Back to homepage

ጤና ነክ እውነታዎች

ቀረፋን የመመገብ የጤና ጥቅሞች

ቀረፋን የመመገብ የጤና ጥቅሞች

🕔14:39, 8.Mar 2016

(በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) 1. በአንቲ ኦክሲደንት የበለፀገ ነው ቀረፋ በውስጡ ያዘው አንቲ ኦክሲደንት መጠን ቶሎ የማርጀትን ሁኔታ አንደሚያዘገይ ጥናቶች ያሳያሉ፡፡ 2. ለልብን ጤናማነት ጥናቶች እንደሚሳዩት ከሆነ ቀረፋ ለልብ ሕመም ተጋላጭነትን የሚጨምሩ ሆኑታዎችን ይቀንሳል፡፡ ከዚህ በተጨማሪ የኮሌስትሮል መጠን እንዳይጨምርም የመከላከል

Read Full Article
የብብት ጠረንን መልካም ለማድረግ የሚጠቅሙ ምክሮች

የብብት ጠረንን መልካም ለማድረግ የሚጠቅሙ ምክሮች

🕔11:38, 5.Oct 2015

(ኤፍ.ቢ.ሲ) የሰው ልጅ የራሱ የሆነ የተለየ የሰውነት ጠረን አለው። ይህ የሰውነት ጠረን ጤናማ ቢሆንም በአንዳንድ ሰዎች ዘንድ ግን ከመጠን ያለፈ ይሆንና ከራስ አልፎ ሌሎችንም ሊረብሽ ይችላል። ሰውነታችን ኤክሶክራይን (exocrine) እና አፖክራይን (apocrine) የተሰኙ ሁለት አይነት ላብ አመንጪ እጢዎች አሉት። ኤክሶክራይን የተባሉት እጢዎች

Read Full Article
የፀጉር መበጣጠስን ለማስቀረት 5 ቀላል ዘዴዎች

የፀጉር መበጣጠስን ለማስቀረት 5 ቀላል ዘዴዎች

🕔11:33, 4.Sep 2015

  የፀጉር መበጣጠስን ለማስቀረት በሚል ውድ የውበት መጠበቂያና የፀጉር መንከባከቢያ ውጤቶችን ከመሸመት ይልቅ በቀላሉ የምናገኛቸውን ነገሮች እና ተፈጥሯዊ ዘዴዎችን በመጠቀም ለፀጉራችን እንክብካቤ ማድረጉ የሚመረጥ ሲሆን፥ የውበት ባለሙያዎችም ይህንኑ እንድናደርግ ነው የሚመክሩን። በመሆኑም እነዚህን አምስት አማራጮች እንድንተገብራቸው ታይምስ ኦፍ ኢንዲያ ያወጣው

Read Full Article
የጥቁር አዝሙድ የጤና ጥቅሞች

የጥቁር አዝሙድ የጤና ጥቅሞች

🕔10:27, 5.Aug 2015

(በዶር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) *ለካንሰር ህመም የክሮሽያ ተመራማሪዮች ጥቁር አዝሙድ በውስጡ የያዛቸው ንጥረ ነገሮች የካንሰር ሴሎችን የመቀነስ ሀይል እንዳለው ይናገራሉ። *ለጤናማ ጉበት ጥቁር እዝሙድ ለጉበት ጤና እጅግ ጠቃሚ ሲሆን መድሀኒት በብዛት በመውሰድ፣ በአልኮል መጠጥ ወይንም በሌሎች ህመሞች ምክንያት የተጎዳን ጉበት

Read Full Article
ለኩላሊት ጤንነት የሚጠቅሙ 6 ምግቦች

ለኩላሊት ጤንነት የሚጠቅሙ 6 ምግቦች

🕔16:21, 4.Jul 2015

(በዳንኤል አማረ እና ዳግማዊ ዳንኤል©ኢትዮጤና) ጤነኛ ኩላሊት ማለት ልክ እነደ ልብ ጥቅም አለው፡፡ ኩላሊት በሰውነታችን ውስጥ የሚመረቱ፣ የማይፈለጉ፣ ከመጠን በላይ የበዙ እና መርዛማ የሆኑ ነገሮችን ከደማችን በማጣራት በሽንት መልክ ከሰውነታችን ያስወጋዳል፡፡ በተጨማሪም ኩላሊት በሰውነታችን ውስጥ ያሉትን የኔጌቲቭ ቻርጅ መጠን እና

Read Full Article
የቴምር (Dates) 10 የጤና በረከቶች

የቴምር (Dates) 10 የጤና በረከቶች

🕔22:27, 28.Jun 2015

በርካቶቻችን በብዛት የምንጠቀመው እና በተለይም በረመዳን ጾም ወቅት በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድየሚዘወተረው ቴምር በርካታ የጤና ጠቀሜታዎች አሉት። በቫይታሚን፣ ማዕድናትና የተለያዩ ንጥረ ነገሮች የበለጸገ መሆኑ በርካታ የጤና ጠቀሜታዎች እንዲኖሩት አስችሎታል፡፡…ለምሳሌ ያህል… 1) ስብና ኮልስትሮል፡ ከየትኛውም የኮልስትሮል ዓይነቶች የጸዳና በጣም አነስተኛ የስብ

Read Full Article
ዘመነ እርጠት (Menopause) በወንዶች ይኖር ይሆን?  (በዳንኤል አማረ)

ዘመነ እርጠት (Menopause) በወንዶች ይኖር ይሆን? (በዳንኤል አማረ)

🕔09:20, 11.May 2015

የወንዶች ዘመነ እርጠት የሚከሰተው ቴስቴስትሮን የሚባለው ሆርሞን መመረት ሲቀንስ ነው። ከሴቶች ዘመነ እርጠት ጋር ሲነፃፀር በወንዶች ላይ የሂደቶቹ መገለጫዎች ዘግይተው ይጀምራሉ ከዚያም ለውጣቸው የዘገየ ይሆናል። እድሜያቸው ከ25-75 ዓመት ያሉ ወንዶች ላይ የፍትወተ ስጋ ስራ/አገልግሎት ቀስ በቀስ መቀነስ ይታይባቸዋል በዚህ ጊዜ

Read Full Article
10 ትልልቅ የፊት አስተጣጠብ ስህተቶች

10 ትልልቅ የፊት አስተጣጠብ ስህተቶች

🕔19:59, 18.Mar 2015

የተሳሳተ ምርት መምረጥ ፊትን መታጠብ በጣም ቀላል እና የተለመደ የዕለት ተዕለት ተግባር ይመስላል፡፡ ይሁን እንጂ ፊታችንን በምንታጠበብት ወቅት የምንጠቀማቸው አንዳንድ ምረቶች የፊት ቆዳችን ላይ የትየለሌ ችግር ሊያስከትሉ ይችላሉ፡፡ ከእነዚህ የቆዳችግሮች ውስጥ ድርቀት፣ የማቃጠል ስሜት፣ የወዝ መብዛት እና የቆዳ መሰነጣጠቅ በቀዳሚነት

Read Full Article
ቦርጭዎን ለማጥፋት 10 መፍትሄዎች  (በዶክተር ሆነሊያት ኤፍሬም)

ቦርጭዎን ለማጥፋት 10 መፍትሄዎች (በዶክተር ሆነሊያት ኤፍሬም)

🕔12:40, 2.Mar 2015

(በዶክተር ሆነሊያት ኤፍሬም) 1. ጥናቶች እንደሚያሳዩት ከሆነ አንድ ብርጭቆ ሎሚ ያለው ውኃን ጠዋት መጠጣት (የሎሚው መጠን እንዳይበዛ ጥንቃቄ ያድርጉ) 2. አረንጓዴ ሻይ መጠጣት፡- በውስጡ በያዘው ንጥረ ነገር ምክንያት አላስፈላጊ ስብን የማስወገድ አቅም እንዳለው ጥናቶች ያሳያሉ፡፡ 3. ስብ የማቃጠል ችሎታ ያላቸው

Read Full Article
ለክብደት መቀነስ ሚስጥሩ ምንድን ነዉ?

ለክብደት መቀነስ ሚስጥሩ ምንድን ነዉ?

🕔04:06, 1.Feb 2015

ዛሬ በክብደት መቀነስ ላይ ምክሮች እንሰጥዎታለን፡፡ስለክብደት መቀነስም ይሁን ስለሌላ የጤና ጉዳይ ተጨማሪ መረጃ ከፈለጉ 8896 ሃሎ ዶክተር ላይ በመደወል በቂ ልምድና ሙያ ያላቸዉን ሀኪሞቻችንን ያማክሩ፡፡ እርስዎን ለማማከር ሁሌም ዝግጁ ናቸዉ፡፡ ክብደትን ለመቀነስ የሚረዱ ዘዴዎችና ፕሪንስፕሎች(መመሪያዎች) ተመሳይ የሆኑ ምክሮች ሲሁኑ እነሱም

Read Full Article
መልካም እንቅልፍ ለመተኛት/ለማግኘት የሚመከሩ መንገዶች

መልካም እንቅልፍ ለመተኛት/ለማግኘት የሚመከሩ መንገዶች

🕔03:11, 1.Feb 2015

የመደካከም ወይም የመነጫነጭ ስሜት ተሰምቶዎታል? መፍትሄዉ መልካም እንቅልፍ ማግኘት ነዉ፡፡ መልካም የሆነ የሌሊት እንቅልፍዎን ሊያሳጣዎት የሚችሉ መንስኤዎችን ያስቧቸዉ፤–ከስራ ቦታ ጫና አንስቶ እስከ የቤተሰብ ሃላፊነትና ከስራ ቦታ መባረርን፣ ከሰዎች ጋር ያለዎት ግንኙነት ጉዳዮችና ህመምን የመሳሰሉ ያልተጠበቁ ፈተናዎች ድረስ ሊሆን ይችላል፡፡ ምንም

Read Full Article
ሞሪንጋ

ሞሪንጋ

🕔16:00, 22.Jan 2015

ዉድ የ8896 ሃሎ ዶክተር ወዳጆቻችን፣-እንደምታዉቁት ከሳምንታት በፊት ስለሞሪንጋ ጥቅምና አጠቃቀሙ ዉይይት እንዲደረግበት በፌስ ቡክ ድረገጻችን ላይ ለጥፈን የሞቀ ዉይይት እንደተደረገበት ይታወሳል፡፡ በዚህ ጉዳይ ላይ ላይክ፣ኮሜንት ላደረጉና፣በዉይይቱ ላይ ለተሳተፋችሁ ሁሉ ምስጋናችን የላቀ ነዉ፡፡ ስለሞሪንጋ ተጨማሪ መረጃ እንድንሰጣችሁ በጠየቃችሁን መሰረት ለዛሬ በሞሪንጋ

Read Full Article
ሲጋራን በ ሲጋራ! (E-Cigarette)

ሲጋራን በ ሲጋራ! (E-Cigarette)

🕔19:24, 14.Jan 2015

ሲጋራ አጫሾችን እንደማበረታታት አይቆጠርብኝ፤ ደግሞም የመረጃ ክፉ የለውምና ዛሬ ስለ ኤሌክትሮኒካዊው ሲጋራ (E-cigarette or Personal Vaporizer (PV)) ላወራችሁ ወደድኩ፡፡ ኢ-ሲጋሬት በኣጫጫስ ባህሉ፣ በቅርፁ፣ በመጠኑ፣ በአማማጉ እና በኒኮቲን ንጥረ ነገሩ ልክ እንደማንኛውም የቶባኮ ሲጋራ ቢመስልም ጭስ አልባ፣ ጎጂ ጥቀርሻ  የለሽ (No

Read Full Article
የኩከምበር የጤና ጥቅሞችን ያውቃሉ?

የኩከምበር የጤና ጥቅሞችን ያውቃሉ?

🕔12:01, 2.Jan 2015

(በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) 1. የመገጣጠሚያ ህመም ስሜትን ያስታግሳል 2. የኮሌስትሮል መጠንን ይቀንሳል 3. ክብደት ለመቀነስ ይረዳል 4. የምግብ መፈጨት ሂደትን ያግዛል 5. የእራስምታት ህመምን ይከላከላል 6. ካንሰርን የመዋጋት አቅም አለው 7. ለፀጉሮ ወዝን ይሰጣል 8. ለደም ግፊትና ለስኳር ህመምተኞች

Read Full Article
በሽታን ተከላካይ የሆኑ አረንጓዴ ተክል ምግቦች

በሽታን ተከላካይ የሆኑ አረንጓዴ ተክል ምግቦች

🕔13:04, 29.Dec 2014

(በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) የአረንጓዴ ተክሎች ለጤና ጠቃሚ መሆን የማያጠራጥር ሲሆን ለዛሬ በጥቂቱ ስለተክሎቹ አይነትና ጥቅሞቻቸዉ ልነግራችሁ ወደድኩኝ፡፡ ✔ ብሮኮሊ ይህ አትክልት በቫይታሚን ሲ እና በፋይበር የበለጸገ ሲሆን በዉስጡ የያዛቸዉ ንጥረ ነገሮች በሽታን የመከላከል አቅማቸዉ ከፍተኛ ነዉ፡፡ የሳንባ እና የካንሰር

Read Full Article
የቆዳ ጤንነት

የቆዳ ጤንነት

🕔17:01, 29.Nov 2014

(በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) 1. የፊት ቆዳችንን ጤና ለመጠበቅ አንዱ እና ዋነኛው መንገድ ቆዳችንን ከሃይለኛ ጸሀይ መከላከል ነው፡፡ በብዘት ለጸሀይ የተጋለጠ ቆዳ የመሸብሸብ እና ለሌሎች የቆዳ ችግሮች የተጋለጠ ይሆናል ፤ ስለዚህም ከጸሃይ የመከላከያ ቅባቶችን ፣ ዣንጥላ እና ለጸሃይ የማያጋልጡ አይነት

Read Full Article
የባህል መድሐኒት ”አረንጓዴው ወርቅ”

የባህል መድሐኒት ”አረንጓዴው ወርቅ”

🕔19:58, 25.Nov 2014

ገብረህይወት ካህሳይ አዳማ ዘመናዊ ህክምና ባልተስፋፋበት ዘመን ዳማ ከሴ፣ ድንገተኛ፣ ቀበሪቾ፣ ፌጦ፣ ግዛዋ፣ የኮሶ ቅጠልና ሌሎችም ዕፅዋቶች የበርካታ ሰዎች ህይወት ሲታደጉ ኖረዋል። አሁንም እየታደጉ ነው። ለወደፊቱም ተፈላጊነታቸው እንደሚቀጥል አያጠራጥርም። እማማ አዳነች ነፍሳቸውን ይማረውና ከዛሬ አርባ ዓመት በፊት ብቸኛ የሰፈራችን የባህል

Read Full Article
ምግብ ከተመገቡ በኋላ ማድረግ የሌለብዎትን ያውቃሉ?

ምግብ ከተመገቡ በኋላ ማድረግ የሌለብዎትን ያውቃሉ?

🕔18:31, 19.Nov 2014

ትርጉም  (በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) ✔ ገላዎን አይታጠቡ የተመገቡት ምግብ በሚገባ እንዲፈጭ የደም ዝውውር ወደ ጨጓራዎ እንዳያዘንብል ያስፈልጋል፡፡ ገላዎን በሚታጠቡበት ጊዜ የደም ዝውውሩ በአመዛኙ ወደ እግር እና እጅ ይሄዳል፡፡ይህም የምግብ መፈጨት ሂደትን ያዛባል፡፡ ምግብ ከተመገቡ በኋላ ቢያንስ ለ30 ደቂቃ መጠበቅ

Read Full Article
በእንቅልፍ ማጣት የዕለት ተዕለት ሕይወቴ ደስታ ርቆታል›› ጥያቄና የሕክምናው ምላሾች

በእንቅልፍ ማጣት የዕለት ተዕለት ሕይወቴ ደስታ ርቆታል›› ጥያቄና የሕክምናው ምላሾች

🕔12:37, 15.Nov 2014

ተከታታይ የሆነ የእንቅልፍ ማጣት ችግር አለብኝ፡፡ በዚህ ምክንያት የዕለት ተዕለት ህይወቴ የተመሰቃቀለና ደስታ የራቀው ሆኖብኛል፡፡ ከዚህም በላይ ከሰዎች ጋር የሚኖረኝ ግንኙነት በድብርት የተሞላ ነው፡፡ በሥራ አካባቢም በጣም ውጤታማ መሆን አልቻልኩም፡፡ ለመሆኑ እንቅልፍ ማጣት ከምን ይመነጫል? ህክምናውስ ምን ይመስላል? በጥቅሉ የእንቅልፍ

Read Full Article
ከመጠን በላይ የአልኮል መጠጥ የወንዶችን የዘር ፍሬ ይጎዳል

ከመጠን በላይ የአልኮል መጠጥ የወንዶችን የዘር ፍሬ ይጎዳል

🕔15:03, 14.Oct 2014

የመውለድ አቅምን ይቀንሳል ተብሏል የአልኮል መጠጥ የሚወስዱ ወንዶች የዘር ፍሬያቸው በመጠንና በጥራት እንደሚቀንስና በመውለድ አቅማቸው ላይ ተፅዕኖ እንደሚፈጥር በስታንፎርድ ዩኒቨርሲቲ የተሰራ ጥናት አመለከተ፡፡ “ብዙ ጥናቶች የአልኮል መጠጥ ከመጠን በላይ መውሰድ በአጠቃላይ ለጤና እንደማይበጅ አረጋግጠዋል፡፡ አልኮል በመጠኑ መውሰድ በሥነተዋልዶ ጤና ላይ

Read Full Article

Archives