Back to homepage

የሰውነት እንቅስቃሴ

የሰውነት ብቃት እንቅስቃሴ ላረጡ ሴቶች፣ ጥቅሞቹ እና ጥቆማዎች

የሰውነት ብቃት እንቅስቃሴ ላረጡ ሴቶች፣ ጥቅሞቹ እና ጥቆማዎች

🕔02:57, 10.Jun 2015

  ማረጥ (menopause) ማለት አንዲት ሴት የመጨረሻዉን የወር አበባ ዑደት ካየች በኃላ ለ12 ተከታታይ ወራት የወር አበባ ዑደት ያላየች ከሆነ ሲሆን ይህ ሁኔታ ብዙዉን ጊዜ የሚከሰተዉ ሴቶች በ40ዎቹና በ50ዎቹ የዕድሜ ክልል ሲደርሱ ነዉ፡፡ ሴቶች በሚያርጡበት ወቅት የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ

Read Full Article
ክብደትን ለመቀነስ እጅግ የሚረዳ ቀለል ያለ የ 30 ደቂቃ የእለት እንቅስቃሴ

ክብደትን ለመቀነስ እጅግ የሚረዳ ቀለል ያለ የ 30 ደቂቃ የእለት እንቅስቃሴ

🕔14:49, 3.Apr 2015

1 በቀን ሶስት ነጥብ አምስ ሜትር በሰአት በሆነ ፍጥነት መራመድ 149 ካሎሪን ያቃጥላል፡፡ 2 መሳሳብ 149 ካሎሪን ያቃጥላል፡፡ 3 ክብደት ማንሳት 223 ካሎሪን ያቃጥላል፡፡ 4 ሳይክል መንዳት 260 ካሎሪን ያቃጥላል፡፡ 5 ዋና 372 ካሎሪን ያቃጥላል፡፡ የተጫነው፡ በሄኖክ ሰለሞን Fana

Read Full Article
ቦርጭዎን ለማጥፋት 10 መፍትሄዎች  (በዶክተር ሆነሊያት ኤፍሬም)

ቦርጭዎን ለማጥፋት 10 መፍትሄዎች (በዶክተር ሆነሊያት ኤፍሬም)

🕔12:40, 2.Mar 2015

(በዶክተር ሆነሊያት ኤፍሬም) 1. ጥናቶች እንደሚያሳዩት ከሆነ አንድ ብርጭቆ ሎሚ ያለው ውኃን ጠዋት መጠጣት (የሎሚው መጠን እንዳይበዛ ጥንቃቄ ያድርጉ) 2. አረንጓዴ ሻይ መጠጣት፡- በውስጡ በያዘው ንጥረ ነገር ምክንያት አላስፈላጊ ስብን የማስወገድ አቅም እንዳለው ጥናቶች ያሳያሉ፡፡ 3. ስብ የማቃጠል ችሎታ ያላቸው

Read Full Article
ክብደትዎ ከመጠን በታች አነስተኛ ከሆነ ክብደት ለመጨመር የሚመከሩ ዘዴዎች

ክብደትዎ ከመጠን በታች አነስተኛ ከሆነ ክብደት ለመጨመር የሚመከሩ ዘዴዎች

🕔16:32, 13.Dec 2014

ምንም እንኳ ብዙዉን ጊዜ ቅጥነት ጤንነት ቢሆንም ከመጠን በታች የሆነ ክብደት መቀነስ ከምግብ አወሳሰድ መቀነስ ጋር የተገናኘ ከሆነ፣ነ ፍሰጡር ከሆኑና ሌሎች የጤና ችግሮች ካለዎ በጣም ሊያሳስቦት ይችላል፡፡ ስለዚህ በጣም ቀጭን ከሆኑ/ከመጠን በታች የሆነ የክብደት መቀነስ ካለዎ ከህክምና ባለሙያዎ ወይም ከስነምግብ

Read Full Article
የሸንቃጣ ሰዎች 20 ሚስጥር

የሸንቃጣ ሰዎች 20 ሚስጥር

🕔14:07, 20.Aug 2014

ከጤና ይስጥልኝ የጤና መፅሔት የተወሰደ የሚጠጣ ውሃ ከእጃችሁ አትጡ በማንኛውም ጊዜ ውሃችሁን ከቦርሳችሁ አውጥታችሁ መጎንጨት፤ ከጠማችሁም ጥማችሁን እስክትቆርጡ መጠጣት ጥሩ ነው፡፡ ውሃ ብዙ አማራጭ ያለው መጠጥ ነው፡፡ ባዶውን ከጉሮሮአችሁ አልወርድ ብሎ አስቸግሯችሁ እንደሆነ ሎሚ ወይም የሎሚ ጁስ ደባልቃችሁ ልትጠጡ ትችላላችሁ፡፡

Read Full Article
ስኳር በሽታን ለመቆጣጠር እንቅስቃሴ (ስፖርት) በጣም ጠቃሚ ነው።

ስኳር በሽታን ለመቆጣጠር እንቅስቃሴ (ስፖርት) በጣም ጠቃሚ ነው።

🕔20:12, 23.May 2014

ሙሉውን ጋዜጣ በፒ.ዲ.ኤ ፍ  ለማንበብ ይህንን  ይጫኑ  Diabetes_Amharic

Read Full Article
በቅርቡ በጥናታዊ ምርምር የተገኙ ቦርጭን ለማጥፋት የሚጠቅሙ የምግብ አይነቶችን ዘርዝሯል። ስለዚህም እነዚህ የምግብ አይነቶች ጠቃሚ በሞሆናቸው ላካፍላችሁ ወደድኩኝ።

በቅርቡ በጥናታዊ ምርምር የተገኙ ቦርጭን ለማጥፋት የሚጠቅሙ የምግብ አይነቶችን ዘርዝሯል። ስለዚህም እነዚህ የምግብ አይነቶች ጠቃሚ በሞሆናቸው ላካፍላችሁ ወደድኩኝ።

🕔11:39, 12.Jan 2014

(በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም)

Read Full Article
ወደ ልዩ የወንድነት ቀመር የሚያመጡዎት ነጥቦች፡- ግዙፉ ደረት መገንቢያ 10 ምስጢሮች

ወደ ልዩ የወንድነት ቀመር የሚያመጡዎት ነጥቦች፡- ግዙፉ ደረት መገንቢያ 10 ምስጢሮች

🕔12:08, 1.Mar 2013

በእጃችን ያለውን መፍትሄ ወደ ጎን በመተው ተቃራኒ ፆታን ለመማረክ አቅሙ ጎድሎን ከሆነ ከራሳችን ውጪ ማንንም ተጠያቂ ማድረግ አንችልም፡፡ የፍቅር ግንኙነታችንን ከሚወስኑና ተቃራኒ ፆታን የመማረክ ደረጃችንን ማሳደግ ከሚረዱን መሰረታዊ ጉዳዮች መካከል ጊዜና አቅሙ በሚፈቅድልን መጠን አካላችንን በስፖርታዊ እንቅስቃሴ ማጎልበት አንዱ መንገድ

Read Full Article
የጡት ካንሰር ቀዶ ጥገና ለተካሄደላቸው ሴቶች የሚሆን የሰውነት እንቅስቃሴ

የጡት ካንሰር ቀዶ ጥገና ለተካሄደላቸው ሴቶች የሚሆን የሰውነት እንቅስቃሴ

🕔17:12, 21.Jun 2012

በዚህ ገጽ ውስጥ የቀረበው በተለይ የጡት ካንሰር ቀዶ ጥገና ለተካሄደላቸው ሴቶች የሚሆን የሰውነት እንቅስቃሴ መረጃን የያዘ ነው። የጡት ካንሰር በአብዛኛው በሴቶች ላይ የሚከሰት ቢሆንም በየአመቱ በጥቂት ወንዶች ላይም የሚታይ ህመም ነው። ብዙውን ጽሁፍ ሴቶች እየተባለ ቢጠቀስም የጡት ካንሰር ቀዶ ጥገና የተካሄደላቸው ወንዶችም በዚህ

Read Full Article
የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግህ ያን ያህል አስፈላጊነው?

የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግህ ያን ያህል አስፈላጊነው?

🕔17:50, 26.Aug 2011

“ጥሩ የአካል ብቃት እንዲኖርህ በሳምንት ሁለት ጊዜ የሰውነት እንቅስቃሴ አድርግ። በየቀኑ ለ30 ደቂቃ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ አድርግ። ካንሰር እንዳይዝህ ከአልኮል ራቅ። የልብ ሕመምን ለመከላከል አልኮል ጠጣ። ከዚህም ከዚያም በሚሰጡህ ምክሮች ግራ ተጋብተህ ታውቃለህ? አንድ ቀን አንድ ነገር ሲነገር ከቆየ በኋላ

Read Full Article
የሰውነት እንቅስቃሴ ባለማድረግ የሚሞቱ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ ነው

የሰውነት እንቅስቃሴ ባለማድረግ የሚሞቱ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ ነው

🕔17:37, 21.Jun 2011

የሰውነት እንቅስቃሴ አለማድረግ በአለም ላይ በሲጋራ ማጨስ ምክንያት ከሚሞቱ ሰዎች ቁጥር ጋር የሚመጣጠን መሆኑን በላንሴት አሳታሚ ለህትመት የበቃው አንድ ጥናት  ጠቆመ። የጥናቱ ሪፖርት ተባባሪ አዘጋጅ ዶክተር አሚን ሊ እንደሚናገሩት የሰውነት እንቅሥቃሴ አለማድረግ ለተለያዩ አደገኛ በሽታዎች ያጋልጣል፡፡እንደ ጥናቱ ገለፃ በግምት አንድ ሶስተኛ

Read Full Article
የትንፋሽ ህክምና

የትንፋሽ ህክምና

🕔06:41, 7.Jun 2011

ክብደትን ለመቀነስ በመሬት ላይ እግርዎን አጣጥፈው ይቀመጡ፤ ወገብዎን ቀና፣ ሆድዎን ወደ ውስጥ ሳብ ያድርጉት፤ ግራ እጅዎን ጉልበትዎ ላይ ያድርጉ፣ በቀኝ እጅዎ ሌባ ጣት የግራ አፍንጫዎን ይዝጉት፡፡ ወደ ውጪ ይተንፍሱ፣ ይ ህንን በ መደጋገም ይ ከውኑ። በቀን ውስጥ በተመችዎ ጊዜ የቻሉትን

Read Full Article
የሰውነት እንቅስቃሴ ባለማድረግ የሚሞቱ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ ነው

የሰውነት እንቅስቃሴ ባለማድረግ የሚሞቱ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ ነው

🕔01:21, 5.May 2009

Archives