Back to homepage

የስኳር በሽታ

ቀረፋን የመመገብ የጤና ጥቅሞች

ቀረፋን የመመገብ የጤና ጥቅሞች

🕔14:39, 8.Mar 2016

(በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) 1. በአንቲ ኦክሲደንት የበለፀገ ነው ቀረፋ በውስጡ ያዘው አንቲ ኦክሲደንት መጠን ቶሎ የማርጀትን ሁኔታ አንደሚያዘገይ ጥናቶች ያሳያሉ፡፡ 2. ለልብን ጤናማነት ጥናቶች እንደሚሳዩት ከሆነ ቀረፋ ለልብ ሕመም ተጋላጭነትን የሚጨምሩ ሆኑታዎችን ይቀንሳል፡፡ ከዚህ በተጨማሪ የኮሌስትሮል መጠን እንዳይጨምርም የመከላከል

Read Full Article
የስኳር ህመምን ለመከላከል የሚመከሩ አምስት መንገዶች

የስኳር ህመምን ለመከላከል የሚመከሩ አምስት መንገዶች

🕔22:52, 2.Jun 2015

የአኗኗር ዘይቤዎ ላይ ለዉጥ ማድረግ የስኳር ህመምን ለመከላከል ትልቁን እርምጃ/ጉዞ እንደጀመሩ ይታሰባል፡፡ እናም እስከ አሁን ድረስ የአኗኗር ዘይቤዎ ላይ ለዉጥ አልጀመሩ ከሆነ ብዙም ስላልረፈደ ዛሬዉኑ መጀመር ይችላሉ፡፡ በጣም የተለመደዉና በብዛት ያለዉ የስኳር ህመም አይነት 2ኛ አይነቱ (type 2 diabetes) ሲሆን

Read Full Article
የስኳር ህመም መደበኛ ምልክቶች

የስኳር ህመም መደበኛ ምልክቶች

🕔01:03, 5.May 2015

✔ የውሃ ጥም ✔ በተደጋጋሚ ሽንት መሽናት ✔ የድካም ስሜት ✔ የክብደት መቀነስ ✔ የአፍ መድረቅ ✔ የረሀብ ስሜት(በተለይ ምግብ ከተመገብን በኃላ) ✔ የእይታ መደብዘዝ/መጋረድ ✔ የራስ ምታት ህመም ናቸው እነዚህ ምልክቶች ከታዮ በአፋጣኝ ወደ ህክምና መስጫ ተቋም እንዲሄድ ይመከራል።

Read Full Article
የስኳር ህመምና ስንፈተ ወሲብ

የስኳር ህመምና ስንፈተ ወሲብ

🕔21:54, 11.Nov 2014

ረዳት ፕሮፌሰር ዶ/ር አህመድ ረጃ እንደፃፉት ስለ ስንፈተ ወሲብ መፃፍም ሆነ መነጋገር አስቸጋሪ ጉዳይ መሆኑ ይሰማኛል፡፡ ይህም የሚሆነው ባህላችንና ሃይማኖታችን በሚያሳድርብን ተፅዕኖ ነው፡፡ ነገር ግን ችግሩ አሳሳቢና የትዳር ሁኔታንም የሚፈታተን በመሆኑ ለስኳር ህሙማንም የሚፈታተን በመሆኑ ለስኳር ህሙማንም ሆነ የትዳር ጓደኞቻቸው

Read Full Article
ኦሜጋ – 3››: የስኳር እና የልብ በሽታዎችን ጨምሮ ለ7 የተለያዩ በሽታዎች ተፈጥሯዊ መፍትሄ

ኦሜጋ – 3››: የስኳር እና የልብ በሽታዎችን ጨምሮ ለ7 የተለያዩ በሽታዎች ተፈጥሯዊ መፍትሄ

🕔00:12, 11.Sep 2014

  ኦሜጋ-3 ፋቲ አሲድ (Omega-3 fatty acid) ከቅባት ዝርያዎች አንዱ ሲሆን በጣም አስፈላጊ ከሆኑት የቅባት ዘሮችም እንደ አንዱ ይቆጠራል፡፡ ኦሜጋ-3 ለሰዎች ጤንነት እጅግ አስፈላጊ ጠቃሚ የመሆናቸው ያህል በሰውነታችን ውስጥ ግን መመረት አይችሉም፡፡ ስለሆነም እኒህን የቅባት ዘሮች ማግኘት የምንችለው ከምግብ ብቻ

Read Full Article
የስኳር ህመምዎን ይቆጣጠሩ  ጊዜ ቢያጠፉለት አያስቆጭም

የስኳር ህመምዎን ይቆጣጠሩ ጊዜ ቢያጠፉለት አያስቆጭም

🕔01:29, 28.May 2014

ክፍል 1. መሰረታዊ እውነታዎች የስኳር ህመም በደምዎ ውስጥ ከፍተኛ መጠን  ያለው ስኳር ወይም  ግሉኮስ Eንዲጠራቀም  የሚያደርግ በሽታ ነው፡፡  ሰውነታችን ኃይል  የሚያገኘው  የምንመገበውን ምግብ  ወደ ግሉኮስ በመቀየር  ነው፡፡ ሰውነታችን  ግሉኮሱን መጠቀም   እንድንችል Iንሱሊን  ያመነጫል፡፡ የስኳር  ህመም ሲይዝዎ   እንሱሊን የማመንጨት ችግር ስለሚያጋጥምዎ

Read Full Article
ስኳር በሽታን ለመቆጣጠር እንቅስቃሴ (ስፖርት) በጣም ጠቃሚ ነው።

ስኳር በሽታን ለመቆጣጠር እንቅስቃሴ (ስፖርት) በጣም ጠቃሚ ነው።

🕔20:12, 23.May 2014

ሙሉውን ጋዜጣ በፒ.ዲ.ኤ ፍ  ለማንበብ ይህንን  ይጫኑ  Diabetes_Amharic

Read Full Article
የስኳር በሽታ በተለይም ለኢትዮጵያዊያን

የስኳር በሽታ በተለይም ለኢትዮጵያዊያን

🕔13:46, 20.May 2014

በወርቁ አበበ የአመቱ ህዳር 5 (ኖቨንበር 14) የአለም የሰኳር በሸታ መታስቢያ ቀን ተብሎ በአለም የጤና ጥበቃ ድርጅትና (WHO) በአለም የሰኳች በሽታ ማህበር ከተወሰነ ስንብቷል። ዋና አላማው የበሸታውን በአሳሳቢ ደረጃ መሰፋፋትና አሰከፊነት ለህዝብ በማሳወቅ ወይም በማሰታወሰ የመከናከያ እርምጃ እንዲወሰድ ለማበረታታት ነው።

Read Full Article
የስኳር በሽታ

የስኳር በሽታ

🕔03:14, 20.May 2014

የስኳር በሽታ(Diabetus mallitus) ለመሆኑ የስኳር በሽታ ምንድን ነው ? ይህ በሽታ ስኳር ወይም ጉሉኮስ (glucose) በደም ውስጥ ከመጠን በላይ ሆኖ ሲገኝ የሚከሰት ነው። የዚህ ችግር መንስሄው ከቆሽት (pancreas) የሚመነጨው አንሱሊን (insulin) የተባለው ሆርሞን (ንጥረ ነገር) ጭራሽ መጥፋቱ ወይም መጠኑ መቀነሱ፤

Read Full Article
ዲያቤቲስ (የስኳር በሽታ) መሠረታዊ የህመም ቀን መመሪያ ደንቦች

ዲያቤቲስ (የስኳር በሽታ) መሠረታዊ የህመም ቀን መመሪያ ደንቦች

🕔20:27, 6.May 2014

• ኢንሱሊን ወይም የስኳር በሽታ መድሐኒትዎን መውሰድዎን ይቀጥሉ። • የደም ስኳርዎን (ግሉኮስ) በየጊዜው ይለኩ፣ ቢያንስ በቀን 4 ጊዜ። • የታይፕ 1 ዲያቤቲስ ካለብዎት ኪቶንስ መኖሩን ለማወቅ ሽንትዎን ይመርመሩ። • የደም ስኳርዎ (ግሉኮስ) መጠን 250 mg/dl ወይም ያነሰ ከሆነ፣ ለወትሮ የሚመገቡትን

Read Full Article
የስኳር በሽታ

የስኳር በሽታ

🕔20:14, 6.May 2014

የስኳር በሽታ ያለባቸው ሰዎች ኢንሱሊን የተባለውን ኬሚካል ሰውነታቸው በአግባቡ ማምረት ወይም መጠቀም አይችልም፡፡ ኢንሱሊን ማለት በሰውነታችን ውስጥ የሚገኝና ሰውነታችን የሚፈልገው የኬሚካል አይነት ነው:: ኢንሱሊን የሚጠቀመው ስኳርና ሌሎች ምግቦችን ወደ ግሉኮስ ለመቀየር ነው፡፡ ግሉኮስ ለሰውነታችን ሀይል በመስጠት ሰውነታችንን የሚያንቀሳቅስ ነው፡፡ በስኳር

Read Full Article
አደገኛ እፆችና የሚያስከትሉት የጤና ቀውስ

አደገኛ እፆችና የሚያስከትሉት የጤና ቀውስ

🕔19:15, 10.Feb 2014

የአደገኛ እጾች መዘዝ የልብ በሽታየአዕምሮ መዛባትየእንቅልፍ እጦትተስፋ የመቁረጥ ስሜትጭንቀትና መደበትራስን የማጥፋት ፍላጎት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በሣይኮሎጂ ትምህርት ዘርፍ የአራተኛ ዓመት ተማሪ እያለ ነው ካናቢስ የተባለውን አደንዛዥ እፅ መጠቀም የጀመረው፡፡ ለከፋ ጉዳትና ውስብስብ ችግር እንደሚዳርገው፣ የልጅነት ህልሙን እንደሚያጨናግፍበትም ፈጽሞ አላሰበም፡፡ በትምህርቱ ከሰቃዮቹ ተርታ ሚመደበው

Read Full Article
የስኳር ህመም   

የስኳር ህመም  

🕔15:22, 20.Nov 2013

የስኳር ህመም በኢንሱሊን ማጠር እና በደም ውስጥ የሚገኘው የስኳር መጠን ከልክ በላይ መብዛት የሚመጣ በሽታ ነው፡፡ብዙ የስኳር በሽታ አይነቶች ቢኖሩም በጣም የተለመዱት ታይፕ 1፣ ታይፕ 2 እና በእርግዝና ጊዜ የሚኖር የስኳር በሽታ  ናቸው፡፡ የስኳር በሽታን እና የኢንሱሊን በሰውነትህ ውስጥ ያለውን

Read Full Article
የጤና መረጃ ( በሰውነታችን ከመጠን ያለፈ ስኳር መከማቸት ችግር )

የጤና መረጃ ( በሰውነታችን ከመጠን ያለፈ ስኳር መከማቸት ችግር )

🕔19:30, 20.Mar 2013

ጣፊያ የተባለው የሰውነታችን ክፍል ለደም ዝውውር የሚያገለግለውን ኢንሱሊን የተባለውን ንጥረ ነገር ማምረት ሳይችል ሲቀር ወደ ደም ሴል መሄድ የሚገባው ስኳር ክምችት ይፈጠራል። ከመጠን በላይ የስኳር መገኘት ችግርም «የስኳር በሽታ» ወይም /Diabetes/ ይባላል። ቁጥር 1 ተብሎ የሚጠራው የስኳር በሽታ በዘር ሊወረስ

Read Full Article
የስኳር ህመም መንስኤና ጥንቃቄ (ሸዋዬ ለገሠ & ሂሩት መለሰ)

የስኳር ህመም መንስኤና ጥንቃቄ (ሸዋዬ ለገሠ & ሂሩት መለሰ)

🕔01:47, 12.Nov 2012

የዓለም የጤና ድርጅት የስኳር ህመም ቆሽት የተሰኘዉ የዉስጥ አካል ኢንሱሊን የተባለዉን ተፈላጊ ቅመም በበቂ ማምረት ሲሳነዉ ወይም፤ ቆሽት ያመረተዉን ኢንሱሊን ሰዉነት በአግባቡ መጠቀም ሲያቅተዉ ሊከሰት እንደሚችል ያመለክታል።  እንዲህ ያለዉ እክል ሰዉነትን ሲያጋጥም ደግሞ ደም ዉስጥ በርከት ያለ የስኳር ፈሳሽ/ግሉኮስ/ ይከማቻል።

Read Full Article
የስኳር በሽታ የሕክምናው አስቸጋሪነት

የስኳር በሽታ የሕክምናው አስቸጋሪነት

🕔15:05, 20.May 2012

“ቀላል የሚባል የስኳር በሽታ የለም። ሁሉም ከባድ ነው።”—አን ዴሊ የአሜሪካ የስኳር በሽታ ማኅበር “የደም ምርመራው ውጤት አንዳንድ ችግሮች እንዳሉ ያመለክታል። አስቸኳይ የሕክምና ክትትል ያስፈልግሻል።” ዲቦራ ይህን የዶክተሯን ቃል ስትሰማ አናቷን በዱላ እንደተመታች ሆኖ ተሰማት። “ያን ዕለት ሌሊቱን በሙሉ ላቦራቶሪው ተሳስቶ

Read Full Article
‹‹ኦሜጋ – 3››  ለስኳር እና ለልብ በሽታዎች ተፈጥሯዊ መፍትሄ

‹‹ኦሜጋ – 3›› ለስኳር እና ለልብ በሽታዎች ተፈጥሯዊ መፍትሄ

🕔21:34, 3.Jan 2012

ኦሜጋ-3 ፋቲ አሲድ (Omega-3 fatty acid) ከቅባት ዝርያዎች አንዱ ሲሆን በጣም አስፈላጊ ከሆኑት የቅባት ዘሮችም እንደ አንዱ ይቆጠራል፡፡ ኦሜጋ-3 ለሰዎች ጤንነት እጅግ አስፈላጊ ጠቃሚ የመሆናቸው ያህል በሰውነታችን ውስጥ ግን መመረት አይችሉም፡፡ ስለሆነም እኒህን የቅባት ዘሮች ማግኘት የምንችለው ከምግብ ብቻ ነው፡፡

Read Full Article
የስኳር ህመም እንዳለብዎ በቅርቡ ተነግሮዎታል? እርስዎ እና ሌሎችም ሊከተሏቸው የሚገቡ 6 ወሳኝ እርምጃዎች

የስኳር ህመም እንዳለብዎ በቅርቡ ተነግሮዎታል? እርስዎ እና ሌሎችም ሊከተሏቸው የሚገቡ 6 ወሳኝ እርምጃዎች

🕔03:37, 4.Sep 2010

የስኳር ህመም ከበድ ብለው ከሚታዩ ህመሞች አንዱ ነው፡፡ በተለይ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ህመሙ በኢትዮጵያም ሆነ በመላው ዓለም በከፍተኛ ሁኔታ ከመስፋፋቱ አንጻር የተለያዩ ባለሞያዎች በየጊዜው የመከላከያና ቁጥጥር ስልቶችን በተለያዩ አጋጣሚዎችና ብዙኃን መገናኛዎች እየገለጡ ይገኛሉ፡፡ መከላከሉ እና ማራቁ ሳይሆን ቀርቶ የስኳር ህመምተኛ

Read Full Article

Archives