Back to homepage

የጀርባ ህመም

የመገጣጠሚያ ሕመም

የመገጣጠሚያ ሕመም

🕔19:16, 9.Jun 2015

መገጣጠሚያዎ ላይ ሕመም ይሰማዎታል? ምን እንደሆነስ ያውቃሉ? ይህ የመገጣጠሚያ ሕመም በአገራችን የብዙ ሰዎች ችግር እየሆነ መጥቷል፡፡ የመገጣጠሚያ ሕመም በሕክምናው ቋንቋ አርተራይተስ (Arthritis) የምንለው ሲሆን የሚከሰትባቸው ምክንያቶች ደግሞ የተለያዩ ናቸው፡፡ የተለመደው የሕመም ዓይነት በዕድሜ ወይንም በኢንፌክሽን ምክንያት የሚከሰተው የመገጣጠሚያ ሕመም ሲሆን

Read Full Article
የአከርካሪ መዛባት ችግር (ሶኮላዮሲስ)

የአከርካሪ መዛባት ችግር (ሶኮላዮሲስ)

🕔12:12, 18.Feb 2015

መታሰቢያ ካሳዬ የአከርካሪ አጥንት መዛባት ለአዕምሮ፣ ለሣንባና ለልብ ህመም ሊያጋልጥ ይችላል ህፃናትም በችግሩ ተጠቂ እየሆኑ ነው የአከርካሪ አጥንት ከትክክለኛ ሥፍራው አፈንግጦ ወይንም ወደ ጐን ታጥፎ ከመደበኛው የአጥንት አሰላለፍ ከ10 ድግሪ በላይ ተዛብቶ ከቆየ የከፋ የጤና ችግርና የአካል ጉዳት ያስከትላል፡፡ ችግሩ

Read Full Article
የጀርባ ህመም

የጀርባ ህመም

🕔03:03, 1.Feb 2015

  ዛሬ በጀርባ ህመም ላይ ምክሮች እንሰጥዎታለን፡፡ ስለጀርባ ህመምም ይሁን ስለሌላ የጤና ጉዳይ ተጨማሪ መረጃ ከፈለጉ 8896 ሃሎ ዶክተር ላይ በመደወል በቂ ልምድና ሙያ ያላቸዉን ሀኪሞቻችንን ያማክሩ፡፡ እርስዎን ለማማከር ሁሌም ዝግጁ ናቸዉ፡፡ ሰዎች በህይወት ዘመናቸዉ አንድ ጊዜና ከዚያ ጊዜ በላይ

Read Full Article
የጀርባ ሕመም – (በዶክተር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር)

የጀርባ ሕመም – (በዶክተር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር)

🕔15:42, 28.Jan 2015

  የጀርባ ሕመም እጅግ ከፍተኛ ቁጥር ያለውን የኅብረተሰባችን ክፍል እያጠቃ የሚገኝ የሕመም ዓይነት ነው፡፡ በአብዛኛው ይህ ሕመም በዕድሜ የገፉ ሰዎች ላይ የተለመደ የነበረ ቢሆንም በአሁኑ ጊዜ ግን በወጣትነት የዕድሜ ክልል ባሉ ሰዎች ላይም እየተበራከተ ይገኛል፡፡ ► የጀርባ ሕመም ለምን ይከሰታል?

Read Full Article
የታችኛው የጀርባ ክፍል (ወገብ) ህመም አጠቃላይ ግንዛቤ

የታችኛው የጀርባ ክፍል (ወገብ) ህመም አጠቃላይ ግንዛቤ

🕔21:36, 22.Nov 2014

ዋናው ጤና (Low Back Pain Overview) ጀርባ ከአጥንቶች፣ ጅማቶች፣ ጡንቻዎችና የተለያዩ ህዋሳት የተዋቀረ በኋለኛው የሰውነታችን ክፍል በአንገት እና ፐልቪስ (pelvis) መካከል የሚገኝ የሰውነታችን አካል ነው፡፡ በጀርባችን መሐል የሚገኘው የጀረባችን አጥንት የሰውነታችንን ክብደት ከመሸከም ባሻገር ህብለ-ሰረሰራችንን (spinal cord) አቅፎና ደግፎ ይይዛል፡፡

Read Full Article
የጀርባ ሕመምዎን ለማስታገስ የሚረዱ ጠቃሚ ምክሮች

የጀርባ ሕመምዎን ለማስታገስ የሚረዱ ጠቃሚ ምክሮች

🕔12:23, 21.Nov 2014

(በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) ✔ አቋምዎን ያስተካክሉ የጀርባ ሕመም የሚያሰቃይዎት ከሆነ በመጀመሪያ አቀማመጥዎን እና ከባድ ዕቃን የሚይዙበትን ሁኔታ ያስተካክሉ፡፡ ለብዙ ሰዓት ተቀምጠው የሚሠሩ ከሆነ ለወገብዎ መደገፊያ ማዘጋጀት ይኖርብዎታል፡፡ ከመቀመጫዎ ሲነሱ ቀጥ ብለው መነሳት እና ክብደት ያላቸውን ዕቃዎች በሚያነሱበት ጊዜ ከጉልበትዎ

Read Full Article
የጀርባ ሕመም

የጀርባ ሕመም

🕔01:23, 22.Jul 2014

(በዶክተር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) የጀርባ ሕመም እጅግ ከፍተኛ ቁጥር ያለውን የኅብረተሰባችን ክፍል እያጠቃ የሚገኝ የሕመም ዓይነት ነው፡፡ በአብዛኛው ይህ ሕመም በዕድሜ የገፉ ሰዎች ላይ የተለመደ የነበረ ቢሆንም በአሁኑ ጊዜ ግን በወጣትነት የዕድሜ ክልል ባሉ ሰዎች ላይም እየተበራከተ ይገኛል፡፡ ► የጀርባ ሕመም ለምን ይከሰታል? የጀርባ

Read Full Article
የዲስክ መንሸራተት ሕክምና ክፍተትን ለመሙላት

የዲስክ መንሸራተት ሕክምና ክፍተትን ለመሙላት

🕔02:40, 18.May 2014

ሪፖርተር: 07 MAY 2014 ተጻፈ በ  ታደሰ ገብረማርያም   ዶክተር መቅድም ፀጋዬ፣ በእንግሊዝ ኖቲንግሃም ዩኒቨርሲቲ ሆስፒታል ኮንሰልታንትና ኒዮ ስፓይናል ሰርጂን ናቸው፡፡ ተወልደው ያደጉት አዲስ አበባ ሲሆን፣ የአንደኛና የከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምርታቸውን የተከታተሉት በአቃቂ አድቬንቲስት ሚሽን ትምህርት ቤት ነው፡፡ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ

Read Full Article
የጀርባ ህመም የበሽታ አይነት ሳይሆን በተለያዩ በሽታዎች ምክኒያት የሚመጣ የበሽታ ምልክት ነው

የጀርባ ህመም የበሽታ አይነት ሳይሆን በተለያዩ በሽታዎች ምክኒያት የሚመጣ የበሽታ ምልክት ነው

🕔01:30, 16.May 2014

የጀርባ ህመም የበሽታ አይነት ሳይሆን በተለያዩ በሽታዎች ምክኒያት የሚመጣ የበሽታ ምልክት ነው። አብዛኛውን ጊዜ የሚመጣበት ምክኒያት የማይታወቅ ሲሆን በዚህም ምክኒያት በቤት ውስጥ እረፍት በማድረግ ብቻም ሊታገስ ይችላል።   የጀርባ ህመም እንዴት ይከሰታል? በሽታው በተለያዩ ምክኒያቶች ሊመጣ ይችላል። ይህም ማለት በጀርባችን

Read Full Article
በሽታና መድሃኒቶች ሲለማመዱ…

በሽታና መድሃኒቶች ሲለማመዱ…

🕔04:27, 16.Jun 2012

“በሽታውን የደበቀ መድኃኒት አይገኝለትም፤ መድኃኒቱን የደበቀ በሽተኛውን አያድንም፤ መድኃኒቱን የለመደኸ፣ በሽታ አይድንም!” “ልማድ ሲሰለጥን ተፈጥሮ ይሆናል” ሼክስፒር – ሐምሌት (ትርጉም – ፀጋዬ ገ/መድህን) ጭንቅላቷን ከተኛችበት ትራስ ላይ ቀና ማድረግ ተስኖአታል፡፡ ትኩሳቷ እንደ እሳት ያቃጥላል፡፡ ፊቷ በላብ ተጠምቋል፡ ከተኛችበት አልጋ ላይ ሆና

Read Full Article
የመገጣጠሚያ ችግር ፈዋሾች (ዶ/ር ብርሃኔ ረዳኢ)

የመገጣጠሚያ ችግር ፈዋሾች (ዶ/ር ብርሃኔ ረዳኢ)

🕔16:46, 10.Jun 2012

 ዶ/ር ብርሃኔ ረዳኢ አዲስ ጉዳይ የምንመገበው ምግብ የረሃብን ስሜት ከማስታገስ በላይ የሆኑ በርካታ ችግሮች አሉት፡፡ አሁንም ድረስ የማዕድ አይነት የሀብት ደረጃ ማሳያ ነው- በብዙ ሀገራት፡፡ ‹ውድ ምግብ በልቻለሁ› ማለትም የሃብታምነት መለኪያ ነው፡፡ ምግብ ተትረፍርፎ ከሚበላው የሚደፋው የበዛባቸዋል የሚባሉት በምእራቡ አለም

Read Full Article
«የወገብ ሕመም ስላለ ብቻ ህክምናን ከሴራጂም መጀመሩ ጥፋት እንጂ ፈውስ አይኖረውም» አምባሳደር ዶክተር ዘነበ ገድሌ

«የወገብ ሕመም ስላለ ብቻ ህክምናን ከሴራጂም መጀመሩ ጥፋት እንጂ ፈውስ አይኖረውም» አምባሳደር ዶክተር ዘነበ ገድሌ

🕔22:57, 4.Sep 2011

የማናውቀው ወይም አውቀን ልብ ባላልነው ምክንያት የተለያዩ የሰውነት ክፍሎቻችን ጉዳት ይደርስባቸዋል። ጉዳት ከሚደርስባቸው የሰውነት ክፍሎች መካከል ደግሞ ጭንቅላት፤ ህብለ ሰረሰር (ስፓይናል ኮርድ)ና ነርቮች ተጠቃሾቹ ናቸው። እነዚህ ህመሞች ደግሞ በራሳቸው ብቻ ሳይሆን በርካታ የጤና ችግሮችን አስከትለው መምጣታቸው ይነገራል። ሆኖም ብዙዎቻችን ምልክቶቻቸውን

Read Full Article
የአጥንት መሳሳት ህመም (ኦስቲዮፓረሲስ)

የአጥንት መሳሳት ህመም (ኦስቲዮፓረሲስ)

🕔13:09, 31.Mar 2011

በዓለም ዕድሜያቸው ከ45 ዓመት በላይ ከሆናቸው አራት ሴቶች ሶስቱ የአጥንት መሳሳት ችግር አለባቸው በተለይ በከተሞች አካባቢ ችግሩ ተባብሷል ፎስፈሪክ አሲድ ያለባቸውን ለስላሳ መጠጦች ማዘውተር ለችግሩ መነሻ ሊሆን ይችላል በሽታው ከነመኖሩም ሣያስታውቅ በድንገት ለሞት የሚዳርግ ችግር ሊፈጥር ይችላል ቀደም ባሉት ዘመናት

Read Full Article
የጀርባ ህመም

የጀርባ ህመም

🕔01:49, 9.May 2008

የአከርካሪ አጥንት በተለይም የአከርካሪ አጥንት ዲስክ / Spinal Disc/ መነሻና ችግሮችን አስመልክቶ የተለያዩ የህክምና ባለሙያዎች የተለያየ አይነት አስተያየቶችን ሲሰነዝሩ ይስተዋላል። እነዚህ በተለያዩ የህክምና ባለሙያዎች የሚሰጡ የተለያዩ አስተያየቶችም በዚሁ በአከርካሪ አጥንት ችግሮች የተጠቁ ህመምተኞችን ግራ መጋባት ውስጥ ሲከቱም ይታያል። በመሠረቱ በአከርካሪ

Read Full Article

Archives