Back to homepage

የኩላሊት-በሽታዎች

ኩላሊት ሲጎዳ የሚታዩ 8 ምልክቶች

ኩላሊት ሲጎዳ የሚታዩ 8 ምልክቶች

🕔02:10, 11.Jan 2017

ኩላሊት ሲጎዳ የሚታዩ 8 ምልክቶች የትንፋሽ ማጠር፤ ኩላሊታችን ችግር ሲያጋጥመው የቀይ ደም ህዋስ ቁጥር ስለሚቀንስ ትንፋሽ ሊያሳጥረን ይችላል ምላሳችን ላይ የብረት ጣዕም መሰማት፤ የኩላሊት ችግርን ተከትሎ በደም ውስጥ የንጥረ ነገሮች ይዘት ላይ ለውጥ ስለሚኖር በምላሳችን ላይ የብረት ጣዕም ከመሰማትን ጀምሮ

Read Full Article
ኩላሊትዎን ሊጎዱ የሚችሉ 7 ሁኔታዎች

ኩላሊትዎን ሊጎዱ የሚችሉ 7 ሁኔታዎች

🕔19:51, 3.May 2016

በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) 1. በቂ ፈሳሽ አለመውሰድ በቂ ውሃን አለመጠጣት የኩላሊት ሥራ የሆነውን አላስፈላጊ ቆሻሻን ከሰውነታችን ማስወገድ በሚገባ እንዳያከናውን ስለሚያደርግ ቆሻሻው በኩላሊታችን ውስጥ ተከማችቶ ጉዳት እንዲያስከትል ያደርጋል፡፡ 2. የውሃ ሽንትን መቋጠር የውሃ ሽንትን ማስወገድ በሚገባን ጊዜ ሳናስወግድ የምንይዘው ከሆነ

Read Full Article
የሐሞት ጠጠር

የሐሞት ጠጠር

🕔14:11, 10.Jun 2015

(በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) የሐሞት ከረጢት የሚባለው የሰውነት ክፍል ከጉበት ሥር የሚገኝ አነስተኛ ከረጢት ሲሆን ለምግብ መፍጨት ሂደት አስፈላጊ የሆነዉ የሐሞት ፈሳሽ የሚጠራቀምበት አካል ነው፡፡ የሐሞት ፈሳሽ ጨዋማ ንጥረ ነገሮችን ያዘለ ሲሆን የምንመገበዉን ቅባት እና ቫይታሚኖች እንዲፈጩ ያግዛል፡፡ ✔ የሐሞት

Read Full Article
ኩላሊትዎን ሊጎዱ የሚችሉ ሁኔታዎች በጥቂቱ

ኩላሊትዎን ሊጎዱ የሚችሉ ሁኔታዎች በጥቂቱ

🕔15:07, 24.Nov 2014

(በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) ✔ በቂ ፈሳሽ አለመውሰድ በቂ ውሃን አለመጠጣት የኩላሊት ሥራ የሆነውን አላስፈላጊ ቆሻሻን ከሰውነታችን ማስወገድ በሚገባ እንዳያከናውን ስለሚያደርግ ቆሻሻው በኩላሊታችን ውስጥ ተከማችቶ ጉዳት እንዲያስከትል ያደርጋል፡፡ ✔ የውሃ ሽንትን መቋጠር የውሃ ሽንትን ማስወገድ በሚገባን ጊዜ ሳናስወግድ የምንይዘው ከሆነ

Read Full Article
ኩላሊቶቻችንን የሚጎዱ 10 ጎጂ ልማዶች

ኩላሊቶቻችንን የሚጎዱ 10 ጎጂ ልማዶች

🕔02:41, 21.Sep 2014

የሽንት ፊኛን በወቅቱ አለማቃለል፡፡ (ሽንት ለረጅም ሰዓት ቋጥሮ መቆየት)፤ በቂ ውሃ አለመጠጣት፤ ብዙ ጨው መመገብ፤ የተለመዱ ኢንፌክሽኖችን በቶሎና አግባቡ አለመታከም፤ ብዙ ስጋ መመገብ፤ በቂ ምግብ አለመመገብ፤ የህመም ማስታገሻዎችን ማዘውተር፤ የታዘዙ መድሃኒቶችን ሳይወስዱ መቅረት፣ ማቋረጥ፤ መጠጥ አብዝቶ መጎንጨት፤ በቂ እረፍት አለማግኘት

Read Full Article
የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን

የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን

🕔04:08, 22.Jul 2014

የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን (በዶክተር ሆነሊያት ኤፍሬም) ► የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን ምንድን ነው? የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን የምንለው ከኩላሊት እስከ የውሃ ሽንት ማስወገጃ ጫፍ ድረስ የሚከሰተውን የኢንፌክሽን ዓይነት ነው፡፡ በአብዛኛው የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን የሚያጠቃው የውሃ ሽንት የሚከማችበት እና ፊኛ በመባል የሚታወቀውን የአካላችን

Read Full Article
ደም ማጠብ ማለት ምን ማለት ነው? የኩላሊት በሽታስ ደምን ያቆሽሻል እንዴ?

ደም ማጠብ ማለት ምን ማለት ነው? የኩላሊት በሽታስ ደምን ያቆሽሻል እንዴ?

🕔09:37, 23.Oct 2013

ጤና ይስጥልኝ እንደምን አላችሁልኝ? የሁለተኛ ደረጃ ተማሪ ስሆን የአባቴ ጤና በጣም አሳሳቢ ደረጃ ላይ ስለሆነ ነው ዛሬ እናንተን ለማማከር ብዕሬን ያነሳሁት፡፡ አባዬ የስኳር በሽተኛ ሲሆን ላለፉት 14 ዓመታት ተገቢውን ህክምናና ክትትል እያደረገ በአንፃራዊ ሁኔታ ደህና ነበር፡፡ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ግን

Read Full Article
ዲያሊሲስ ሕክምና እና የኩላሊት በሽታ

ዲያሊሲስ ሕክምና እና የኩላሊት በሽታ

🕔17:15, 18.Apr 2013

የዲያሊሲስ ዓይነቶች ዲያሊሲስ በሁለት ይከፈላል፡፡ አንደኛው ኤሞ ዲያሊስስ የሚባለው ነው፡፡ ይሔ ደምን በቀጥታ ከሰውነት ይወስድና በአንድ ደም አቀባይ መሣሪያ ውስጥ እንዲያልፍ ያደርጋል፡፡ ኤሞ ዲያሊሲስስ በራሱ በሦስት ይከፈላል፡፡ አንድ ደም አቀባይ ማሽን አለ፡፡ ደም ከሰውነት ይወስድና አርቴፊሼያል ወደሆነ ኩላሊት ያቀብላል፡፡ ይህ

Read Full Article
ስለ ኩላሊት ጠጠር ሊያውቁ የሚገባዎት 5 ነገሮች

ስለ ኩላሊት ጠጠር ሊያውቁ የሚገባዎት 5 ነገሮች

🕔17:37, 19.Jun 2012

ከማስረሻ መሐመድ የኩላሊት ጠጠር የሚባሉት አብዛኛውን ጊዜ የካልስየም ክሪስትያል የሚሠሯቸው ድንጋዮች ሲሆኑ በኩላሊት ውስጥ የሽንት መጠራቀሚያ ቦታ ላይ የሚፈጠሩም ናቸው፡፡ ይህ ጠጠር መሠል ባዕድ ነገር ብዙ ጊዜ ባለበት ቦታ ላይ ችግርን የሚፈጥር ሳይሆን ሆኖም ግን የሽንት ቧንቧ ላይና ወደ ሌሎች

Read Full Article
የአባዬን ህይወት ለመታደግ ኩላሊቱን ከማስቀየር ወይም ደሙን ከማሳጠብ ሌላ አማራጭ የለም ማለት ነው?››

የአባዬን ህይወት ለመታደግ ኩላሊቱን ከማስቀየር ወይም ደሙን ከማሳጠብ ሌላ አማራጭ የለም ማለት ነው?››

🕔11:48, 17.Apr 2012

ደም ማጠብ ማለት ምን ማለት ነው? የኩላሊት በሽታስ ደምን ያቆሽሻል እንዴ? ጤና ይስጥልኝ እንደምን አላችሁልኝ? የሁለተኛ ደረጃ ተማሪ ስሆን የአባቴ ጤና በጣም አሳሳቢ ደረጃ ላይ ስለሆነ ነው ዛሬ እናንተን ለማማከር ብዕሬን ያነሳሁት፡፡ አባዬ የስኳር በሽተኛ ሲሆን ላለፉት 14 ዓመታት ተገቢውን

Read Full Article
የኩላሊት ጠጠር

የኩላሊት ጠጠር

🕔14:21, 1.Oct 2011

የኩላሊት ጠጠሮች ብተለያየ መልኩ ይከፋፈላሉ፣ ከነዚህም ውስጥ; በሚገኙበት ቦታ [በሽንት ትቦ ወይም ዩሬተር, በሽንት ፊኛ]; በጠጠሮቹ ውስጥ በሚገኙ ማእድናት [ካልሺየም የያዙ, ስትራቫይት (ማግኒዢየም, አሞኒየም ፎስፌት), የሸንት አሲድ ወይም ሌላ ማእድናት]:: የኩላሊት ጠጠር የህመም ምንጭ ሲሆን በአብዛኛው ወንዶችን ያጠቃል (፹ በመቶ (80%)).

Read Full Article
በሴቶች ላይ በብዛት የሚከሰተው የኩላሊት ኢንፌክሽን

በሴቶች ላይ በብዛት የሚከሰተው የኩላሊት ኢንፌክሽን

🕔18:58, 26.Aug 2009

በሊሊ ሞገስ በሀገራችን እንደ ቀላል በሽ የሚታዩ፣ ሆኖም ቀስ በቀስ ለተወሳሰበ የጤና ችግር አልፎ ተርፎም ለሞት የሚደርጉ ብዙ በሽታዎች ያሉ ሲሆን፣ የኩላሊት ኢንፌክሽን ከእነዚህ ትኩረት ከማይሰጣቸው አደገኛ በሽታዎች ውስጥ ይመደባል፡፡ የኩላሊት ኢንፌክሽን ኩላሊታችንን ከጥቅም ውጪ ሊያደርገው የሚችል ስለሆነ ማንኛውም ታማሚ

Read Full Article

Archives