Back to homepage

የሳምባ ነቀርሳ

ሴቶችን በከፍተኛ ሁኔታ የሚያጠቁት 10 የካንሰር ዓይነቶች

ሴቶችን በከፍተኛ ሁኔታ የሚያጠቁት 10 የካንሰር ዓይነቶች

🕔21:49, 23.Jul 2016

‹‹ሴቶችን በከፍተኛ ደረጃ ስለሚያጠቁት የካንሰር አይነቶችና ስለመከላከያዎቻቸው በሚገባ ማወቅ እፈልጋለሁ›› ከሁሉ አስቀድሜ የማክበር ሰላምታዬን እያቀረብኩ ለማቀርብላችሁ ጥያቄዎች ተገቢውን ምላሽ እንደምትሰጡኝ በመተማመን ነው፡፡  በእርግጥ እስካሁን ድረስ ሙሉ በሙሉ ጤነኛ ነኝ፡፡ ይሁን እንጂ እናቴ ከ5 ዓመት በፊት ማለትም የ16 ዓመት ታዳጊ በነበርኩበት ጊዜ ከዚህ ዓለም በሞት የተለየችው በማህፀን ካንሰር መሆኑን ማወቄ

Read Full Article
ሞባይል ስልኮቻችን ለጤናችን?!

ሞባይል ስልኮቻችን ለጤናችን?!

🕔13:04, 29.May 2015

መታሰቢያ ካሳዬ የስኳር፣ የደም ግፊትና የልብ ህመም ችግርዎን በሞባይልዎ መቆጣጠር ይችላሉ የሞባይል ስልክ ጨረሮች የወንዶችን የወሊድ ብቃት ይቀንሳሉ ኤሌክሳንድር ግርሃም ቤል ስልክን ፈልስፎ ለዓለም ሲያበረክት ቴክኖሎጂው የሰዎች ለሰዎች ግንኙነትን ብቻ ሳይሆን የየዕለት ተግባራቸውን ለማቅለልና ለማቀላጠፍ የሚረዳ አጋራቸው ይሆናል የሚል ግምት

Read Full Article
ለውስጥ ደዌ ችግሮች ቁልፍ ምልክት – ሰውነት ማሳከክ

ለውስጥ ደዌ ችግሮች ቁልፍ ምልክት – ሰውነት ማሳከክ

🕔11:18, 6.Jan 2015

መታሰቢያ ካሳዬ ማሳከክ ካንሰርን ጨምሮ ለጉበት፣ ለኩላሊትና ለደም መርጋት ችግሮች ቁልፍ ምልክት ነው በአርባዎቹ መጨረሻ የዕድሜ ክልል ውስጥ ትገኛለች፡፡ ከአስራ አምስት ዓመታት በላይ አብሮአት በዘለቀው የስኳር ህመሟ ሳቢያ ሁለቱም ኩላሊቶቿ ከጥቅም ውጪ ሆነው የኩላሊት እጥበት ህክምና (ዳይላሲስ) ማድረግ ከጀመረች አስር

Read Full Article
ሲጋራ የውበትና የገፅታ፣ የስያሜና የአርማ እገዳ ተጣለበት

ሲጋራ የውበትና የገፅታ፣ የስያሜና የአርማ እገዳ ተጣለበት

🕔17:06, 15.Jun 2014

ጤናንና ህይወትን ለመታደግ ነው ተብሏል ሲጋራ ማጨስ ለከፍተኛ የጤና አደጋ፣ ባስ ሲልም ለህልፈት እንደሚዳርግ ማንም ሊክድ አይችልም። እንዲያም ሆኖ ከወደ አየርላንድ የተሰማው አዲስ እገዳ ክፉኛ ያስደነገጠው ከአጫሾች ይልቅ የትምባሆ ኩባንያዎችን ነው። ሰሞኑን አየርላንድ ማንኛውም ሲጋራ ስያሜ፣ የንግድ ምልክትና አርማ እንዳይኖረው

Read Full Article
ከ ቲዩበርክሎስስ (ከሳንባ ነቀርሳ) ትድናላችሁ

ከ ቲዩበርክሎስስ (ከሳንባ ነቀርሳ) ትድናላችሁ

🕔20:25, 23.May 2014

ሙሉውን ጋዜጣ በፒ.ዲ.ኤ ፍ  ለማንበብ ይህንን ይጫኑ  Tuberkulose Amharisk

Read Full Article
አደገኛ እፆችና የሚያስከትሉት የጤና ቀውስ

አደገኛ እፆችና የሚያስከትሉት የጤና ቀውስ

🕔19:15, 10.Feb 2014

የአደገኛ እጾች መዘዝ የልብ በሽታየአዕምሮ መዛባትየእንቅልፍ እጦትተስፋ የመቁረጥ ስሜትጭንቀትና መደበትራስን የማጥፋት ፍላጎት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በሣይኮሎጂ ትምህርት ዘርፍ የአራተኛ ዓመት ተማሪ እያለ ነው ካናቢስ የተባለውን አደንዛዥ እፅ መጠቀም የጀመረው፡፡ ለከፋ ጉዳትና ውስብስብ ችግር እንደሚዳርገው፣ የልጅነት ህልሙን እንደሚያጨናግፍበትም ፈጽሞ አላሰበም፡፡ በትምህርቱ ከሰቃዮቹ ተርታ ሚመደበው

Read Full Article

ሳምባ ነቀርሳን በጊዜው ከታከሙት ይድናል

🕔16:12, 20.Mar 2013

በየዓመቱ ማርች 24 የዓለም አቀፍ የሳምባ ነቀርሳ በሽታ ቀን ይከበራል። ይህን ቀን በማስመልከት የዘ-ሐበሻ ድረ ገጽና የጤናዳም ድረ ገጽ ከሚኒሶታ የጤና ተቋም ጋር በመተባበር በበሽታው ዙሪያ ግንዛቤን የሚሰጡ መረጃዎችን ይዘው ቀርበዋል። ለወዳጅዎ ጽሁፉን በማካፈል እርስዎም ይተባበሩ። ማንኛውም ሰው ነቀርሳ ሊይዘው

Read Full Article
አሣሣቢው የቲቢ በሽታ

አሣሣቢው የቲቢ በሽታ

🕔03:35, 12.Dec 2012

በ2003 ዓ.ም ብቻ 154ሺ አዳዲስ የቲቢ ህሙማን ተመዝግበዋል  መድሃኒቱን የተለመደ ቲቢ ስርጭት አሣሣቢ ደረጃ ላይ ደርሷል በዓለም እጅግ ከፍተኛ የቲቢ በሽታ ስርጭት ካለባቸው 22 አገራት ኢትዮጵያ አንዷ ስትሆን በዘጠነኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች፡፡  የቲቢ በሽታ በዓለማችን ከተከሰተ በርካታ ዓመታትን ያስቆጠረ ቢሆንም ምርመራውም

Read Full Article
ማጨስ ክልክል ነው!!!

ማጨስ ክልክል ነው!!!

🕔17:27, 20.Feb 2010

ውድ አንባቢያን በመቀጠል ሌላውንና በጤናችንና በማህበራዊ ሕይወታችንከፍተኛ የሆነ ጉዳት ስለሚያመጣው፣የሲጋራ ሱስ በሰፊው እንመለከታለን፡፡ እ.ኤ.አ እስከ 1940 ዎቹ ድረስ ሲጋራን ማጨስ ምንም ጉዳት እንደሌለውናእንዲያውም የቅንጦት እና ክብር መገለጫ ተደርጎ ይታስ ነበር፡፡ በኋላ ላይ ግንበተደረጉ የላብራቶሪ ፍተሸዎች እንደተረጋገጠው ከአንድ ሲጋራ የሚወጣው ጭስወደ 4ሺህ ዓይነት ኬሚካል ንጥረ-ነገሮችን የያዘ፣ ከእንዚህም ውስጥ አብዛኛዎቹመርዛማነት ያላቸውና 43 ያህል ደግሞ ካንሰርን ሊያመጡ የሚችሉ መሆኑን ነው፡፡

Read Full Article

Archives