Back to homepage

የጤና ምክሮች

ቴሌቭዥን ላይ አፍጦ መዋል በጤና ያለው ጉዳት ምን እንደሆነ ይወቁ

ቴሌቭዥን ላይ አፍጦ መዋል በጤና ያለው ጉዳት ምን እንደሆነ ይወቁ

🕔02:01, 17.Jul 2017

ቴሌቪዥን ለረጅም ስአት መመልከት የሚያስከትላቸውን የጤና እክሎች ጥናቶች በተደጋጋሚ ጠቁመዋል። እጅግ የበዛ የቴሌቪዥን መመልከት ፍቅር የተለያዩ ጉዳቶችን የሚከተሉትን ጉዳቶች እንደሚያስከትሉ ይጠቅሳሉ። ዝቅ ካለ መቀመጫ ላይ በመሆን ከፍ ካለ ቦታ ላይ የተቀመጠ ቴሌቪዥንን መመልከት በስኳር ህመም መጠቃትን ከማሳደጉም ባሻገር በህይዎት የመቆየት

Read Full Article
አትክልት ተመጋቢ መሆን የሚመረጡባቸው 6 ምክንያቶች

አትክልት ተመጋቢ መሆን የሚመረጡባቸው 6 ምክንያቶች

🕔01:12, 17.Jul 2017

አትክልት እና ፍራፍሬን አዘውትሮ መመገብ ለጤና በርክት ያሉ ጠቀሜታዎች እንዳላቸው በተለያዩ ጊዜ የወጡ ጥናቶች ያመላክታሉ። የአትክልት ተመጋቢ መሆን ወይም አትክልትን አዘውትሮ በመመገብ የምናገኛቸውን የጤና ጥቅሞች ብለው ተመራማሪዎቹ የጠቀሷቸውን እናካፍልዎ። 1.ለስኳር በሽታ የመጋለጥ እድላችንን ይቀንሳል፦ ጥናቱ እንዳመላከተው ስጋን ከመመገብ ይልቅ አትክልትን

Read Full Article
ግርማ ሞገስን ለመላበስ የሚረዱሽ 10 ምክሮች – በሴቶች ብቻ የሚነበብ

ግርማ ሞገስን ለመላበስ የሚረዱሽ 10 ምክሮች – በሴቶች ብቻ የሚነበብ

🕔22:00, 18.Jan 2017

በተክለ ቁመናዊ መስህባቸውና በግርማ ሞገሳቸው አንቱታን ካተረፉ የሆሊውድ ዝነኞች መካከል ናአሚ ሀሪስ አንዷ ነች፡፡ ናአሚ ሀሪስ ለኮስሞፖሊቲያን ዘጋቢ ለሆነቸው ሰፊ ጎዳደር ስትናገር የመጀመሪያ ዲግሪዋን በካምበሪጅ ዩኒቨርሲቲ እንዳጠናች እና በቀጣይም ወደ ሆሊውድ በማቅናት ወደ ፊልሙ ዓለም እንደተቀላቀለች ገልፃለች፡፡ ናአሚ ስለ ሆሊውድ

Read Full Article
የወንዶች ሳይኮሎጂ – ወንዶች የማያውቋቸው በሳይንስ የደረሰባቸው 7 ጉዳዮች

የወንዶች ሳይኮሎጂ – ወንዶች የማያውቋቸው በሳይንስ የደረሰባቸው 7 ጉዳዮች

🕔11:04, 26.Dec 2016

ታይም መጽሔት ይዞት የወጣው ጉዳይ በጣም እያነጋገረ ነው፡፡ መጽሔቱ ‹‹የወንዶች ሳይኮሎጂ›› በሚለው ርዕሰ ጉዳዩ ስር ወንዶችና ሴቶች፣ ፍቅርን እንዲሁም ወሲብን በሚመለከቱ ጉዳዮች ዙሪያ በስፋት ይተነትናል፡፡ ለትንታኔውም ዋቢ ያደረገው የተለያዩ ሳይንሳዊ ጥናቶችን ነው፡፡ እኛም በአጭሩ በሚገባ መልኩ እንዲህ አቀናብረነዋል፡፡ 1. ቆንጆ

Read Full Article
እንቅልፍ አለመተኛት ለበሽታ ያጋልጣል፤ ለሞት ይዳርጋል

እንቅልፍ አለመተኛት ለበሽታ ያጋልጣል፤ ለሞት ይዳርጋል

🕔15:16, 5.Dec 2016

ከመታሰቢያ ካሳዬ በሥራ ቦታዬና በመኖሪያ አካባቢዬ የሚገጥሙኝ ነገሮች ሁሉ ህይወቴን በጭንቀትና በሥጋት የተሞላ ያደርጉታል፡፡ የቱንም ያህል የሚያደክም ሥራ ስሠራ ብውል የረባ ሰላማዊ እንቅልፍ አይወስደኝም፡፡ አልጋዬ ላይ ወጥቼ ስገላበጥ፣ መጽሐፍ ሣነብ፣ ቲቪ ስመለከት እቆይና … ሊነጋጋ ሲል ሸለብ ያደርገኛል፡፡ እሱም ቢሆን

Read Full Article
ወንዶች በፍፁም ችላ ሊሏቸው የማይገቡ 4 አደገኛ የጤና ችግር ምልክቶች

ወንዶች በፍፁም ችላ ሊሏቸው የማይገቡ 4 አደገኛ የጤና ችግር ምልክቶች

🕔09:57, 8.Dec 2015

ጤናና ገንዘብ አያያዝን ጨምሮ በብዙ ነገሮች ጥንቃቄ በማድረግ ከወንዶች በተሻለ ሴቶች ፈጣን ናቸው፡፡ ጥናቶች እንደሚያሳዩት የሚበዙት ወንዶች ግን በተለይ የጤና ችግሩ የሆስፒታል አልጋ ላይ የሚጥል ካልሆነ በቀር በምልክቶች መነሻነት ወደ ሆስፒታል መሄድን ልምድ አላደረጉም፡፡ ነገር ግን ይህ የቸልተኝነት ልምድ በሚሊዮን

Read Full Article
ስኳር ከእነ አካቴው ቢቀርብን ምን እናጣለን?

ስኳር ከእነ አካቴው ቢቀርብን ምን እናጣለን?

🕔21:05, 22.Jul 2015

ለዓመታት ዋጋው ዝቅና ከፍ እያለ ሲያማርረን ከርሞ፣ ዛሬ ዋጋው ብቻ ሳይሆን ገበያ ውስጥ አለመገኘቱ የሚያስጨንቀን ስኳር፣ በጤናችን ላይ ቀላል የማይባል መዘዝ እንደሚያስከትል የሥነ ምግብ ተመራማሪዎች ይገልፃሉ፡፡ ለመሆኑ ይህንን ዋጋው ጣራ ከመንካቱም በላይ እንደ ልባችን መሸመት ያልቻልነውን ስኳር ባንጠቀም ምን ይቀርብናል?

Read Full Article
ማንኮራፋት / Snoring

ማንኮራፋት / Snoring

🕔01:24, 13.May 2015

  ማንኮራፋት አንድ ሰዉ በሚተኛበት ወቅት የጎረነነ ወይም የማይመች ድምፅ የአየር መተላለፊያ ቧንቧ በከፊል መዘጋት በሚኖርበት ወቅት የሚከሰት ነዉ፡፡ አንዳንዴ ማንኮራፋት አሳሳቢ የሆነ የዉስጥ ደዌ ችግርን ሊያሳይ ይችላል፡፡ ማንኮራፋት የትዳር አጋርዎን ሊረብሽ የሚችል ሲሆን እስከ ግማሽ በሚደርሱ አዋቂዎች ላይ ችግሩ

Read Full Article
ምግብ ከተመገቡ በኃላ በፍፁም ሊያደርጓቸው የማይገቡ ተግባሮች ( ዳንኤል አማረ)

ምግብ ከተመገቡ በኃላ በፍፁም ሊያደርጓቸው የማይገቡ ተግባሮች ( ዳንኤል አማረ)

🕔08:54, 11.May 2015

ምግብ ከተመገቡ በኃላ በፍጽም ሊያደርጓቸው የማይገቡ ተግባሮች 1. ትኩስ ሻይ መውሰድ ሻይ የበላነውን ምግብ እንዳይዋሀድ ያደርጋል። ሻይ በውስጡ ያለው ቁስ ነገር ብረት(iron) የተሰኝውን ንጥረ ነገር ከሰውነታችን ውስጥ በማስወገድ ለብረት እጥረት እና ለደም ማነስ ችግር ያጋልጣል። በተጨማሪም ሻይ (Tannin) የተሰኝውን ንጥረ

Read Full Article
ክብደትን ለመቀነስ እጅግ የሚረዳ ቀለል ያለ የ 30 ደቂቃ የእለት እንቅስቃሴ

ክብደትን ለመቀነስ እጅግ የሚረዳ ቀለል ያለ የ 30 ደቂቃ የእለት እንቅስቃሴ

🕔14:49, 3.Apr 2015

1 በቀን ሶስት ነጥብ አምስ ሜትር በሰአት በሆነ ፍጥነት መራመድ 149 ካሎሪን ያቃጥላል፡፡ 2 መሳሳብ 149 ካሎሪን ያቃጥላል፡፡ 3 ክብደት ማንሳት 223 ካሎሪን ያቃጥላል፡፡ 4 ሳይክል መንዳት 260 ካሎሪን ያቃጥላል፡፡ 5 ዋና 372 ካሎሪን ያቃጥላል፡፡ የተጫነው፡ በሄኖክ ሰለሞን Fana

Read Full Article
10 ትልልቅ የፊት አስተጣጠብ ስህተቶች

10 ትልልቅ የፊት አስተጣጠብ ስህተቶች

🕔19:59, 18.Mar 2015

የተሳሳተ ምርት መምረጥ ፊትን መታጠብ በጣም ቀላል እና የተለመደ የዕለት ተዕለት ተግባር ይመስላል፡፡ ይሁን እንጂ ፊታችንን በምንታጠበብት ወቅት የምንጠቀማቸው አንዳንድ ምረቶች የፊት ቆዳችን ላይ የትየለሌ ችግር ሊያስከትሉ ይችላሉ፡፡ ከእነዚህ የቆዳችግሮች ውስጥ ድርቀት፣ የማቃጠል ስሜት፣ የወዝ መብዛት እና የቆዳ መሰነጣጠቅ በቀዳሚነት

Read Full Article
ለአንጎል ጎጂ የሆኑ ልማዶች

ለአንጎል ጎጂ የሆኑ ልማዶች

🕔10:52, 14.Mar 2015

(በዶክተር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) 1. ቁርስ አለመመገብ ቁርስ የማይመገቡ ከሆነ በሰውነትዎ ውስጥ የሚገኘውን የደም ስኳር መጠን ስለሚቀንስ ለአንጎል የሚደርሰውን የምግብ መጠን በማስተጓጎል ለጉዳት ይዳርገናል። 2. በህመም ወቅት በቂ እረፍት አለማድረግ ሰውነታችን በህመም ሲጠቃ በቂ እረፍት ማድረግ እና ከህመሙ ማገገም በአንጎል

Read Full Article
ምግብ ከተመገቡ በኃላ ማድረግ የሌለብዎ 7 ነገሮች

ምግብ ከተመገቡ በኃላ ማድረግ የሌለብዎ 7 ነገሮች

🕔15:26, 27.Feb 2015

  · ከምግብ በኃላ ሲጋራ ማጨስ፡- ሲጋራ ከምግብ ጋር ባይያያዝም ጠዋትም ይሁን ማታ ማጨስ ለጤና ጠንቅ እንደሆነ ይታወቃል፡፡ ሲጋራ ኒኮቲንና ታር የመሳሰሉትን ጨምሮ ከ60 በላይ የሆኑ ለጤና ጎጂና ካንሰርን ሊያመጡ የሚችሉ ኬሚካሎች ያሉት ሲሆን ማጨስ አንጀት ላይ እንደ ኢሪተብል ባወል

Read Full Article
እንዴት ደስተኛ መሆን ይቻላል?

እንዴት ደስተኛ መሆን ይቻላል?

🕔15:50, 6.Feb 2015

እንዴት ደስተኛ መሆን እንደሚቻል ያዉቃሉ? ወይንስ ደስታ እራሱ ፈልጎ እስኪያገኝዎ ድረስ እየጠበቁት ነዉ? እርስዎ ዘንድ እስኪመጣ ድረስ ጠብቀዉ.. ጠብቀዉ ..ና እስኪመጣ መጠበቅ ሰልችተዎታል? እንግዲያዉስ እርስዎ ዘንድ እስኪመጣ መጠበቁን ይተዉትና ደስታን እርስዎ እራስዎ መፈለግ ይጀምሩ፡፡ በተረት እንደሚባለዉ ደስታ በምትሃት ወይም በአንዳች

Read Full Article
የሰዉነት ጠረንን ለመቀነስ የሚመከሩ ምክሮች

የሰዉነት ጠረንን ለመቀነስ የሚመከሩ ምክሮች

🕔15:53, 3.Feb 2015

የሰዉነቴ ጠረን ተለወጠ/ሰዉነቴ ጠረን አመጣ ብለሁ አስበሁ/ተጨንቀዉ ይሆናል፡፡ ይህ ሊያጋጥም ይችላል፡፡ ነገር ግን የሰዉነትዎ ጠረን እንዲቀንስ/እንዲጠፋ ማድረግ ይቻላል፡፡ ይህን ለማድረግ የሚከተሉትን 6 ምክሮች ይሞክሩዋቸዉ፡፡ 1. ንፅህናዎን በደንብ አድርገዉ መጠበቅ፡- ቢያንስ በቀን አንድ ጊዜ ሻወር በመዉሰድ የሰዉነት ላብንና በቆዳዎ ላይ ያሉ

Read Full Article
የትኛው ፍራፍሬ ነው የደም ግፊትዎን ለመቀነስ የሚረዳዎት?

የትኛው ፍራፍሬ ነው የደም ግፊትዎን ለመቀነስ የሚረዳዎት?

🕔01:57, 1.Feb 2015

ለምንድነው ሎሚ የጤና ግምጃ ቤት (ሱፐር ሃውስ) የሆነው? የኦሜጋ-3 እጥረት እንዴት ከድባቴና (ድብርት) ከአንዳንድ አካላዊ ችግሮች ጋር ይያያዛል? በየዕለቱ ከምንመገባቸው ምግቦች እነዚህን ጠቃሚ ኦሜጋ -3 ፋቲ አሲዶች ከየትኞቹ ምግቦች እናገኛለን? ለዓይንዎ ብርሃን ይጨነቃሉ? እንግዲያውስ የትኞቹ የላቁ ምግቦች (ሱፐር ፉድ) እንደሚረዱዎት

Read Full Article
ደም መለገስ( Blood Donation)

ደም መለገስ( Blood Donation)

🕔16:29, 18.Dec 2014

  ደም መለገስ በፍላጎት/በፈቃደኝነት ላይ ተመስርቶ የሚደረግ በጎ ተግባር ነዉ፡፡ እርስዎ ደም ለመስጠት ተስማምተሁ ከለገሱ በኃላ ደሙ ለሌላ የሰዉ ደም ለሚያስፈልገዉ ግለሰብ ይለገሳል፡፡ በየአመቱ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች የሌላ ሰዉ ደም ይፈልጋሉ፡፡ አንዳንዶቹ በቀዶ ጥገና ጊዜ የሚፈልጉ ሲሆኑ ሌሎቹ ደግሞ ከአደጋ

Read Full Article
የጋብቻ ቀለበት ለምን በቀለበት ጣት ላይ ይታሰራል?

የጋብቻ ቀለበት ለምን በቀለበት ጣት ላይ ይታሰራል?

🕔22:17, 25.Nov 2014

የጋብቻ ቀለበት ለምን በቀለበት ጣት ላይ ይታሰራል?

Read Full Article
ክብደትዎን በሚፈልጉት ሁኔታ መቀነስ ያልቻሉበትን መንስዔ ያውቃሉ?

ክብደትዎን በሚፈልጉት ሁኔታ መቀነስ ያልቻሉበትን መንስዔ ያውቃሉ?

🕔11:44, 20.Nov 2014

(በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) | አመጋገብዎን እየተቆጣጠሩ እና በመደበኛ ሁኔታ የአካል ብቃት እንቅስቃሴን እያደረጉ ክብደትዎ ግን ሊቀንስ አለመቻሉ ያሳስብዎት ይሆናል፡፡ ከዚህ በታች ለክብደትዎ አለመቀነስ አንዳንድ ምክንያቶች ሊሆኑ የሚችሉ ሁኔታዎችን እገልጻላችኋለሁ፡፡ 1) መድኃኒቶች አንዳንድ መድኃኒቶች ለምሳሌ አንዳንድ የወሊድ መቆጣጣሪያዎች፣ ሆርሞንን ለመተካት

Read Full Article
ምግብ ከተመገቡ በኋላ ማድረግ የሌለብዎትን ያውቃሉ?

ምግብ ከተመገቡ በኋላ ማድረግ የሌለብዎትን ያውቃሉ?

🕔18:31, 19.Nov 2014

ትርጉም  (በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) ✔ ገላዎን አይታጠቡ የተመገቡት ምግብ በሚገባ እንዲፈጭ የደም ዝውውር ወደ ጨጓራዎ እንዳያዘንብል ያስፈልጋል፡፡ ገላዎን በሚታጠቡበት ጊዜ የደም ዝውውሩ በአመዛኙ ወደ እግር እና እጅ ይሄዳል፡፡ይህም የምግብ መፈጨት ሂደትን ያዛባል፡፡ ምግብ ከተመገቡ በኋላ ቢያንስ ለ30 ደቂቃ መጠበቅ

Read Full Article

Archives