Back to homepage

ወሲባዊ ጤንነት

“ወንዶች በወሲብ ላይ ቶሎ የሚጨርሱባቸው 10 ምክንያቶችና መፍትሄው”

“ወንዶች በወሲብ ላይ ቶሎ የሚጨርሱባቸው 10 ምክንያቶችና መፍትሄው”

🕔23:31, 2.Aug 2017

“ወንዶች በወሲብ ላይ ቶሎ የሚጨርሱባቸው 10 ምክንያቶችና መፍትሄው”

Read Full Article
‹‹ለጋብቻ ሕይወትዎ ስምረት›› የባህሪ አለመጣጣምና የጋብቻ ግጭቶች

‹‹ለጋብቻ ሕይወትዎ ስምረት›› የባህሪ አለመጣጣምና የጋብቻ ግጭቶች

🕔22:59, 13.Jul 2017

በክሪስቶፈር ዌልስ (የስነ ልቦና ባለሙያ) በአንድ ወቅት አንድ ‹‹ሚስቴ እጣ ክፍሌ አይደለችም›› ብሎ የሚያስብ ሰው እንዲህ ሲል ሰምቼው ነበር፡፡ ‹‹ጋብቻዎች ሁሌም ቢሆን በደስታ የተሞሉ ናቸው፡፡ ችግሩ የሚመጣው አብሮ መኖር ሲጀመር ነው›› ይህ አባባል ትክክል ነው? አይደለም? የሚለውን ነገር ለአንባቢ ልተወውና

Read Full Article
በወሲብ አለመጣጣም ችግር መንስኤውና መፍትሔው ምንድን ነው? – ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

በወሲብ አለመጣጣም ችግር መንስኤውና መፍትሔው ምንድን ነው? – ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

🕔18:01, 13.Feb 2017

ትናንትና “ቫላንታይንስ ዴይ (የፍቅረኞች ቀን) ከባሕል ማንነታችን ጋር ምን ያህል ይቃረናል?” በሚል ርእስ ያስነበብኳቹህ ጽሑፍ ነበረ፡፡ በፌስብክ አካውንቴ (በመጽሐፈ ገጽ መዝገቤ) ከአንድ የመጽሐፈ ገጽ ጓደኛየ ለቀረበልኝ ጥያቄና አስተያየት የሰጠሁትን መልስ የተመለከተ ሌላ የመጽሐፈ ገጽ ጓደኛየ “አምሳሉ ከመልስህ ስለ ወሲብ አለመጣጣም

Read Full Article
የምትፈልጋትን ዓይነት የፍቅር አጋር እንዴት ማግኘት ትችላለህ? (ለወንዶች ብቻ)

የምትፈልጋትን ዓይነት የፍቅር አጋር እንዴት ማግኘት ትችላለህ? (ለወንዶች ብቻ)

🕔05:48, 4.Jan 2017

ዕድሜዬ 28 ነው፡፡ በአንድ መንግሥታዊ ባልሆነ ግብረ ሰናይ ድርጅት ውስጥ ተቀጥሬ እሰራለሁ፡፡ ራሴን በሚገባ የማስተዳድር ሰው ነኝ፡፡ ቤተሰቤ ያን ያህል የእኔን እርዳታ ባይፈልጉም አልፎ አልፎ ግን አንዳንድ ነገር አደርግላቸዋለሁ፡፡ ትዳር በዓመትና በሁለት ዓመት ጊዜ ውስጥ የመመስረት ፍላጎት አለኝ፡፡ የምፈልጋትን አይነት

Read Full Article
የወንዶች ሳይኮሎጂ – ወንዶች የማያውቋቸው በሳይንስ የደረሰባቸው 7 ጉዳዮች

የወንዶች ሳይኮሎጂ – ወንዶች የማያውቋቸው በሳይንስ የደረሰባቸው 7 ጉዳዮች

🕔11:04, 26.Dec 2016

ታይም መጽሔት ይዞት የወጣው ጉዳይ በጣም እያነጋገረ ነው፡፡ መጽሔቱ ‹‹የወንዶች ሳይኮሎጂ›› በሚለው ርዕሰ ጉዳዩ ስር ወንዶችና ሴቶች፣ ፍቅርን እንዲሁም ወሲብን በሚመለከቱ ጉዳዮች ዙሪያ በስፋት ይተነትናል፡፡ ለትንታኔውም ዋቢ ያደረገው የተለያዩ ሳይንሳዊ ጥናቶችን ነው፡፡ እኛም በአጭሩ በሚገባ መልኩ እንዲህ አቀናብረነዋል፡፡ 1. ቆንጆ

Read Full Article
ከባለቤቴ ጋር ስምምነት መፍጠር ተሳነኝ  እባካችሁ አንድ በሉኝ

ከባለቤቴ ጋር ስምምነት መፍጠር ተሳነኝ እባካችሁ አንድ በሉኝ

🕔13:53, 13.Dec 2016

ድሜዬ ሰላሳዎቹ መጨረሻ አካባቢ ሲሆን ባለቤቴም በዚሁ ክልል አጋማሽ ላይ ናት፡፡ ለአስር ዓመት ያህል በትዳር ህይወት አሳልፈናል፡፡ ደስ የሚሉ ሁለት ህፃናት ያሉን ሲሆን ሁለታችንም ዲግሪና ቤተሰባችንን ሊያስተዳድር የሚችል በቂ ገቢ እናገኛለን፡፡ ችግሬ ከባለቤቴ ጋር በነገሮች አለመስማማት ነው፡፡ ከሰዎች ጋር ተግባቢና

Read Full Article
ባልሽን ወደ ቤት የትመልሺባቸው 4 መንገዶች

ባልሽን ወደ ቤት የትመልሺባቸው 4 መንገዶች

🕔12:57, 7.Dec 2016

አንዳንዴ ለማመን እንቸገራለን፡ ፡ እጅግ እንደሚዋደዱ ተመስክሮላቸው ከዓይን ያውጣችሁ የተባሉ ጥንዶች በትዳር ብዙም ሳይቆዩ በፍቺ ሲለያዩ፤ እንዲሁም ልጆቻቸው ትላልቅ ሆነውና ለቁም ነገር ደርሰው በስተርጅና በሞቀ ትዳራቸው በበለጠ ደስተኝነት ይኖራሉ ተብለው የሚጠበቁ ባለትዳሮች የአልማዝ እዮቤልዩአቸውን ማክበር ባለባቸው ወቅት ትዳራቸው መፍረሱን ስንሰማ

Read Full Article
“የተመኘሀትን ሴት…..ማንም ትሁን….የራስህ ልታረጋት ትችላለህ….. ” ምርጥ የሆነ የሳይኮሎጅይ

“የተመኘሀትን ሴት…..ማንም ትሁን….የራስህ ልታረጋት ትችላለህ….. ” ምርጥ የሆነ የሳይኮሎጅይ

🕔13:48, 25.May 2016

ከታደለች ስዩም ሴቶች የሚወዱት ወንድ ሚሊዮን ብር ወይም ብዙ ታላቅና ውብ ነገር ያላቸው ያህል እንዲሰማቸው አድርጎ ለሚመለከታቸው በውስጣቸው ቦታ የመስጠት ዝንባሌያቸው ከፍተኛ ነው፡፡ ነገር ግን በየሁኔታዎቹ አጋጣሚ ለጥቂት ሰከንድም ቢሆን የእሷን ደስታ ሊጨምርላት የሚችሉ የተለያዩ ሌሎችም በርካታ ነገሮችን ልታውቅላት የሚያስፈልግና

Read Full Article
ከዓመት በኋላ የበፊት ፍቅረኛዬን ማሰብ ጀምሬያለሁ፤ ጭንቅላቴ ማረፍ አልቻለምና ድረሱልኝ (የተለያያችሁ ጓደኞች አንብቡት)

ከዓመት በኋላ የበፊት ፍቅረኛዬን ማሰብ ጀምሬያለሁ፤ ጭንቅላቴ ማረፍ አልቻለምና ድረሱልኝ (የተለያያችሁ ጓደኞች አንብቡት)

🕔16:19, 22.May 2016

ሕሊናዬን እያስጨነቀኝ ያለ አንድ ሀሳብ አለ እንደሚከተለው ነው፡፡ ለመጀመሪያ ጊዜ ጓደኛነት ስመሰርት በአይን ለረጅም ጊዜ ከወደድኩዋት ልጅ ጋር በአጋጣሚ ተዋውቀን፤ ከዚያም ተነጋግረን በጓደኝነት 1 ዓመት ያህል ከዘለቅን በኋላ አንድ ስሜቴን የሚጎዳ ነገር ገጠመኝ፡፡ ፀጉሬን እየተስተካከልኩ ሳለ የማላውቃቸው ሰዎች ስለእሷ መጥፎ

Read Full Article
የሴትን ልጅ ልብ ለመማረክ እና ቀጣይነት ያለው ግንኙነት ለመመስረት የሚረዱ 6 ነጥቦች

የሴትን ልጅ ልብ ለመማረክ እና ቀጣይነት ያለው ግንኙነት ለመመስረት የሚረዱ 6 ነጥቦች

🕔07:25, 7.May 2016

ሴቶች በፍቅር ውስጥ አጥብቀው የሚፈልጉት ምንድነው? በጥንዶች መካከል ለሚኖር የተሳካ የፍቅር ግንኙነት የፍላጎት መጣጣም እጅግ አስፈላጊ መሆኑ አጠያያቂ አይደለም፡፡ በዚህ ረገድ የሰው ልጆች በአጠቃላይ፣ ተመሳሳይ የሚመስል መሰረታዊ ፍላጎቶች ቢኖራቸውም ወንዶችና ሴቶች በየግል ከፍተኛ ቦታ የሚሰጧቸው የተለያዩ የስሜት ፍላጎቶች ይኖሯቸዋል፡፡ በግንኙነት

Read Full Article
ሊያገቡት የሚፈልጉትን ሁነኛ ሰው ማግኘትዎን የሚያሳዩ 10 ምልክቶች!

ሊያገቡት የሚፈልጉትን ሁነኛ ሰው ማግኘትዎን የሚያሳዩ 10 ምልክቶች!

🕔10:29, 14.Feb 2016

ከፍቅረኛዎ ጋር የፍቅር ግንኙነት ከጀመሩ ዋል አደር ብለዋል እንበል፤ በተደጋጋሚ የሚነሳብዎት ጥያቄም መቼ ነው እናንተ የምትጋቡት? የሚለው ሊሆን ይችላል። ይሁንና መሰል ጥያቄዎች ሲደጋገሙ ምቾትን ሊነሱ እና ስጋትንም ሊደቅኑብዎት የሚችሉበት ዕድልም ሰፊ ነው። ታዲያ ጋብቻ ትልቅ ውሳኔን የሚጠይቅ እንደመሆኑ ሊያገቡት የሚፈልጉትን

Read Full Article
ቅናት ለፍቅር ምኑ ነው? (በተለይ በፍቅር ውስጥ ሆነው በአፈቀሩት ላይ የሚቀኑ እንዲያነቡት ይመከራል)

ቅናት ለፍቅር ምኑ ነው? (በተለይ በፍቅር ውስጥ ሆነው በአፈቀሩት ላይ የሚቀኑ እንዲያነቡት ይመከራል)

🕔12:31, 3.Feb 2016

ሊሊ ሞገስ ብዙ ሰዎች እርር ድብን ብለን እናውቅ ይሆናል፡፡ በቅናት! ዛሬ እኔ እና እናንተ ስለ ቅናት ልናወጋ፣ በቅናት ያረርንባቸውን ጊዜያቶች በድጋሚ ልናጤን ነው፡፡ የእናንተን አላውቅም እንጂ እኔ በበኩሌ ከዚህ ቀደም የኔው ጉድ በቅናት አንፃር ያደረገችበትን ቀኖች በምናቤ እንደ ፎቶ አልበም

Read Full Article
መጋባት ወይስ አለመጋባት? – ኪዳኔ መካሻ

መጋባት ወይስ አለመጋባት? – ኪዳኔ መካሻ

🕔12:54, 22.Jan 2016

በአብዛኛው የአለማችን ክፍል ልጅ ሳይወልዱ በፊት የሚጋቡ ጥንዶች ቁጥር ከመቼውም ጊዜ በላይ እየቀነሰ መጥቷል።በሀብታሞቹ ሀገራት ከአምስቱ ሁለቱ፣በላቲን አሜሪካ ደግሞ ከሶስቱ ሁለቱ ልጆች ከጋብቻ ውጭ የሚወለዱ ናቸው።የየሀገራቱ ሕጎች በጋብቻ ውስጥ ያልተወለዱ ህፃናትን የሚያስተናግዱበት መንገድም የተለያየ ነው። በአንዳንድ ኢስላማዊ ሀገራት እናቶቻቸው በዝሙት

Read Full Article
የስንፈተ ወሲብ – ከ10 በላይ ምክንያቶችና ከ10 በላይ መፍትሄዎች!!

የስንፈተ ወሲብ – ከ10 በላይ ምክንያቶችና ከ10 በላይ መፍትሄዎች!!

🕔00:33, 18.Sep 2015

ይህ ጽሁፍ በዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ላይ ታትሞ ወጥቷል:: በአንድም ይሁን በሌላ ምክንያት የሚፈጠር ችግርን በግልፅ ተነጋግሮ፣ መፍታትን ባህሉ ባደረገ ማህበረሰብ ውስጥ የስንፈተ ወሲብ ችግር የትዳር አደጋ የመሆኑ ጉዳይ ብዙም አሳሳቢ ላይሆን ይችላል፡፡ ሀገራችንን ጨምሮ በአፍሪካና በኤዢያ በትዳር ተጣማሪዎች መካከል በግልፅ የመነጋገር

Read Full Article
አስነዋሪ ግብረ ሰዶማዊነት በኢትዮጵያ መስፈፋት (በደረጀ ነጋሸ ዘወይንዬ)

አስነዋሪ ግብረ ሰዶማዊነት በኢትዮጵያ መስፈፋት (በደረጀ ነጋሸ ዘወይንዬ)

🕔01:39, 26.Aug 2015 Read Full Article
የሴት ልጅ ግርዛት ጎጂ ወይስ ጠቃሚ? – (ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)

የሴት ልጅ ግርዛት ጎጂ ወይስ ጠቃሚ? – (ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)

🕔16:29, 7.Aug 2015

አቶ ኦባማ የሥልጣኔ መሠረት መሆናችንን አያውቁም መሰል ለኬንያውያን ወገኖቻቸው፣ እዚህ ሀገራችንም ለአፍሪካ ኅብረት መሪዎች፣ ከተመለሱ በኋላም “የወጣት አፍሪካውያን መሪዎች ጅማሮ የማንዴላ ዋሽንግቶን ፌሎው ሺፕ መርሐግብር” በሚባለው መድረኮች ባልገባቸው ነገር ላይ የሴት ልጅ ግርዛትን በመኮነን ኋላ ቀርና ጎጂ ባሕል እንደሆነ ሲሰብኩ

Read Full Article
ድንግልናና ወሲብ

ድንግልናና ወሲብ

🕔05:52, 29.May 2015

ኢትዮጵያ ውስጥ ድንግልና ከፍተኛ ዋጋ አለው። ስለሆነም እንደ ጀብዱ ከሚታዩት ነገሮች አንዱ ድንግልናን መገርሰስ (ወይም መበጠስ) ነው። የድንግልና ዋጋ ከመጋነኑ የተነሳ  ከድንግሎችን ጋር ወሲብ ለማድረግ የማይመኝና የማይለፋ የለም። በዚያው ልክ ለተለያዩ ሴቶች ድንግልና ልዩ ትርጉም አለው። አንዳንዶች ድንግልናቸውን ያስረከቡበትን ምሽት

Read Full Article
አንተ ትወዳታለህ እሷ ግን …

አንተ ትወዳታለህ እሷ ግን …

🕔05:22, 29.May 2015

ሴትን ወደህ በሴቷ አለመወደድ የተለመደ ነገር ነው። ሴትም ወንዱን ወዳ በወንዱ አለመወደድ ተደጋግሞ የሚከሰት ነው። አንዳንዴ “ከዛሬ ነገ ሐሳቧን ትቀይር ይሆናል” እያልክ እሷን ለማግኘት ብዙ ትለፋለህ። አማላጅ ትልካለህ፣ ታስለምናለህ። ትጃጃላለህ። እሷ ግን ወይ ፍንክች! ተስፋ ሳትቆርጥ ብዙ ትጥራለህ። ለውጥ የለም።

Read Full Article
ባህር ዳር ዩኒቨርስቲ ቀስ በቀስ እየተስፋፋ የመጣውን የተማሪዎች ዝሙት አዳሪነት ለመከላከል ልዩ ኮሚቴ አቋቋመ

ባህር ዳር ዩኒቨርስቲ ቀስ በቀስ እየተስፋፋ የመጣውን የተማሪዎች ዝሙት አዳሪነት ለመከላከል ልዩ ኮሚቴ አቋቋመ

🕔04:30, 29.May 2015

ባህር ዳር ዩኒቨርስቲ ቀስ በቀስ እየተስፋፋ የመጣውን የተማሪዎች ዝሙት አዳሪነት ለመከላከል ከተማሪዎች ካውንስል፣ ከመምህራን፣ ከተለያዩ ክበባት፣ ከዩኒቨርስቲው ሠራተኞች እና ከሆቴል አስተዳደሮች የተዋቀረ ልዩ ኮሚቴ አቋቋመ። ይኸው ኮሚቴ የዩኒቨርስቲውን ዲን የበላይ ጠባቂው አድርጎ ሥራውን ጀምሯል። የኮሚቴው ዋነኛ ሥራ በዝሙት ተግባር በተሰማሩ

Read Full Article
ወሲብ ለጤንነት

ወሲብ ለጤንነት

🕔04:22, 29.May 2015

ሁላችንም ወሲብ አስደሳች እንደሆነ እናውቃለን፡፡ ይሁን እንጂ ለጤና ጠቃሚ ነው ወይ? የሚል ጥያቄ አንስተን አናውቅ ይሆናል፡፡ መልሱ ‹እጅግ በጣም› የሚል ነው፡፡ ነዋሪነታቸውን ኒውዮርክ ከተማ ያደረጉ እና ‹‹She comes first›› በሚል መጽሐፋቸው የሚታወቁት የወሲብና ወሲብ ነክ ጉዳዮች አማካሪ አየር ኬርነር‹‹የወሲብ ህይወታችን

Read Full Article

Archives