋር ስንነጋገር ‹‹ውዴ እወድሻለሁ፤ ነገር ግን ልጅቷንም እወዳታለሁ›› አለኝ፡፡ ይህን ሲለኝ እምባዬን መቆጣጠር አቃተኝ፡፡ እየቆየሁ ስሄድ

Read Full Article
ፍቅረኛ ልታጡ የቻላችሁባቸው 8 ምክንያቶች

ፍቅረኛ ልታጡ የቻላችሁባቸው 8 ምክንያቶች

🕔21:32, 1.Feb 2014

በሊሊ ሞገስ አንዳንድ ሰዎች መርጠው ብቸኛ ሊሆኑ ይችላሉ፡፡ በሌላ በኩል ደግሞ አንዳንድ ሰዎች ቅርብ ጊዜ ከጥሩ የፍቅር ግንኙነት ውስጥ በመውጣታቸው ምክንያት እና የሚመስላቸውን ሰው እስከሚያገኙ ድረስ ብቸኛ ሊሆኑ ይችላሉ፡፡ የዚህ ፅሑፍ አላማ ብቸኛ ሆኑ ወንዶችን እና ሴቶችን በሙሉ አንድ ሳጥን

Read Full Article
“ከእርሱ ጋር አብረን መሆኑ ያማል፤ ጨርሶ ከእርሱ መራቁም ከብዶኛል፤ ምን ይሻለኛል?”

“ከእርሱ ጋር አብረን መሆኑ ያማል፤ ጨርሶ ከእርሱ መራቁም ከብዶኛል፤ ምን ይሻለኛል?”

🕔21:29, 30.Jan 2014

በቅድሚያ ለጥያቄዬ መልስ ለመስጠት በመቻላችሁ ምስጋናዬን ላቀርብ እወዳለሁ፡፡ እንዴት ናችሁ? ጤና ይስልኝ፡፡ ስሜ ሃና ይባላል፡፡ ዕድሜዬ 28 ነው፡፡ በአንድ ዩኒቨርሲቲ ተምሬ በሶሲዮሎጂ ተመርቄ በሙያዬ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ውስጥ ተቀጥሬ በመስራት ላይ እገኛለሁ፡፡ የምኖረው ከቤተሰቦቼ ጋር ነው፡፡ ከልጅነት ጀምሮ የማውቀው አንድ

Read Full Article
ለወሲብ ህይወትዎ ፀር የሆኑ 5 የጤና ችግሮች

ለወሲብ ህይወትዎ ፀር የሆኑ 5 የጤና ችግሮች

🕔15:54, 8.Sep 2013

አገርና ድንበር ሳይወስነው በሰው ልጆች ሁሉ የሚፈፀመውንና የትልቅ ጉድኝት መገለጫ የሆነውን ወሲብ አስቸጋሪ የሚያደርጉ እና የደስታና እርካታ ምንጭ እንዳይሆን የሚያደርጉትን የጤና ችግሮች ከነመፍትሄያቸው የቅርብ ጊዜ ጥናቶችን ዋቢ አድርገን አሁን እንቃኛለን፡፡ – ጥናቶቹ ምን አሉ? – ስኳር ህመም እና ሴክስ –

Read Full Article
ለወሲብ ህይወትዎ ፀር የሆኑ 5 የጤና ችግሮች

ለወሲብ ህይወትዎ ፀር የሆኑ 5 የጤና ችግሮች

🕔19:02, 12.Feb 2013

አገርና ድንበር ሳይወስነው በሰው ልጆች ሁሉ የሚፈፀመውንና የትልቅ ጉድኝት መገለጫ የሆነውን ወሲብ አስቸጋሪ የሚያደርጉ እና የደስታና እርካታ ምንጭ እንዳይሆን የሚያደርጉትን የጤና ችግሮች ከነመፍትሄያቸው የቅርብ ጊዜ ጥናቶችን ዋቢ አድርገን አሁን እንቃኛለን፡፡ – ጥናቶቹ ምን አሉ? – ስኳር ህመም እና ሴክስ –

Read Full Article
ለባለትዳሮች 50 ምክሮች :

ለባለትዳሮች 50 ምክሮች :

🕔18:25, 31.Dec 2010

1.እያንዳንዱን ቀን ተቃቅፎ በመሳሳም ጀምሩት 2.በየቀኑ አንዱ ለሌላው ይጸልይ 3.መጽሐፍ ቅዱስን አብራችሁ አጥኑ 4.ትሑታን ሁን 5.ጨዋ ሁኑ 6.ስጦታ ተለዋወጡ 7.አዘውትራችሁ ፈገግ በሉ 8.ለጋሥ ሁኑ 9.ቀና ሁኑ 10.ይቅር በሉና እርሱት 11.ሌላው የሚፈልገውን ነገር ሌላው ሳይጠይቀው ያድርግ/ታድርግ 12.አድምጡ 13.አበረታቱ 14.ልዩነት ተቀበሉ 15.የእርሱን

Read Full Article
ስለተቃራኒ ፆታ መሳሳም ይህን ያውቁ ኖሯል?

ስለተቃራኒ ፆታ መሳሳም ይህን ያውቁ ኖሯል?

🕔15:42, 24.Jun 2010

ኡመር ታፈሰ ከአፕል ቫሊ – መሳሳም 29 የፊት ጡንቻዎች እንዲንቀሳቀሱ ያደርጋል – ፍቅረኛሞች ሲሳሳሙ ቅባቶች፣ ማዕድን ያላቸው ጨዎችንና ፕሮቲኖችን የመሳሰሉ ንጥረ ነገሮች ያሉበትን ምራቅ ይለዋወጣሉ፡፡ የቅርብ ጥናቶች እንደሚያመለክቱት ከላይ ያሉትን ንጥረ ነገሮች መለዋወጥ የሰውነትን በሽታ የመቋቋም አቅም ከፍ ያደርጋል፡፡ –

Read Full Article
ለተሳካ ትዳር የሚያስፈልጉ ወሳኝ ነገሮች

ለተሳካ ትዳር የሚያስፈልጉ ወሳኝ ነገሮች

🕔18:43, 9.Jun 2009

‹‹የተሳካ ትዳር የሚገኘው ትክክለኛውን አጋር በማግኘት ብቻ ሳይሆን ትክክለኛውን አጋር ሆኖ በመገኘት ነው፡፡››  ባርነት አር.ብርክነር በትዳር ውስጥ ትክክለኛውን አጋር ሆኖ ለመገኘት ይረዳዎ ዘንድ እነዚህን 8 ወሳኝ ነገሮች እንሆ፡- 1. ፍቅር /ፅናት ፍቅር ማለት በአጋር ላይ የመፅናት ውሳኔ ነው ፡፡ ከቴሌቪዥን

Read Full Article

Archives