Back to homepage

ኤች አይ ቪ/ኤድስ

የተዳፈነው ፍም (መላኩ ብርሃኑ)

የተዳፈነው ፍም (መላኩ ብርሃኑ)

🕔09:33, 4.Sep 2014

በመላኩ ብርሃኑ ገናዬ በቦሌ ክፍለ ከተማ ድል ፍሬ ጤና ጣቢያ ውስጥ በተቋቋመው ‘የእናቶች ድጋፍ ቡድን’ ውስጥ ከሚሰሩት ‘አመቻች እናቶች’ አንዷ ናት።የእናቶች ድጋፍ ቡድን ኤች አይ ቪ በደማቸው የተገኘባቸውን ነፍሰ ጡር ሴቶች ተቀብሎ ከኤች አይ ቪ ነፃ የሆነ ልጅ እንዲወልዱ የምክርና

Read Full Article
አሁን በወጣትነት እድሜ ላይ የደረሱ ከእናት ወደ ልጅ ኤች.አይ. ቪ የተላለፈባቸው ልጆች /ክፍል 2/

አሁን በወጣትነት እድሜ ላይ የደረሱ ከእናት ወደ ልጅ ኤች.አይ. ቪ የተላለፈባቸው ልጆች /ክፍል 2/

🕔04:17, 28.May 2014

እድሜህ ስንት ነው?“አስራ አራት” ስምንተኛ ክፍል ነህ? “ስድስት”ዘግይተህ ነው ትምህርት የጀመርከው?“አሁን ስምንት ነበር የምሆነው ሁለቴ ወድቄአለሁ” ቫይረሱ እንዳለብህ መቼ ተነገረህ?“ባለፈው አመት መሰለኝ እድሜዬ 13 እያለ”እንዴት ተነገረህ ማን ነገረህ?“እናቴ ነች ኤች. አይ. ቪ/ኤድስ’ኮ አለብህ አለችኝ “እንዴት አልኳት” እና ይህ የምትወስደው መድሃኒት ምንድን ነው? ከፈለክ ሂድና

Read Full Article
የኤች አይ ቪ ኤድስን  ግንዛቤ በተመረጡ ወረዳዎች ሕብረተሰብ ውስጥ ለማስረጽ  የሚያከናውነው ተግባራት

የኤች አይ ቪ ኤድስን ግንዛቤ በተመረጡ ወረዳዎች ሕብረተሰብ ውስጥ ለማስረጽ የሚያከናውነው ተግባራት

🕔04:01, 28.May 2014

በኢትዮጵያ ውስጥ ስለ ኤች አይ ቪ/ ኤድስ ያሉ እውነታዎች የኤች አይ ቪ ኤድስን ግንዛቤ  በሕብረተሰቡ ውስጥ የማስረጽ ተግባር  በአይ ፒ ኤም ኤስ ኘሮጀክት ውስጥ  በዋናነት የተካተተባቸው ምክንያቶች በኢትዮጵያ ውስጥ ስለ ኤች አይ ቪ/  ኤድስ ያሉ እውነታዎች [ሙሉውንለማንበብእዚህይጫኑ]    

Read Full Article
ኤች አይ ቪ ኤድስ እና ወጣቱ

ኤች አይ ቪ ኤድስ እና ወጣቱ

🕔03:55, 28.May 2014

ማንተጋፍቶት ስለሺ ተክሌ የኋላ ለም አቀፍ የኤድስ ቀን ሐሙስ ሕዳር 22፣ 2011 ዓ.ም. በመላው ዓለም ታስቦ ውሏል። ይህንኑ ልዩ ቀን አስመልክቶ ሁለት እንግዶችን ከአዲስ አበባ እና ከካናዳ አነጋግረናል። የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ስለ ኤች አይ ቪ ኤድስ ምን ያህል ንቃት አላቸው? አንዲት

Read Full Article
ጤናማ ሕይወት ስለኤች.አይ.ቪ እና በወሲብ ስለሚተላለፉ  በሽታዎች ጠቃሚ መረጃዎች

ጤናማ ሕይወት ስለኤች.አይ.ቪ እና በወሲብ ስለሚተላለፉ በሽታዎች ጠቃሚ መረጃዎች

🕔03:38, 28.May 2014

በወሲብ የሚተላለፉ በሽታዎች በዋነኛነት ጥንቃቄ በጎደለው የወሲብ ግንኙነት ወቅት  ከህመምተኛ ሰው ወደ ሌላ ሰው የሚተላለፉ ናቸው፡፡ ከእነዚህ በሽታዎች በጣም የሚታወቁት  ጨብጥ፣ ቂጥኝ፣ ባምቡሌ፣ ጄኒታል ሄርፐስ፣ ኪንታሮት፣ ሄፐታይተስ—ቢ፣ ሄፐታይተስ—ሲ  እና ኤች.አይ.ቪ ናቸው፡፡ በወሲብ ተላላፊ በሽታዎች በሴት የወሲብ ብልት፣ በአፍ ወይም በፊንጢጣ

Read Full Article
ኤች.አይ.ቪ/ኤድስ የት አደጋው አለ መረጃ ለሴቶች

ኤች.አይ.ቪ/ኤድስ የት አደጋው አለ መረጃ ለሴቶች

🕔03:03, 28.May 2014

ኤድስ አደገኛ የሆነ በሽታ ነው … እስከዛሬ ድረስ የማይድን በሽታ ነው፡፡ ኤድስ በዓለም ሁሉ የተስፋፋ ሲሆን በስዊዘርላንድም እንዲሁ ችግር ነው፡፡ የኤድስ መንስዔ ኤች.አይ. ቫይረስ ነው (ባጭሩ ኤች.አይ.ቪ ይባላል)፡፡ ኤች.አይ.ቪ በረጅም ዓመታት ውስጥ የሰውነት በሽታን የመከላከል አቅም  ያዳክማል፡፡ እናም ወደፊት አንድ ወቅት

Read Full Article
ኤች. አይ. ቪ. ኤድስ

ኤች. አይ. ቪ. ኤድስ

🕔04:14, 21.Apr 2014

ኤች. አይ. ቪ. ኤድስ    ኤች.አይ.ቪ. ማለት የሰውነት በሽታን የመከላከል አቅም የሚያዳክም ቫይረስ ነው። ይህ ቫይረስ ነጭ የደም ህዋሳትን በማጥቃት የሰውነት በሽታን የመከላከል አቅም ያዳክማል። ኤች.አይ.ቪ. ኢንፌክሽን  ይህ ሁኔታ ሊፈጠር የሚችለዉ የኤች አይ ቪ ቫይረስ በሰዉነት ውስጥ ሲገባና ነጮችን የደም ህዋሳት

Read Full Article
በወረዳ ደረጃ የኤች አይ ቪን ስጋትንና የኤድስ አደገኝነት ላይ  የዳሰሰ ጥናት ለማድረግ የሚያገለግል የመርጃ መሰብሰቢያ ሰነድ

በወረዳ ደረጃ የኤች አይ ቪን ስጋትንና የኤድስ አደገኝነት ላይ የዳሰሰ ጥናት ለማድረግ የሚያገለግል የመርጃ መሰብሰቢያ ሰነድ

🕔03:22, 28.Mar 2013

የኤች አይ ቪ ኤድስ ወረርሽኝ በገጠሪቱ ኢትዮጵያ፦ የግብርናው ዘርፍ የአገሪቱን ኢኮኖሚ በዋናነት ከሚያንቀሳቅሱት አንዱ እንደመሆኑ መጠን አጠቃላይ አገራዊ የምጣኔ ሀብት ዕድገትን ለማፋጠን መንግሥት ከፍተኛ ድጋፍ እያደረገለት ያለ ነው። ምንም እንኳን የገጠሩ የኤች አይ ቪ ስርጭት ከከተማው ያነሰ ቢሆንም (እንደ  አቀማመጣቸው

Read Full Article
በሴቶች ላይ የሚፈጸም ጥቃትና ኤችአይቪ/ኤድስ

በሴቶች ላይ የሚፈጸም ጥቃትና ኤችአይቪ/ኤድስ

🕔20:22, 28.Dec 2012

 ጌታሁን ወርቁ በዚህ ሰሞን ከሚከበሩ ቀናት ውስጥ በሴቶች ላይ የሚፈጸሙ ጥቃቶች እንዲቆሙ የሚያሳስበው የ16 ቀን ዘመቻና የዓለም አቀፍ የኤድስ ቀን ይገኙበታል፡፡ የሁለቱ የመታሰቢያ ጊዜ ከመቀራረብ ባለፈ ሁለቱን የሚያገናኛቸው ነገር አለ፡፡ ከተባበሩት መንግሥታት ኤድስን በሚመለከተው አካል (UNAIDS) በ2010 የተደረገው ጥናት እንደሚያመለክተው፣

Read Full Article
አንድም ሰው በኤችአይቪ እንዳይያዝ ኃላፊነታችንን እንወጣ

አንድም ሰው በኤችአይቪ እንዳይያዝ ኃላፊነታችንን እንወጣ

🕔03:29, 10.Dec 2012

ኤችአይቪ ቫይረስ እ.ኤ.አ በ1981 ዓ.ም ለመጀመሪያ ጊዜ በአሜሪካ አገር መኖሩ ከታወቀ ጀምሮ በዓለም ላይ በብዙ ሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎችን ሰለባ አድርጐአል፡፡ በአሁኑ ጊዜ በአለማችን 34 ሚሊዮን ሰዎች ከቫይረሱ ጋር የሚኖሩ ሲሆን በሽታው እ.ኤ.አ በ2001 ዓ.ም ብቻ 1.7 ሚሊዮን ሰዎችን ለሕልፈት ዳርጓል፡፡ በሀገራችን

Read Full Article
የአፍ ወሲብ (ኦራል ሴክስ) በሴቶች ዕይታ

የአፍ ወሲብ (ኦራል ሴክስ) በሴቶች ዕይታ

🕔05:00, 29.Aug 2012

አብዞኞቹ ወንዶች ተንጋለው ወይም ቆመው ሴቶች ቁላቸውን በለስላሳ ከንፈሮቻቸው መሐል ሲጠቡላቸው በጣም ልዩ የሆነ ዕርካታ ይሰማቸዋል። ብዙ ሴቶች ደግሞ እምሳቸው ሲሳምላቸው ወይም ሲላስላቸው ሌላ ዓለም ውስጥ የገቡ ይመስላቸዋል። ሆኖም ግን ጥቂት የማይባሉ ሰዎች የአፍ ወሲብን አይደግፉትም። በተለይ ሐበሾች በባሕላችን የተለመደ

Read Full Article
የ ነገር   

የ ነገር  

🕔20:54, 20.Dec 2011

04 December 2011 Reporter በአገራችን የግብረሰዶማውያን ጥፋት እየበረታ መጥቷል፤ በማኅበራዊ ሁኔታቸው ለአጥቂዎች የተጋለጡ ወንዶች ሕፃናት ጉዳቱ ሲደርስባቸው፣ ሴቶች ሕፃናት ሲደፈሩ የሚነሣውን የተቃውሞ ጩኸት የሚያህል ቀርቶ የሚያስታውሳቸውም የለም፡፡ ጥፋተኞቹም በቀላሉ ይታለፋሉ፡፡ ሰሞኑን ደግሞ ኢ-ሕጋዊነቱ እየታወቀ ግብረሰዶም ሊሰብኩ ቀጠሮ የያዙ እንዳሉ ሪፖርተር

Read Full Article
‹‹ቫይረሱ በደሜ ውስጥ መኖሩን እየነገርኳቸው”

‹‹ቫይረሱ በደሜ ውስጥ መኖሩን እየነገርኳቸው”

🕔02:23, 23.Feb 2008

‹‹ቫይረሱ በደሜ ውስጥ መኖሩን እየነገርኳቸው ደንገጥ እንኳን ሳይሉ ካለ ኮንዶም ወሲብ መፈጸም እንደሚፈልጉ የገለጹልኝ ብዙ ናቸው፡፡ኮንዶምማ የማይታሰብ ነገር ነው ይላሉ፡፡ በእንቢታቸው ጸንተውና ደብድበውኝ ካለኮንዶም የፈለጉትን የፈጸሙ አሉ፤›› ያለችን የሃያ ሰባት ዓመቷ ሴተኛ አዳሪ ነች፡፡የፊቷ ጥራት፣ አለባበሷ፣ እርጋታና ፈገግታዋ እንክብካቤ በበዛበት

Read Full Article

Archives