Back to homepage

የልብ ሕመም

የደም ቧንቧ መስፋት በሽታ – መንስኤው፤ መፍትሄውና መከላከያው

የደም ቧንቧ መስፋት በሽታ – መንስኤው፤ መፍትሄውና መከላከያው

🕔14:24, 4.Dec 2016

ከኢሳያስ ከበደ | Zehabesha Newspaper ሁለት አይነት የደም ቧንቧዎች አሉ፡፡ ኦክስጅን የተሸከሙና ደምን ከልብ ወደ ሌላው የሰውነት ክፍል የሚወስዱ የደም ቧንቧዎች አርተሪ ይባላሉ፡፡ ጥቅም ላይ የዋለውን ደም ከሌላው የሰውነት ክፍል ወደ ልብ የሚመልሱ ቧንቧዎች ደግሞ ቬን ይባላሉ፡፡ ደም መልሶችም ሆኑ

Read Full Article
ሞባይል ስልኮቻችን ለጤናችን?!

ሞባይል ስልኮቻችን ለጤናችን?!

🕔13:04, 29.May 2015

መታሰቢያ ካሳዬ የስኳር፣ የደም ግፊትና የልብ ህመም ችግርዎን በሞባይልዎ መቆጣጠር ይችላሉ የሞባይል ስልክ ጨረሮች የወንዶችን የወሊድ ብቃት ይቀንሳሉ ኤሌክሳንድር ግርሃም ቤል ስልክን ፈልስፎ ለዓለም ሲያበረክት ቴክኖሎጂው የሰዎች ለሰዎች ግንኙነትን ብቻ ሳይሆን የየዕለት ተግባራቸውን ለማቅለልና ለማቀላጠፍ የሚረዳ አጋራቸው ይሆናል የሚል ግምት

Read Full Article
ልባችን እንደ ኮምፒዩተር “ሴቭ” ያደርግ ይሆን?

ልባችን እንደ ኮምፒዩተር “ሴቭ” ያደርግ ይሆን?

🕔12:58, 29.May 2015

ኑርሁሴን ኬሊ የስምንት አመት ታዳጊ ነች፡፡ ወደ ሆስፒታል የገባችው የልብ ዝውውር ቀዶ ጥገና (ትራንስፕላንት) ለማድረግ ነው፡፡ የተቀየረላት ልብ የተወሰደው ደግሞ አንዲት በሰው ከተገደለች የ10 ዓመት ልጅ ነበር፡፡ ኬሊ የተሳካ የልብ ዝውውር አድርጋ ከሆስፒታል ከወጣች በኋላ ግን ህይወቷ በአስፈሪ ህልሞች ተዘበራረቀ።

Read Full Article
ድንገተኛው  የልብ ህመም ሞት

ድንገተኛው የልብ ህመም ሞት

🕔11:42, 25.Feb 2015

ለዓመታት የዘለቀውን ድብቅ ፍቅራቸውን ይፋ አውጥተው ሶስት ጉልቻ የሚመሰርቱባትን ቀን ሁለቱም በጉጉት ሲጠባበቋት ቆይተዋል፡፡ ባለፈው ጥር ወር አጋማሽ ላይ የዓለም ይሁን ተብለው ሊዳሩ ደፋ ቀናውን ከርመውበታል፡፡ የሰርግ ድግሱን የሁለቱም ወጣቶች ቤተሰቦች ተያይዘውታል፡፡ የሰርግ አዳራሽና ዲኮሩ፣ የመኪና ኪራዩ፣ የቬሎና የፀጉር ሥራ

Read Full Article
የድንገተኛ ልብ ሕመምን ለመከላከል

የድንገተኛ ልብ ሕመምን ለመከላከል

🕔10:15, 17.Nov 2014

(በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር)   ✔ በፋይበር የበለፀጉ ምግቦችን መመገብ እንደ ስንዴ፣ሲሪያል፣ ፍራፍሬ፣አትክልት እና አጃን መመገብ ከኮሌስትሮል ወደ ሰውነታችን እንዳይወስድ ማድረግ አቅም አለው ✔ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ እንቅስቃሴን ማድረግ ለድንገተኛ የልብ ሕመም ተጋላጭነትን ይቀንሳል በቀን ቢያንስ ለ30 ደቂቃ እንቅስቃሴ

Read Full Article
ኦሜጋ – 3››: የስኳር እና የልብ በሽታዎችን ጨምሮ ለ7 የተለያዩ በሽታዎች ተፈጥሯዊ መፍትሄ

ኦሜጋ – 3››: የስኳር እና የልብ በሽታዎችን ጨምሮ ለ7 የተለያዩ በሽታዎች ተፈጥሯዊ መፍትሄ

🕔00:12, 11.Sep 2014

  ኦሜጋ-3 ፋቲ አሲድ (Omega-3 fatty acid) ከቅባት ዝርያዎች አንዱ ሲሆን በጣም አስፈላጊ ከሆኑት የቅባት ዘሮችም እንደ አንዱ ይቆጠራል፡፡ ኦሜጋ-3 ለሰዎች ጤንነት እጅግ አስፈላጊ ጠቃሚ የመሆናቸው ያህል በሰውነታችን ውስጥ ግን መመረት አይችሉም፡፡ ስለሆነም እኒህን የቅባት ዘሮች ማግኘት የምንችለው ከምግብ ብቻ

Read Full Article
የልብ በሽታ ገዳይነት በካንሰር ተተክቷል

የልብ በሽታ ገዳይነት በካንሰር ተተክቷል

🕔12:57, 26.Aug 2014

ባለፉት አስርት ዓመታት በልብ በሽታ ሳቢያ የሚጠፋው የሰዎች ህይወት በከፍተኛ መጠን እየቀነሰ መምጣቱ ተገለፀ፡፡ በከፊል አውሮፓ በቀዳሚ ገዳይነቱ ይታወቅ የነበረው የልብ በሽታ በሰዎች ህይወት ላይ ሲያደርስ የቆየው የሞት አደጋ በከፍተኛ ደረጃ እንደቀነሰ በቅርቡ የወጣ ጥናት ጠቆመ፡፡ በምስራቅ አውሮፓ አገራት ግን

Read Full Article
‹‹ፌንት (Fainting)›› ማድረግ (ዶ/ር ቁምላቸው አባተ)

‹‹ፌንት (Fainting)›› ማድረግ (ዶ/ር ቁምላቸው አባተ)

🕔13:01, 9.Jun 2014

ዶ/ር ቁምላቸው አባተ እንደ  አብዛኛው ተመላላሽ አገላለፅ‹‹ፌንት›› ማድረግ & ራስን ለአፍታ መሳትና ከዛም ምንም እንዳልተፈጠረ ሁሉ ሙሉ በሙሉ ወደቀደመው የጤና ሁኔታ መመለስ ነው፡፡ ፌንት ማድረግ ለታማሚው ፤ተመልካቹ፤ለቤተሰብ፤ለ፤ባለሙያ ወዘተ… አሰደንጋጭና አሳሳቢ የሆናል፡፡ ምንም እንኳ የብዙ ሀመሞች አማላካች ጠቋሚ ቢሆንም ፌንት ማድረግ

Read Full Article
2.1 ቢሊዮን የሚሆኑ የዓለማችን ሰዎች ለውፍረት መጋለጣቸው ስጋት ፈጥሯል ተባለ

2.1 ቢሊዮን የሚሆኑ የዓለማችን ሰዎች ለውፍረት መጋለጣቸው ስጋት ፈጥሯል ተባለ

🕔11:20, 7.Jun 2014

 ሜዲካል ጋዜጣ በአለም ላይ 50 በመቶ የሚሆኑት ወፍራም ሰዎች በ10 ሀገሮች ብቻ ይገኛሉ! ባለፉት ሥስት አስርት አመታት ከመጠን በላይ የወፈሩ ሰዎች ቁጥር ከ857 ሚሊዮን ወደ 2.1 ቢሊዮን ማሻቀቡን ጥናቶች አመላከቱ፡፡ ጥናቱ ይፋ እንዳደረገው ከሆነም አሜሪካ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ወፍራም ሰወች

Read Full Article
‹‹ደም ግፊት››እና የአኗኗር ዘይቤ

‹‹ደም ግፊት››እና የአኗኗር ዘይቤ

🕔17:16, 4.Jun 2014

ቁምላቸው አባተ (ሜዲካል ዶክተር-ዕንቁ) ከፍተኛ ‹‹ደም ግፊት›› ልብን፣ ጭንቅላትንና ኩላሊትን አደጋ ውስጥ የሚከት ነው፡፡ አብዛኛውን ጊዜ ምልክቶችን አያስከትልም፡፡ ነገር ግን አደገኛ ሊሆን ይችላል፡፡ ሁሌም የደም ግፊት መጠንዎን ማወቁ በእጅጉ መልካም ነው፡፡ የጤና ባለሙያው የደም ግፊት መጠኑን ለክቶ ሁለት ቁጥሮችን ይነግሮታል፡፡

Read Full Article
ኮሌስትሮል (Cholesterol ) ሌላው የጤናችን ስጋት

ኮሌስትሮል (Cholesterol ) ሌላው የጤናችን ስጋት

🕔01:41, 28.May 2014

(Feb 20, 2013, በእፀገነት አክሊሉ)–አሁን አሁን የዓለምን በስልጣኔ መርቀቅ ተከትሎ የሰው ልጆች አኗኗር እጅግ ዘመናዊነትን እየተላበሰ መጥቷል። የቴክኖሎጂ ውጤቶችም ኑሮን ቀላልና ቀልጣፋ እያደረጉ ነው። ታዲያ አዳዲሶቹ የቴክኖሎጂ ውጤቶች ስራንና ኑሮን ቀልጣፋ የማድረጋቸውንና የሰውን ልጅ የመጥቀማቸውን ያህል ለስንፍና ዳርገውታል።  በዚህም ሳቢያ ለተለያዩ

Read Full Article
የልብ ድካምና ለአንጐል ምች (ስትሮክ) ዋና ምክንያት ነው። የከፍተኛ ኮሌስቴሮል ብዛት ምልክቶች

የልብ ድካምና ለአንጐል ምች (ስትሮክ) ዋና ምክንያት ነው። የከፍተኛ ኮሌስቴሮል ብዛት ምልክቶች

🕔01:05, 28.May 2014

ኮሌስቴሮል ለስላሳና ስብ የመሰለ፣ በደም ውስጥ የሚገኝ ነገር ነው። ኣካላታችን ኣስፈላጊ የሆኑትን ሕዋሳት እንዲፈጥሩ የሚረዳ ስለሆነ፣ ኮሌስቴሮል  ኣስፈላጊ ነው። ከሚገባ በላይ ኮሌስቴሮል ሲኖር ግን  የልብ ሕመምና የልብ ድካም ጠንቅ ያመጣል። ከፍተኛ ኮሌስቴሮል ለልብ ሕመም ዋና ጠንቅ ከሆኑት ኣንዱ ነው። በደም

Read Full Article
በየዓመቱ 6 ሚሊዮን ሰዎች በስትሮክ ህይወታቸው ያልፋል  – ስትሮክ: ድንገተኛው አደጋና ቅጽበታዊው ሞት

በየዓመቱ 6 ሚሊዮን ሰዎች በስትሮክ ህይወታቸው ያልፋል – ስትሮክ: ድንገተኛው አደጋና ቅጽበታዊው ሞት

🕔23:02, 27.May 2014

ሰውነታችን አጠቃላይ አዛዥና ተቆጣጣሪ በሆነው አንጐላችን ላይ በድንገት ተከስቶ ለአካል ጉዳተኛነትና ለሞት የሚዳርገው ስትሮክ፣ ዛሬ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ የዓለማችን ህዝቦች አሳሳቢ የጤና ችግር ሆኗል፡፡ የዓለማችን ታላላቅ መሪዎችን ጨምሮ በርካታ ስመጥርና ተፅእኖ ፈጣሪ የተባሉ ሰዎችን ሁሉ በድንገት ለሞት አብቅቷል – ስትሮክ፡፡ ሰውነታችን

Read Full Article
የልብ ድካም በሽታ

የልብ ድካም በሽታ

🕔16:56, 19.May 2014

በልብ የአወቃቀር ይዘት (ስትራክቸር) ወይም በአሰራሩ ላይ ችግር ኖሮ ለሰውነታችን የሚበቃውን ያህል ደም የመርጨት አቅሙ ሲያንስ እና የተለያዩ የበሽታው ምልክቶች ሲታዩ የልብ ድካም ይከሰታል፡፡ የልብ ድካም ሲባል አንድ በሽታን ብቻ የሚገልፅ ሳይሆን የተለያዩ በሽታዎች የመጨረሻ መዳረሻ ነው፡፡ የልብ ድካም ከእድሜ

Read Full Article
በስትሮክ ህይወታቸውን የሚያጡ ወጣቶች ቁጥር እየጨመረ ነው

በስትሮክ ህይወታቸውን የሚያጡ ወጣቶች ቁጥር እየጨመረ ነው

🕔01:02, 13.May 2014

ሴቶች በስትሮክ የመጠቃት ዕድላቸው ከፍተኛ ነው የሃያ ሁለት ዓመት ወጣት ነው፡፡ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ኤሌክትሪካል ኢንጅነሪንግ ዲፓርትመንት ውስጥ ሰቃይ ከሚባሉ ተማሪዎች መካከል አንዱ ነበር፡፡ በዩኒቨርሲቲው የሚያደርገውን ቆይታ አጠናቆ ሊመረቅ የወራት እድሜ ቀርተውታል፡፡  ወላጆቹ የቤቱ የበኩር ልጅ የሆነውን ይህን ወጣት በታላቅ

Read Full Article
የልብና የደም ቧምቧ ጤና (ሸዋዬ ለገሠ & አርያም ተክሌ)

የልብና የደም ቧምቧ ጤና (ሸዋዬ ለገሠ & አርያም ተክሌ)

🕔23:47, 6.May 2014

ሸዋዬ ለገሠ አርያም ተክሌ   ብዙዉን ጊዜ አደገኛ ከሚባሉት የጤና ችግሮች ልብና ከልብ ጋ የተገናኙት በዋነኝነት ይጠቀሳሉ። በዓለማችን በአብዛኛዉ ለሞት ከሚያደርሱ የጤና እክሎችም አንዱ በመሆኑም ይታወቃል። ይህ የጤና እክል በበለፀጉትና ከፍተኛ ገቢ በሚገኝባቸዉ ሃገራት ከቅርብ ጊዜያት ማለትም ከ1970ዎቹ ወዲህ ገዳይነቱን

Read Full Article
ደም ማጠብ ማለት ምን ማለት ነው? የኩላሊት በሽታስ ደምን ያቆሽሻል እንዴ?

ደም ማጠብ ማለት ምን ማለት ነው? የኩላሊት በሽታስ ደምን ያቆሽሻል እንዴ?

🕔09:37, 23.Oct 2013

ጤና ይስጥልኝ እንደምን አላችሁልኝ? የሁለተኛ ደረጃ ተማሪ ስሆን የአባቴ ጤና በጣም አሳሳቢ ደረጃ ላይ ስለሆነ ነው ዛሬ እናንተን ለማማከር ብዕሬን ያነሳሁት፡፡ አባዬ የስኳር በሽተኛ ሲሆን ላለፉት 14 ዓመታት ተገቢውን ህክምናና ክትትል እያደረገ በአንፃራዊ ሁኔታ ደህና ነበር፡፡ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ግን

Read Full Article
ልብ ያልተባለው የልብ ህመም!

ልብ ያልተባለው የልብ ህመም!

🕔21:44, 27.May 2013

ከግማሽ በላይ የሚሆኑት የልብ ህመሞች በጉሮሮ ህመም ሳቢያ የሚከሰቱ ናቸው ልብ በተለያዩ ችግሮች ምክንያት ሥራውን ካቆመ ደም ወደ አንጐላችን መድረስ አይችልም፡፡ ይህ ደግሞ አንጐላችን ኦክስጅን እንዳያገኝ ያደርገዋል፡፡ የሰው ልጅ አንጐል ለ15 ሰኮንዶች ያህል ኦክስጅን ካላገኘ ህሊናን መሳት ይከተላል፡፡ አንጐላችን ከ10

Read Full Article
የልብ ድካም እና መፍትሄው

የልብ ድካም እና መፍትሄው

🕔03:09, 11.Mar 2013

በልብ የአወቃቀር ይዘት (ስትራክቸር) ወይም በአሰራሩ ላይ ችግር ኖሮ ለሰውነታችን የሚበቃውን ያህል ደም የመርጨት አቅሙ ሲያንስ እና የተለያዩ የበሽታው ምልክቶች ሲታዩ የልብ ድካም ይከሰታል፡፡ የልብ ድካም ሲባል አንድ በሽታን ብቻ የሚገልፅ ሳይሆን የተለያዩ በሽታዎች የመጨረሻ መዳረሻ ነው፡፡ የልብ ድካም ከእድሜ

Read Full Article
የልብ በሽታ

የልብ በሽታ

🕔12:22, 29.Jan 2011

ትልቅ ሰው  በሰውነታችን ውስጥ ደም የሚሰራቸጨው በልብ አማካኝነት ነው፡፡ ልባችን ለመላው ሰውነታችን ደም ለማሰራጨት የደም ስሮችን ይጠቀማል፡፡ በልባችን ውስጥም ያሉ የደም ስሮች ኦክስጅን እና ከምግብ የሚገኙ ንጥረ ነገሮችን ለልባችን ያደርሳሉ:: እነዚህ በልባችን ውስጥ ያሉ የደም ስሮች በስብ (ፋት) ሊደፈኑ ይችላሉ::

Read Full Article

Archives