Back to homepage

የጤና ችግሮች

እንቅልፍ አለመተኛት ለበሽታ ያጋልጣል፤ ለሞት ይዳርጋል

እንቅልፍ አለመተኛት ለበሽታ ያጋልጣል፤ ለሞት ይዳርጋል

🕔02:08, 17.Jul 2017

ከመታሰቢያ ካሳዬ በሥራ ቦታዬና በመኖሪያ አካባቢዬ የሚገጥሙኝ ነገሮች ሁሉ ህይወቴን በጭንቀትና በሥጋት የተሞላ ያደርጉታል፡፡ የቱንም ያህል የሚያደክም ሥራ ስሠራ ብውል የረባ ሰላማዊ እንቅልፍ አይወስደኝም፡፡ አልጋዬ ላይ ወጥቼ ስገላበጥ፣ መጽሐፍ ሣነብ፣ ቲቪ ስመለከት እቆይና … ሊነጋጋ ሲል ሸለብ ያደርገኛል፡፡ እሱም ቢሆን

Read Full Article
የአጥንት መሳሳትን ለመከላከል ማድረግ የሚገቡን ቅድመ ጥንቃቄዎች

የአጥንት መሳሳትን ለመከላከል ማድረግ የሚገቡን ቅድመ ጥንቃቄዎች Updated

🕔04:33, 1.Apr 2017

የአጥንት መሳሳትን ለመከላከል ማድረግ የሚገቡን ቅድመ ጥንቃቄዎች 1) የአልኮል መጠጥ አለመውሰድ አልኮል መጠጦችን በተደጋጋሚ መጠቀም  የሰውነታችንን ካልሲየም መጠን ስለሚቀንስ የአጥንት መሳሳትን ሊስከትልብን ይችላል፡፡ በመሆኑም የአልኮል አጠቃቀማችንን ገደብ ልንሰጠው ይገባል፡፡ 2) ሲጋራን ማጤስ ማቆም ሲጋራ ማጤስ  በደም ውስጥ የሚገኝን ካልሲየም መጠን

Read Full Article
ሴቶችን በከፍተኛ ሁኔታ የሚያጠቁት 10 የካንሰር ዓይነቶች

ሴቶችን በከፍተኛ ሁኔታ የሚያጠቁት 10 የካንሰር ዓይነቶች

🕔21:49, 23.Jul 2016

‹‹ሴቶችን በከፍተኛ ደረጃ ስለሚያጠቁት የካንሰር አይነቶችና ስለመከላከያዎቻቸው በሚገባ ማወቅ እፈልጋለሁ›› ከሁሉ አስቀድሜ የማክበር ሰላምታዬን እያቀረብኩ ለማቀርብላችሁ ጥያቄዎች ተገቢውን ምላሽ እንደምትሰጡኝ በመተማመን ነው፡፡  በእርግጥ እስካሁን ድረስ ሙሉ በሙሉ ጤነኛ ነኝ፡፡ ይሁን እንጂ እናቴ ከ5 ዓመት በፊት ማለትም የ16 ዓመት ታዳጊ በነበርኩበት ጊዜ ከዚህ ዓለም በሞት የተለየችው በማህፀን ካንሰር መሆኑን ማወቄ

Read Full Article
ስኳር ከእነ አካቴው ቢቀርብን ምን እናጣለን?

ስኳር ከእነ አካቴው ቢቀርብን ምን እናጣለን?

🕔21:05, 22.Jul 2015

ለዓመታት ዋጋው ዝቅና ከፍ እያለ ሲያማርረን ከርሞ፣ ዛሬ ዋጋው ብቻ ሳይሆን ገበያ ውስጥ አለመገኘቱ የሚያስጨንቀን ስኳር፣ በጤናችን ላይ ቀላል የማይባል መዘዝ እንደሚያስከትል የሥነ ምግብ ተመራማሪዎች ይገልፃሉ፡፡ ለመሆኑ ይህንን ዋጋው ጣራ ከመንካቱም በላይ እንደ ልባችን መሸመት ያልቻልነውን ስኳር ባንጠቀም ምን ይቀርብናል?

Read Full Article
4 ቁምነገሮች ስለ ቃር (Heartburn)

4 ቁምነገሮች ስለ ቃር (Heartburn)

🕔10:10, 28.May 2015

(በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) ቃር የምንለው ወይንም በህክምና አጠራሩ ሃርትበርን (Heartburn) በመባል የሚታወቀው የህመም አይነት ሲሆን አብዛኞችን የሚያጠቃ እና እጅግ የተለመደም ችግር ነው። በደረት አካባቢ የማቃጠል ስሜት መሰማት በአብዛኛው ከምግብ በኃላ እና እንቅልፍ ስንተኛ የሚብስ ነው። ይህም የሚከሰተው የጨጓራ ውስጥ

Read Full Article
የደም ግፊት በሽታ

የደም ግፊት በሽታ

🕔01:41, 5.May 2015

የደም ግፊት በሽታ የተለመደ ችግር ሲሆን የደማችን ጉልበት/ሀይል ከአርተሪ( የደም ቧንቧ) ግድግዳ ጋር ሲነፃፀር በጣም ከፍተኛ ሲሆን የሚከሰት ህመም ነው ይህም እንደ ልብ ህመም አይነት የጤና ችግር ያስከትላል። የደም ግፊት ልባችን በምትረጨው የደም መጠን እና ደም በአርተሪዎቻችን ውስጥ ሲያልፍ የመቋቋም

Read Full Article
ሪህ (Gout Arthritis)

ሪህ (Gout Arthritis)

🕔08:44, 27.Mar 2015

(በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) የሪህ ሕመም የሚከሰተዉ ዩሪክ አሲድ የተባለው ኬሚካል በአጥንት መገጣጠሚያዎች ውስጥ በሚከማችበት ወቅት ነው፡፡ ይህ ዩሪክ አሲድ የተባለው ኬሚካል የሚገኘው ፕሮቲንን በዉስጣቸዉ ከያዙ ምግቦች ነው፡፡ የሪህ ችግር አንድ ጊዜ ከጀመረ በኋላ የመከላከያ ዕርምጃዎችን ካልወሰድን የመመላለስ ባህርይም አለዉ፡፡

Read Full Article
የብጉር ችግሮችና መፍትሔዎቹ

የብጉር ችግሮችና መፍትሔዎቹ

🕔11:47, 18.Mar 2015

መታሰቢያ ካሳዬ ብጉር በአብዛኛው በወጣትነት ዕድሜ ክልል ውስጥ የሚገኙ ሰዎች ላይ በስፋት የሚታይ የፊት ቆዳ ችግር ነው፡፡ የብጉር ችግር በብዛት ዕድሜያቸው ከሃምሳ አምስት በላይ በሆኑ ሰዎች ላይ አይታይም፡፡ ይሁን እንጂ በወጣትነት ዕድሜያቸው ላይ የጀመራቸው የብጉር ችግር ዕድሜያቸው እየገፋ ሲሄድም ላይቀረፍ

Read Full Article
የጉሮሮ ሕመም

የጉሮሮ ሕመም

🕔09:22, 2.Mar 2015

(በዶክተር ሆነሊያት ኤፍሬም) የጉንፋን ሕመም በሚይዘን ጊዜ የሚከማቸው አክታ ወደ ጉሮሮ በመውረድ የጉሮሮ ሕመምን ያስከትላል፡፡ የጉሮሮ ሕመም በቫይረስ ወይም በባክቴሪያ ኢንፌክሽን ምክንያት የሚከሰት ሲሆን እነዚህ ቫይረስና ባክቴሪያዎች በአፍና በአፍንጫችን አድርገው በመግባትም ጭምር የጉሮሮ ሕመምን ያስከትላሉ፡፡ ► የጉሮሮ ሕመም ምልክቶች ምንድን

Read Full Article
የሽንት ቧንቧ እንፌክሽን

የሽንት ቧንቧ እንፌክሽን

🕔03:02, 24.Feb 2015

  የሽንት ቧንቧ እንፌክን ማለት በሽንት መተላለፊ ስርዓት በየትኛዉም ቦታ ላይ ባለዉ የሽንት መተላለፊያ መስመር (በኩላሊት፤ ፊኛ፤ በዩሬተርና ዩሬትራ) ላይ የሚከሰት የኢንፎክሽን አይነት ሲሆን ይህ የጤና ችግር በአብዛኛዉ የሚከሰተዉ ከወንዶች ይልቅ በሴቶች ላይ ነዉ፡፡ የሽንት ቧንቧ እንፌክን ከአንድ ጊዜ በላይ

Read Full Article
ጥቂት ስለ ማህፀን ጫፍ ላይ ካንሰር

ጥቂት ስለ ማህፀን ጫፍ ላይ ካንሰር

🕔12:42, 5.Feb 2015

(በዶክተር ሆነሊያት ኤፍሬም) በአለማችን በሴቶች ላይ ከሚከሰቱ የካንሰር አይነቶች የቀዳሚነት ደረጃ የሚይዘው የማህፀን ጫፍ ላይ ካንሰር በመባል ይታወቃል። በአብዛኛው ወጣት ሴቶችን የሚያጠቃውና እንደ ኢትዮጲያ ያሉ ታዳጊ ሀገሮች ላይ የሚበረክተው ይህ የካንሰር አይነት ከሚያጋልጡ ሁኔታወች ውስጥ በጥቂቱ 1. ሂዩማን ፓፒሎማ ቫይረስ

Read Full Article
ሃይልን ለመጨመርና አላስፈላጊ ድካምን( fatigue) ለመከላከል የሚመከሩ ምክሮች

ሃይልን ለመጨመርና አላስፈላጊ ድካምን( fatigue) ለመከላከል የሚመከሩ ምክሮች

🕔02:26, 1.Feb 2015

አመጋገብን በመጠቀም አላስፈላጊ ድካምን ለመከላከል የሚመከሩ በዕለት ተዕለት ኑሮዎ ዉስጥ ተጨማሪ ሃይል ለማግኘት አመጋገብዎን በመመልከት የሚከተሉትን ምክሮች ይከተሉ፡- • ዉሃ በዛ አድርጎ መጠጣት • ካፊን ያለባቸዉን እንደ ቡና ያሉ ነገሮች ላይ ጥንቃቄ ማድረግ • ቁርስዎን መመገብ • የምግብ መርሃግብሮን ያለመዝለል

Read Full Article
የአልኮል መጠጦችና እፆችና ወሲብ የጤና ችግሮች

የአልኮል መጠጦችና እፆችና ወሲብ የጤና ችግሮች

🕔19:56, 15.Jan 2015

  በአንዳንድ የህብረተሰብ ክፍሎች ዘንድ ‹‹የወሲብ ፍላጎትን ያነሳሳሉ›› በሚል እምነት ተዘውትረው ጥቅም ላይ የሚውሉ አልኮል መጠጦችና ሌሎች ሱስ አስያዥ እፆች ሰዎች ከወሲብ ማግኘት የሚገባቸውን እርካታ እንዲያጡ የሚያደርጓቸው ከመሆኑም በላይ በአጠቃላይ የጤና ሁኔታ ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ እንደሚያስከትሉ በቅርቡ ይፋ የሆኑ ጥናቶችና

Read Full Article
ለውስጥ ደዌ ችግሮች ቁልፍ ምልክት – ሰውነት ማሳከክ

ለውስጥ ደዌ ችግሮች ቁልፍ ምልክት – ሰውነት ማሳከክ

🕔11:18, 6.Jan 2015

መታሰቢያ ካሳዬ ማሳከክ ካንሰርን ጨምሮ ለጉበት፣ ለኩላሊትና ለደም መርጋት ችግሮች ቁልፍ ምልክት ነው በአርባዎቹ መጨረሻ የዕድሜ ክልል ውስጥ ትገኛለች፡፡ ከአስራ አምስት ዓመታት በላይ አብሮአት በዘለቀው የስኳር ህመሟ ሳቢያ ሁለቱም ኩላሊቶቿ ከጥቅም ውጪ ሆነው የኩላሊት እጥበት ህክምና (ዳይላሲስ) ማድረግ ከጀመረች አስር

Read Full Article
ሄምሮይድ/ኪንታሮት

ሄምሮይድ/ኪንታሮት

🕔13:34, 24.Dec 2014

(በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) ሄምሮይድ ወይንም በተለምዶ ኪንታሮት ብለን የምንጠራው የሕመም ዓይነት ሲሆን ሕመም የሚከሰተው በፊንጢጣ ላይ የደም ስሮች (veins) ቬይንስ በሚያብጡ ጊዜ ነው፡፡ ሄሞሮይድ/ኪንታሮት ሠገራን በምናስወገድ ጊዜ ከማማጥ ወይንም በእርግዝና ጊዜ በሚከሰት የደም ስሮች ላይ የሚገኝ ግፊት ምክንያት የሚመጣ

Read Full Article
ቫሪኮስ ቬይንስ (Varicose veins)

ቫሪኮስ ቬይንስ (Varicose veins)

🕔10:18, 19.Dec 2014

(በዶክተር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) ቫሪኮስ ቬይንስ የምንለው የሕምም ዓይነት በማንኛውም የሰውነት ክፍላችን ቬይኖች (የደም መልስ) ቱቦዎች ሊከሰት የሚችል ቢሆንም በአብዛኛው የሚያጠቃውና የተለመደው በእግር ላይ የሚከሰተው ነው፡፡ ይህም የሚሆነው ብዙ መቆምና በሰውነታችን ቬይንስ (የደም መልስ) ቱቦዎች ላይ ግፊት ስለሚፈጥር ነው፡፡ ►

Read Full Article
ሃይል ሰጪ መጠጦች የጤና ችግር ያስከትላሉ ተባለ

ሃይል ሰጪ መጠጦች የጤና ችግር ያስከትላሉ ተባለ

🕔14:19, 27.Oct 2014

“ሬድ ቡል”ን የመሳሰሉ ሃይል ሰጪ መጠጦች በተለይ ከአልኮል መጠጥ ጋር ተደባልቀው ሲጠጡ የጤና ችግር ሊያስከትሉ እንደሚችል የዓለም ጤና ድርጅት ተመራማሪዎች አስጠነቀቁ፡፡ በአውሮፓ የተደረገ ጥናት እንዳረጋገጠው፣ ከ70 በመቶ በላይ የሚሆኑ እድሜያቸው ከ18-29 ዓመት የሚደርሱ ወጣቶች፣ እንደ “ሬድ ቡል” ያሉ ሃይል ሰጪ

Read Full Article
የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን

የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን

🕔04:08, 22.Jul 2014

የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን (በዶክተር ሆነሊያት ኤፍሬም) ► የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን ምንድን ነው? የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን የምንለው ከኩላሊት እስከ የውሃ ሽንት ማስወገጃ ጫፍ ድረስ የሚከሰተውን የኢንፌክሽን ዓይነት ነው፡፡ በአብዛኛው የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን የሚያጠቃው የውሃ ሽንት የሚከማችበት እና ፊኛ በመባል የሚታወቀውን የአካላችን

Read Full Article
የጋሻው ስነ-ልቦናዊ ችግርና የቤተሰቡ ግራ መጋባት

የጋሻው ስነ-ልቦናዊ ችግርና የቤተሰቡ ግራ መጋባት

🕔21:39, 21.Jul 2014

ቤተሰቡ ስለ ጋሻው የተናገረው፡- ጋሻው የ 26 ዓመት ወጣት ነው፡፡ በቅርቡ ለ 10 ዓመታት ከኖረበት ከ “እንግሊዝ “ አገር  መጥቶ “ደብረዘይት” ወላጆቹ ጋ ይገኛል። እናትና አባቱ ግራ የተጋቡበትን ነገር እንዲህ ሲሉ ለሥነ ልቡና ባለሙያው ገለጹለት፡- “ ልጃችን ብዙ ከቤት አይወጣም፣

Read Full Article
ቦርጫችን ለድንገተኛ የሞት አደጋ ሊያጋልጥ እደሚችል ያውቃሉ?

ቦርጫችን ለድንገተኛ የሞት አደጋ ሊያጋልጥ እደሚችል ያውቃሉ?

🕔11:52, 25.Jun 2014

አደጋው በዕድሜ ከገፉ ሰዎች ይልቅ በወጣቶች ላይ ይከፋል ችቦ አይሞላም ወገቧ ማር እሸት ነው ቀለቧ፡፡ የምትለዋ የዘፈን ስንኝ ቆየት ባሉት ዓመታት የቆንጆ ቅርፅና የተስተካከለ አቋም ባለቤት የሆነችዋን ኮረዳ ለማወደስ አገልግሎት ላይ የዋለች የዘፈን ስንኝ b4eb2ec12b54ae8c2b63d98840c21168_Mነች፡፡ በዘፈኑ የምትወደሰዋ ቆንጆ፣ የተስተካከለ የሰውነት

Read Full Article

Archives