Back to homepage

አስም

የአስም በሽታን ሊቀሰቅሱ የሚችሉ 5 ነገሮች

የአስም በሽታን ሊቀሰቅሱ የሚችሉ 5 ነገሮች

🕔19:57, 3.Jun 2016

ከዶ/ር ሆነሊያት ቱፈር የአስም በሽታ ሳንባችንን የሚጎዳ የህመም አይነት ሲሆን በዓለማችን ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው የበሽታው ተጠቂዎች ይገኛሉ፡፡ የአስም ህመም በአብዛኛው ከልጅነት ጀምሮ በመከሰት ደረጃ በደረጃ እያደገ የሚሄድ የመተንፈሻ አካል ህመም ቢሆንም አልፎ አልፎም ቢሆን እድሜ ከገፋ በኋላም የሚጀምር የህመም አይነት

Read Full Article
የአስም በሽታ

የአስም በሽታ

🕔12:21, 21.May 2015

(በዳንኤል አማረ) አስም የአየር ቧንቧዎች በሽታ ሲሆን የአተነፋፈስ ስርዓትን በማዛባት ለመተንፈስ አዳጋች ሁኔታን ይፈጥራል፡፡ የአየር መተላለፊያ ቧንቧዎችን እንዲቆጡ በማድረግ ወደ ሳንባ ኦክስጂን የሚወስዱ ቧንቧዎችን እንዲጠቡ ያደርጋል፡፡ ይህም እንደ ሳል፣ ሲተነፍሱ ድምጽ ማዉጣት፣ የትንፋሽ ማጠር፣ የደረት መወጠር እና የመሳሰሉት የአስም በሽታ

Read Full Article
ከሥራ ጋር የተያያዘ ጭንቀት ለአስም ሊያጋልጥ ይችላል

ከሥራ ጋር የተያያዘ ጭንቀት ለአስም ሊያጋልጥ ይችላል

🕔01:01, 30.Sep 2014

ሥራዬን ላጣ እችላለሁ የሚል ስጋትና ጭንቀት በአስም የመያዝ አደጋን ሊጨምር እንደሚችል በአውሮፓ የተደረገ አዲስ ጥናት አመለከተ፡፡ ጥናቱ በጀርመን የሚገኙ ከ7ሺ በላይ ተቀጣሪ ሠራተኞችን ያሳተፈ እንደነበር ታውቋል፡፡ እነዚህ ተሳታፊዎች አውሮፓ የኢኮኖሚ ድቀት ባጋጠማት ወቅት (እ.ኤ.አ ከ2009 እስከ 2011 ዓ.ም) ስለመተንፈሻ አካላት

Read Full Article
የሚበሉና የማይበሉ ምግቦች – ለአስም ህመምተኞች

የሚበሉና የማይበሉ ምግቦች – ለአስም ህመምተኞች

🕔17:30, 22.Jun 2014

 ዶ/ር ብርሃኔ ረዳኢ        በዚህ የክረምት ወራት መግቢያ ወቅት የአስም ህመም የሚቀሰቀስባቸው ሰዎች በርካታ ናቸው፡፡ ህመሙ ከፍተኛ ደረጃ የደረሰባቸው ደግሞ ወቅትና ጊዜ ሳይጠብቅ መተንፈስ እስኪሳናቸው ድረስ ለሰአታት እያንቋረሩ ሲያስሉ ማየት ለቤተሰብና ወዳጅ አስጨናቂ ነው፡፡ በዚህ ጊዜ ያድናል የተባለ

Read Full Article
አስም ትናንት፣ ዛሬና ነገ – የአስም ህክምናዎችና መድሃኒቶች በቀድሞዎቹ እና በአዳዲስ ጥናቶች ውስጥ

አስም ትናንት፣ ዛሬና ነገ – የአስም ህክምናዎችና መድሃኒቶች በቀድሞዎቹ እና በአዳዲስ ጥናቶች ውስጥ

🕔00:29, 25.Mar 2014

ከመተንፈሻ አካል ጋር ተያይዞ የሚከሰተው የአስም ህመም ከፍተኛ ቅዝቃዜ ባለበት በዚህ በክረምት ተባብሶ የመታየት እድሉ ከፍተኛ ነው፡፡ በዚህ ቀዝቃዛማ ወቅት እኛ ላይ ይበረታሉ እንጂ ቀዝቃዛማ አየር በሚኖርበት በየትኛውም የዓለማችን ክፍል ችግሩ ተባብሶ መታየቱ አይቀርም፡፡ ይህ ችግር እንዳለ ባለበት ሁኔታ ውስጥ

Read Full Article
አስም

አስም

🕔23:27, 21.Oct 2013

   

Read Full Article
አስም ትናንት፣ ዛሬና ነገ

አስም ትናንት፣ ዛሬና ነገ

🕔00:04, 21.May 2013

      Source: goshhealth.org

Read Full Article
አስም ምንድን ነው?

አስም ምንድን ነው?

🕔20:41, 14.Jul 2012

አስም የመተንፈሻ አካላት በሽታ ሲሆን የአየር ቧንቧዎች መጥበብን በማስከተል በአተነፋፈስ ላይ ችግር ያመጣል፡፡በተፈጥሮ የአይር ቱቦዎቻችን እንዳጋጣሚ ከሚገባ ከማንኛውም ባእድ ነገር እራሳቸውን የሚጠብቁበት መንገድ አላቸው፡፡ ይህ ለባእድ ነገር የምናሳየው መልስ በአስም በሽተኞች ላይ የተጋነነ ነው፡፡ ስለዚህ በሌላ ጤነኛ ሰው ላይ የማናያቸውን

Read Full Article
የሳይነስ እና የአስም በሽታ

የሳይነስ እና የአስም በሽታ

🕔23:46, 21.May 2012

የሳይነስ ቁስል ሳይነስ ቁስል ከፊት ጀርባ የሚገኙት በአየር የተሞሉት ቀዳዳዎች (sinuses) መቁሰል (inflammation) ነው፡፡ ይኽ ቁስል በአብዛኛው በራሱ ጊዜ የሚድን ሲሆን በአፍንጫ እና በአይን ዙሪያ ህመምን ያስከትላል፡፡ ከፊትህ ጀርባ በአፍንጫ ቀዳዳ ዙሪያ አራት ጥንድ የሆኑ ቀዳዳዎች(sinuse) ይገኛሉ፡፡ እነዚህ ቀዳዳዎች ንፍጥ

Read Full Article
ማጨስ ክልክል ነው!!!

ማጨስ ክልክል ነው!!!

🕔17:27, 20.Feb 2010

ውድ አንባቢያን በመቀጠል ሌላውንና በጤናችንና በማህበራዊ ሕይወታችንከፍተኛ የሆነ ጉዳት ስለሚያመጣው፣የሲጋራ ሱስ በሰፊው እንመለከታለን፡፡ እ.ኤ.አ እስከ 1940 ዎቹ ድረስ ሲጋራን ማጨስ ምንም ጉዳት እንደሌለውናእንዲያውም የቅንጦት እና ክብር መገለጫ ተደርጎ ይታስ ነበር፡፡ በኋላ ላይ ግንበተደረጉ የላብራቶሪ ፍተሸዎች እንደተረጋገጠው ከአንድ ሲጋራ የሚወጣው ጭስወደ 4ሺህ ዓይነት ኬሚካል ንጥረ-ነገሮችን የያዘ፣ ከእንዚህም ውስጥ አብዛኛዎቹመርዛማነት ያላቸውና 43 ያህል ደግሞ ካንሰርን ሊያመጡ የሚችሉ መሆኑን ነው፡፡

Read Full Article
ማጨስ ለአዕምሮ ህመም ያጋልጣል

ማጨስ ለአዕምሮ ህመም ያጋልጣል

🕔02:30, 20.Nov 2008

ሲጋራ ማጨስ ለሳምባ ካንሰርና ለተለያዩ የጤና ችግሮች እንደሚያጋልጥ በተለያዩ ጊዜያት የተካሄዱ የጥናት ውጤቶች አሳይተዋል፡፡ ሰሞኑን በዩናይትድ ስቴትስ ይፋ የተደረገው አንድ የጥናት ውጤት በበኩሉ በየዕለቱ በከፍተኛ ሁኔታ ማጨስ ለተለያዩ የአእምሮ ህመሞች የመጋለጥ እድልን ከፍ ሊያደርገው እንደሚችል አስረድቷል፡፡ ዜናውን ከሥፍራው ያሰራጨው ቢ.ቢ.ሲ.

Read Full Article
ደረቅ ሳልን ለመከላከል በቤት ውስጥ በቀላሉ የምናዘጋጃቸው መድሃኒቶች

ደረቅ ሳልን ለመከላከል በቤት ውስጥ በቀላሉ የምናዘጋጃቸው መድሃኒቶች

🕔18:51, 3.May 2008

ደረቅ ሳልን ለመከላከል በቤት ውስጥ በቀላሉ የምናዘጋጃቸው መድሃኒቶች። ደረቅ ሳል ጉሮሮዎን ካሰመሞትና በእንቅልፍ ሰዓት የሚያስቸግሮት ከሆነ እነዚህን በቀላሉ የምናዘጋጃቸውን ነገሮች በመጠቀም ማከም እንደምንችል በተለያዩ ጊዜያቶች የተሰሩ ጥናቶች አመላክተዋል። እነዚህም፦ በጨው መጉመጥመጥ፦ በመጠኑ ለብ ባለ ውሃ ውስጥ አንድ ማንኪያ ጨው በመጨመር

Read Full Article

Archives