Back to homepage

ነፍሰጡር እና እርግዝና

የመውለድ አለመቻል/Infertility/ ችግሮች የህክምና መፉትሄዎች – ክፍል 2  (ሰብለ አለሙ)

የመውለድ አለመቻል/Infertility/ ችግሮች የህክምና መፉትሄዎች – ክፍል 2 (ሰብለ አለሙ)

🕔12:44, 29.Jul 2017

በምህራቡ ሀገር የምህራቡ ህክምና ( western medicine) ከተራቀቁባቸው የህክምና ዕይነቶች አንዱ የመውለድ ችግር ላጋጠማቸው ጥንዶች መፍትሄ መስጠት የሚችል ቴክኖሎጂ መፉጠራቸው ነው:: በዛው መጠን ይዘቱን ሳይለቅ ለዘመናት የተሸጋገረው የቻይና ባህላዊ ህክምና( traditional Chinese medicine ) በምህራቡ ሀገር ተቀባይነቱ ከጊዜ ወደጊዜ በመጨመር

Read Full Article
በእርግዝና ወቅት የሚከሰት ከፍተኛ የደም ግፊት መጨመር ( PREECLAMPSIA)

በእርግዝና ወቅት የሚከሰት ከፍተኛ የደም ግፊት መጨመር ( PREECLAMPSIA)

🕔01:39, 9.Mar 2016

(በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም) በእርግዝና ጊዜ ሲለሚከሰት ከፍተኛ የደም ግፊት መጨመር እና ከፍተኛ መጠን ያለው የፕሮቲን መጠን በሽንት ውስጥ እንዲኖር ስለሚያደርገው በሕክምናው Preeclampsia (ፕሪኢክላምፕሲያ) ብለን ስለምንጠራው የሕመም ዓይንት በጥቂቱ ልንገራችሁ፡ በእርግዝና ወቅት የሚከሰት ከፍተኛ የደም ግፊት መጨመር (Preeclampsia) (በዶ / ር

Read Full Article
አመጋገብና እርግዝና

አመጋገብና እርግዝና

🕔12:44, 6.Dec 2014

በእርግዝናሽ ወቅት ልጅሽ ኃይልና ንጥረ ነገሮችን የሚያገኘው ካንቺ ነው። ስለዚህም በቂ የሆነ የበለፀጋ ምግብ ላንቺ እና ለልጅሽ መውሰድ ይኖርብሻል። በተቻለ መጠን ቁርስ፣ ምሳ፣ እራት እና በመሃል ደግሞ የተወሰነ መክሰስ መውሰድ ይመረጣል። በዚህ አይነት በቀን ውስጥ ጊዜ እየጠበቅሽ ስትመገቢ ለልጅሽ የሚሆን

Read Full Article
ወንዶችን መሀን የሚያደርጉ አዳዲስ ምክንያቶች ይፋ ተደረጉ!

ወንዶችን መሀን የሚያደርጉ አዳዲስ ምክንያቶች ይፋ ተደረጉ!

🕔00:00, 19.Jun 2014

40 በመቶው የጥንዶች ልጅ ማጣት መንስኤ ወንዱ ነው!! በዮሴፍ ጥሩነህ ]ሁሉም ሰው ልጅ ማለት ይችላል ራሱን ተክሎ ማለፍ፣ አይኑን በአይኑ ማየት ይፈልጋል፡፡ ጉዳዩ የፆታ ገደብ ባይኖረውም እርግዝናውንም ምጡንም ሴቶች ስለሚከውኑት ጉጉቱ በእነሱ ይበረታል፡፡ ፍሬ ማየት ሲዘገይም ጥያቄው ወደ ሴቲቱ ማመዘኑ

Read Full Article
“የእርግዝና መከላከያው ፎርጅድ ነው እንዴ?”

“የእርግዝና መከላከያው ፎርጅድ ነው እንዴ?”

🕔03:10, 31.May 2014

አዘጋጅ- መታሰቢያ ካሳዬ ውድ የጤና አምድ አዘጋጅ:- የሰላሳ ሁለት ዓመት ሴት ነኝ፡፡ ከስምንት ዓመት በፊት ከመሰረትኩት ትዳሬ ሶስት ልጆችን አፍርቻለሁ፡፡ በትምህርቴ እምብዛም ባለመግፋቴ፣ የእኔ የምለው ቋሚ ሥራየለኝም፡፡ የቤተሰባችን  መተዳደሪያ የባለቤቴ ወርሃዊ ደመወዝ ነው፡፡ በዚህ  ምክንያት ኑሮአችን ብዙም የሚያወላዳ አይደለም፡፡  የቤተሰባችን

Read Full Article
በእርግዝና ወቅት ሴቶች ላይ የሚደርስ አካላዊ ጾታዊ /ወሲባዊ/ና ሥነ ልባናዊ ጥቃትና መዘዙ

በእርግዝና ወቅት ሴቶች ላይ የሚደርስ አካላዊ ጾታዊ /ወሲባዊ/ና ሥነ ልባናዊ ጥቃትና መዘዙ

🕔23:28, 6.May 2014

  ፀሐይ ተፈረደኝ (ከኢሶግ) አዲስ አድማስ ሚያዚያ 25 ቀን 2006 ዓ.ም ድንገት ከጎረቤት አለያም መንገድ ላይ ባልና ሚስት ዱላ ቀረሽ ጭቅጭቅ ውስጥ ገብተው አሰተውለን ይሆን? … ጭቅጭቁ ከፋ ብሎ ዱላ የጨመረ ከሆነስ ….. አ  አእዚህ ከተማ ውስጥ ብዙ ሰው ነፍሠ ጡር

Read Full Article
በእርግዝና ወቅት የሚፈጠር የሰውነት መለጠጥ ከወሊድ በኋላ ቋሚ ሆኖ እንዳይቀር 3 ዘዴዎች

በእርግዝና ወቅት የሚፈጠር የሰውነት መለጠጥ ከወሊድ በኋላ ቋሚ ሆኖ እንዳይቀር 3 ዘዴዎች

🕔15:19, 6.May 2014

በእርግዝና ወቅት የሚፈጠርብኝ የሰውነት መለጠጥ ቋሚ ምልክት እንዳያመጣብኝ ምን ላድርግ? ጥያቄ፡- የማቀርበው ጥያቄ የ28 ዓመት ወጣት ነኝ፡፡ የዛሬ ዓመት የምወደውን ሰው አግብቼ አብሬ መኖር ጀምሬያለሁ፡፡ አሁን ደግሞ ልጅ የመውለድ ፕሮግራሜን እውን ለማድረግ እፈልጋለሁ፡፡ እናት መሆን በጣም የሚያስደስት ልምድ እንደሆነ ይሰማኛል፡፡

Read Full Article
የሚስቶች እርግዝና ለባሎች ፈተና!

የሚስቶች እርግዝና ለባሎች ፈተና!

🕔19:26, 18.Jan 2014

  በውድቅት ሌሊት “ዎክ” ማድረግ ያምረኝ ነበር የሚዳቋ ጥብስ አምሮኝ ከየት ይምጣ?! “እርግዝናው የመጀመሪያዬ ነው፡፡ በፊት በፊት ሴቶች ሲያረግዙ የማይሆን ነገር ያምራቸዋል ሲባል ስሰማ ሲሞላቀቁ ነው  እያልኩ አስብ ነበር፡፡ ግን ተሳስቻለሁ፡፡ ከእርግዝናዬ 3 ወራት በኋላ ውስጤ የሚፈልገውና የሚያምረኝ ሁሉ ግራ  የሚያጋባ

Read Full Article
ሴቶች ሁሉ ሊፈጽሙት የሚገባ የማህፀን በር ካንሰር ቅድመ ምርመራ

ሴቶች ሁሉ ሊፈጽሙት የሚገባ የማህፀን በር ካንሰር ቅድመ ምርመራ

🕔00:00, 29.Apr 2013

(መጋቢት 04/2005, በመታሰቢያ ካሣዬ, (አዲሰ አበባ))–ማንኛውም ግብረ ስጋ ፈፅማ የምታውቅ ሴት ለማህፀን በር የቅድመ ካንሰር መንስዔ ለሆነው በሂውማን ፓፒሎማቫይረስ ኢንፌኪሽን የመጋለጥ ዕድል አላት፡፡ ከ30-45 ዕድሜ ክልል ውስጥ ያሉ ሴቶች የማህፀን በር ቅድመ ካንሰር ምርመራ እንዲያደርጉ ይመከራል የሚለው ፓዝ ፋይንደር ኢንተርናሽናል ኢትዮጵያ ነው፡፡

Read Full Article
ነፍሰጡር እና እርግዝና

ነፍሰጡር እና እርግዝና

🕔21:21, 20.Mar 2013

የእርግዝና ወቅት በሳምንታት ነው የሚቆጠረው ለማርገዝ ከፍተኛ እድል ያለበት ወቅት በወርአበባ ዑድት ግማሽ ላይ ነው። እርግዝና ወቅት ማለት የጸነሰው እንቁላል መህጸን ውስጥ ማደግ ከጀመረችበት ቀን ጀምሮ፥ ልጅ እስኪወለድበት ቀን ድረስ ያለው ጊዜ ነው። እርግዝና ለ 9 ወራት ወይም ለ40 ሳምንታት

Read Full Article
ሴቶች ሁሉ ሊፈጽሙት የሚገባ የማህፀን በር ካንሰር ቅድመ ምርመራ

ሴቶች ሁሉ ሊፈጽሙት የሚገባ የማህፀን በር ካንሰር ቅድመ ምርመራ

🕔16:06, 10.Mar 2013

መታሰቢያ ካሣዬ ማንኛውም ግብረ ስጋ ፈፅማ የምታውቅ ሴት ለማህፀን በር የቅድመ ካንሰር መንስዔ ለሆነው በሂውማን ፓፒሎማቫይረስ ኢንፌኪሽን የመጋለጥ ዕድል አላት፡፡ ከ30-45 ዕድሜ ክልል ውስጥ ያሉ ሴቶች የማህፀን በር ቅድመ ካንሰር ምርመራ እንዲያደርጉ ይመከራል የሚለው ፓዝ ፋይንደር ኢንተርናሽናል ኢትዮጵያ ነው፡፡ የማህፀን

Read Full Article
የእናቶች ሞት ቅኝት እና ተገቢው ምላሽ…

የእናቶች ሞት ቅኝት እና ተገቢው ምላሽ…

🕔21:55, 6.Jan 2013

ፀሐይ ተፈረደኝ (ከኢሶግ) አዲስ አድማስ ሚያዚያ 25 ቀን 2006 ዓ.ም እ.ኤ.አ በ2015/ አለም አቀፉ ህብረተሰብ መሻሻል ሊያሳይባቸው ካሰባቸው 8/ ነጥቦች አንዱ የእናቶች ሞት መጠንን ከነበረበት በ3/4ኛ መቀነስ ነው፡፡ ይህንን እቅድ ማሳካት ኢትዮጵያን ጨምሮ ለብዙ ሀገራት የቤትስራ በመሆኑ እረፍት የለሽ እንቅስቃሴ

Read Full Article
የእርግዝና ክብደት መጨመር

የእርግዝና ክብደት መጨመር

🕔15:41, 31.Aug 2012

በእርግዝና ጊዜ ጤናማና የተመጣጠነ ምግብ ስትመገቢ እንዲሁም በትክክለኛው የክብደት መጠን ላይ ስትሆኚ፤ ልጅሽ የሚያስፈልጉትን ንጥረነገሮች እያገኝ እንደሆነ ያመላክትሻል። ልጅሽም በአስፈላጊው ፍጥነት እድገት ያሳያል። በእርግዝና ጊዜ ለሁለት ሰው መመገብ አስፈላጊ አይደለም። እርግጥ ነው ለልጅሽ እድገት የሚሆን ተጨማሪ ሃይል ያስፈልግሻል። ነገር ግን

Read Full Article
መንታ እርግዝና

መንታ እርግዝና

🕔15:37, 8.May 2012

መንታ እርግዝና የሚፈጠረው እንቁላል በሚለቀቅበት ወቅት (ovulation) ሁለት እንቁላሎችን አዘጋጅተሽ እነርሱ ከሁለት የወንድ የዘር ህዋሶች ጋር ስለተዳቀሉ ወይም አንድ እንቁላል ከአንድ የዘር ህዋስ ጋር ተዳቅላ የፈጠረቻት የፅንስ ህዋስ ለሁለት ተከፍላ ሁለት ፅንሶች በመስራቷ ነው። (link to ovuation) መንታ ማርገዝ ድርብ

Read Full Article
እርግዝና እና ወሲብ

እርግዝና እና ወሲብ

🕔02:27, 7.May 2012

አንዳንድ ጥንዶች የሴቷ ማርገዝ በወሲብ ህይወታቸው ላይ ምንም አይነት ለውጥ ባይፈጥርባቸውም በአብዛኛው እርግዝና የወንዱንም ሆነ የሴቷን የወሲብ ፍላጎት ይቀይረዋል። የተወሰኑ ጥንዶች እርግዝና የተሻለ የወሲብ ህይወት እንደሰጣቸው ሲመሰክሩ ሌሎች ከባድ ጊዜ ሊያሳልፉ ይችላሉ። ሆኖም በተለይ ከወሊድ በኋላ ብዙዎች ረዘም ያለ እረፍት

Read Full Article
እርግዝና እና የደም ግፊት በሽታ

እርግዝና እና የደም ግፊት በሽታ

🕔01:38, 7.May 2012

በእርግዝና ወቅት የደም ግፊት በሽታ ሊከሰት ይችላል። ይህንንም በመገንዘብ እናቶች ተገቢውን ጥንቃቄ ማድረግ ይገባቸዋል።   በእርግዝና ወቅት አራት የተለያዩ የደም ግፊት በሽታዎች ሊከሰቱ ይችላሉ፡፡ እነዚህም፦ ፕሪኤክላምፕሲያ (preeclampsia) ከእርግዝናም በፊት የነበረ የደም ግፊት በሽታ (Chronic Hypertension) ፕሪኤክላምሲያ የተደረበበት ከእርግዝናም በፊት የነበረ

Read Full Article
በመጀመሪያ የእርግዝና ወራት ውስጥ አነስተኛ የአልኮል መጠን መውሰድ ጉዳት እንደማያደርስ አንድ ጥናት ጠቆመ

በመጀመሪያ የእርግዝና ወራት ውስጥ አነስተኛ የአልኮል መጠን መውሰድ ጉዳት እንደማያደርስ አንድ ጥናት ጠቆመ

🕔01:25, 5.Apr 2012

ጥናቶች እንደሚያሳዩት ሴቶች በመጀመሪያዎቹ የእርግዝና ወራት አነስተኛ ወይም መካከለኛ መጠን ያለው አልኮል ቢወስዱ ፅንሱ ላይ ችግር እንደማያጋጥም አንድ ጥናት ጠቆመ። በብሎግ ጆርናል ለህትመት የበቃው የዴንማርክ ጥናት እንደሚያሳየው በሳምንት ከአንድ አስከ ስምንት መለኪያ አልኮል በእርግዝና ላይ ያሉ ሴቶች ቢወስዱ ለጉዳት አያጋልጣቸውም።ሆኖም ከፍተኛ

Read Full Article
ራስ ወዳድ በመሆኔ የፀነስኩትን ልጄን እንዴት አሳድገው ይሆን?

ራስ ወዳድ በመሆኔ የፀነስኩትን ልጄን እንዴት አሳድገው ይሆን?

🕔01:45, 9.Oct 2011

ምላሽ፡- አንዲት እናት ልጇን ከመውለዷ በፊት ከሆስፒታል ባገኘችው ፈቃድ ከሰው ልጅ ጋር በመዋልና በማደር እናትነትን ለመለማመድ ችላለች፡፡ ለዚህ ደግሞ የሥነ ልቦና ጥናት ያደረገችውና ሕፃናትና የመንከባከብ ልምድ በሚመለከት መጽሃፍ ያሳተመችው ማርታ ሲምሰር የተባለችን እናት ተሞክሮ መጥቀስ ጠቃሚ ነው፡፡ ቀደም ሲል ለሕፃናት

Read Full Article
የወር አበባ ህመም (ዲስሜኖሪያ)

የወር አበባ ህመም (ዲስሜኖሪያ)

🕔03:32, 1.Jan 2010

ዛሬ በወር አበባ ህመም ላይ ምክሮች እንሰጥዎታለን፡፡ስለወር አበባ ህመምም ይሁን ስለሌላ የጤና ጉዳይ ተጨማሪ መረጃ ከፈለጉ 8896 ሃሎ ዶክተር ላይ በመደወል በቂ ልምድና ሙያ ያላቸዉን ሀኪሞቻችንን ያማክሩ፡፡ እርስዎን ለማማከር ሁሌም ዝግጁ ናቸዉ፡፡ ከወር አበባ ጋር የተገናኘ ህመም ከእንብርት በታች ያለ

Read Full Article
በእርግዝና ወቅት በነፍሰጡር ሴቶች የሚጠየቁ ተደጋጋሚ ጥያቄዎች እና የህክምና ምላሾቻቸው

በእርግዝና ወቅት በነፍሰጡር ሴቶች የሚጠየቁ ተደጋጋሚ ጥያቄዎች እና የህክምና ምላሾቻቸው

🕔01:39, 1.Oct 2009

በእርግዝና ወቅት በነፍሰጡር ሴቶች የሚጠየቁ ተደጋጋሚ ጥያቄዎች እና የህክምና ምላሾቻቸው – በእርግዝና ወቅት በተለይም በመጀመሪያ የእርግዝና ወቅት ነፍሰጡር ሴቶች በርካታ ጥያቄዎችን ይጠይቃሉ፡፡ በኢትዮፒካሊንክ መረጃ አምስት በተባለው የመረጃ ፕሮግራም ሴቶች በእርግዝና ወቅት የሚጠይቋቸው አምስት ጥያቄዎች ምንድን ናቸው ? ምላሾቹስ ? በሚል

Read Full Article

Archives