የድህነት በሽታ ( መስከረም አያሌው)

የድህነት በሽታ ( መስከረም አያሌው)

🕔01:27, 7.May 2014

በ  መስከረም አያሌው ዓለም ወባ ቀን ለ6ኛ ጊዜ ባለፈው አርብ ተከብሯል። ይህ ቀን ሲከበር የወባ በሽታን ከመቆጣጠር እስከ ማጥፋት በሚለው የዓለም ጤና ድርጅት መመሪያ መሰረት ነው። ልክ እንደሌሎቹ የምዕተ ዓመቱ የልማት ግቦች ሁሉ በ2015 ሀገራት ወባን ሙሉ በሙሉ እንደሚቆጣጠሩ ከቻሉም እንደሚያስወግዱ

Read Full Article
ሥለ ወባ የተደረጉ ጥናቶች (ሸዋዬ ለገሠ & ተክሌ የኋላ)

ሥለ ወባ የተደረጉ ጥናቶች (ሸዋዬ ለገሠ & ተክሌ የኋላ)

🕔00:02, 7.May 2014

ጥናቶች እንደሚያመለክቱት ላለፉት ሁለት አሥርት ዓመታት ዓለም ዓቀፉ ሕብረተሰብ በተለይ ከሰሃራ በስተደቡብ ከሚገኙ ሃገራት የወባ ስርጭትን ለመቆጣጠር ከፍተኛ ገንዘብ መድቧል። በዚህ አማካኝነት የተከናወኑ የተቀናጁ ጥረቶችም ለዉጥ ማሳየታቸዉ እየተነገረ ነዉ። አፍሪቃ ዉስጥ የወባ በሽታ ሥርጭትን ለመግታት ለዓመታት ሳይቋረጥ በሚካሄደዉ ዘመቻ በአንድ

Read Full Article
ስለ አራቱ የድንግልና ዓይነቶች ምን ያህል ያውቃሉ?

ስለ አራቱ የድንግልና ዓይነቶች ምን ያህል ያውቃሉ?

🕔15:46, 19.Apr 2014

ከሊሊ ሞገስ በዚህ ጉዳይ ላይ ሴቶችን ለይተን ተጠያቂ ማድረጋችን የድርጊት ተቀባይ በመሆናቸውና ውጤት የአስተናጋጅነት እጣ ፈንታው በእነሱ በኩል እንዲያመዝን ተፈጥሮ ያደላችበት ፍርጃ ስላለ ነው፡፡ ምክንያቱም በመጀመሪያው የግንኙነት ወቅት የአካል መጉደል የሚከናወነው በእነሱ አካል ላይ ስለሆነ ማለት ነው፡፡ በዚህ የተነሳ ለድርጊቱ

Read Full Article
ጭውውት – ከሴቷ የወባ ትንኝ ጋር

ጭውውት – ከሴቷ የወባ ትንኝ ጋር

🕔20:20, 18.Nov 2013

ሲደክማችሁ በጣም እንወዳለን  “በጣፋጩ ደማችሁ” መዓዛ የምንሳብ ሊመስላችሁ ይችላል፡፡ ግን አይደለም፡፡ ከደማችሁ ይልቅ እኛን ወደ እናንተ እንድንሳብ የሚያደርገው፣ የምትተነፍሱት የተቃጠለ አየር (ካርቦንዳይኦክሳይድ) ነው፡፡ በጣም ስትተነፍሱ ብዙ ካርቦንዳይኦክሳይድ (Co2) ታስወጣላችሁ፡፡ ስለዚህ በተለይ ብዙ ሠርታችሁ ወይም የሰውነት እንቅስቃሴ አድርጋችሁ ሲደክማችሁ በጣም ታስጐመዡናላችሁ፡፡የቢራ

Read Full Article
ወባ፣ ታይፎይድና ታይፈስ ምንድን ናቸው?:–

ወባ፣ ታይፎይድና ታይፈስ ምንድን ናቸው?:–

🕔23:30, 14.May 2008

ትኩሳትና ራስምታት በያዘኝ ቁጥር በአቅራቢያዬ ወደሚገኙ ክሊኒኮች በመሄድ እታከማለሁ፡፡ በተለያዩ አጋጣሚዎችም የተለያዩ የመንግሥትና የግል የጤና ተቋማትን ጎብኝቻለሁ፡፡ ታዲያ በአብዛኛው ‹‹ታይፎይድ እና ወባ›› ወይም ‹‹ታይፎይድና ታይፈስ›› አንዳንዴ ሶስቱም ተገኝተውብሃል እየተባልኩ መድሃኒቶች ይሰጡኛል፡፡ ለጊዜው ቢሻለኝም ሰነባብቶ ደግሞ ሌላ ራስምታት ይከተላል፡፡ አሁንም ደግሞ

Read Full Article
የወባ መድሃኒቱ……

የወባ መድሃኒቱ……

🕔01:34, 5.Feb 2008

የወባ በሽታ በአፍሪካ በገዳይነታቸው ከሚታወቁ በሽታዎች ቀዳሚውን ሥፍራ ይይዛል። በተለይ ሕፃናት እና ነፍሰ ጡር ሴቶች ደግሞ የበሽታው ዋነኛ ተጋላጮች ናቸው። መረጃዎች እንደሚያመለክቱት በአፍሪካ በወባ በሽታ ከሚሞቱት 90 ከመቶ ያህሉን የሚሸፍኑት ዕድሜያቸው ከአምስት አመት በታች የሆኑ ሕፃናት ናቸው።በ45 ደቂቃ ውስጥ አንድ

Read Full Article

Archives