Back to homepage

የፀጉር ጤንነት

ጤና በቤት ውስጥ የሚዘጋጁ የፀጉር ቀለም አለርጂን መከላከያ መንገዶች

ጤና በቤት ውስጥ የሚዘጋጁ የፀጉር ቀለም አለርጂን መከላከያ መንገዶች

🕔01:04, 17.Jul 2017

በአሁኑ ወቅት ሴቶችም ሆነ ወንዶች በተለያዩ ምክንያቶች ፀጉራቸውን ቀለም ይቀባሉ። ይህ ቀለም እንደ አሞኒ (ammonia) ፣ ፕሮፕይለን (propylene)፣ ግላይኮል (glycol) እና ፒፒዲ የመሳሰሉ አለርጂ የሚፈጥሩ ኬሚካሎችን ይዟል። እነዚህ ኬሚካሎችም በፀጉር አልያም በጭንቅላት ላይ በሁሉም ሰው ላይ ነው ባይባልም አንዳንድ ችግር

Read Full Article
የፀጉር መበጣጠስን ለማስቀረት 5 ቀላል ዘዴዎች

የፀጉር መበጣጠስን ለማስቀረት 5 ቀላል ዘዴዎች

🕔11:33, 4.Sep 2015

  የፀጉር መበጣጠስን ለማስቀረት በሚል ውድ የውበት መጠበቂያና የፀጉር መንከባከቢያ ውጤቶችን ከመሸመት ይልቅ በቀላሉ የምናገኛቸውን ነገሮች እና ተፈጥሯዊ ዘዴዎችን በመጠቀም ለፀጉራችን እንክብካቤ ማድረጉ የሚመረጥ ሲሆን፥ የውበት ባለሙያዎችም ይህንኑ እንድናደርግ ነው የሚመክሩን። በመሆኑም እነዚህን አምስት አማራጮች እንድንተገብራቸው ታይምስ ኦፍ ኢንዲያ ያወጣው

Read Full Article
ፀጉርዎ እየሳሳ ነው….?

ፀጉርዎ እየሳሳ ነው….?

🕔21:01, 22.Jul 2015

የፀጉር መሳሳት የበሽታ ምልክት ሊሆን ይችላል፡፡ የታይፎይድ እጢና የስኳር በሽታዎች የፀጉር መሳሳትን የሚያስከትሉ በሽታዎች ናቸው፡፡ ችግሩ ከመባባሱና አስከፊ ሁኔታ ላይ ከመድረስዎ በፊት ሃኪምዎን ያማክሩ፡፡ አመጋገብዎን ያስተካክሉ፡፡ የተስተካከለ አመጋገብ ጤናዎንና አካልዎን ብቻ ሳይሆን በፀጉርዎ ላይም የራሱን አሉታዊና አዎንታዊ ተፅዕኖዎች ማሳረፍ ይችላል፡፡

Read Full Article
ራሰ በራነት ምንድን ነው?መነሻው እና ህክምናው ምንድን ነው?  (በዳንኤል አማረ)

ራሰ በራነት ምንድን ነው?መነሻው እና ህክምናው ምንድን ነው? (በዳንኤል አማረ)

🕔09:56, 15.May 2015

ፀጉር በማንኛውም የሰውነታችን ቆዳ ላይ ከእጃችን መዳፍ እና ከእግራችን ሶል ዉጪ ይበቅላል ነገር ግን አብዛኛዎቹ ፀጉሮች ስስ ስለሆኑ በአይናችን ላናያቸው እንችላለን፡፡ ፀጉር ኬራቲን() ከሚባለው ፕሮቲን በዉጨኛው የቆዳ ክፍል የፀጉር ፎሊክል ዉስጥ ይሰራል፡፡ ፎሊክላችን አዲስ የፀጉር ሴል ሲሰራ/ሲያመርት አሮጌ ሴሎቻችን በአመት

Read Full Article
የፀጉር መመለጥ በተለምዶ  ላሽ  የምንጠራው

የፀጉር መመለጥ በተለምዶ ላሽ የምንጠራው

🕔18:13, 8.Mar 2015

የፀጉር መመለጥ በራስ ላይ አሊያም በመላ ሰዉነት ላይ ሊከሰት ይችላለል፡፡ ይህ ክስተት ከዘር፣ከሆርሞን መለዋወጥ፣የዉስጥ ደዌ ችግሮችና በመድሃኒቶች ምክንያት ሊመጣ ይችላል፡፡ ይህ በማንኛዉንም ሰዉ ላይ (ወንድ፣ሴት፣ ህፃን ሳይል) ሊከሰት ይችላል፡፡ ራሰበራነት የሚከሰተዉ የራስ ፀጉር መመለጡ ከመጠን በላይ ሲከሰት ሲሆን ከከዕድሜ ጋር

Read Full Article
ፎረፎር

ፎረፎር

🕔15:57, 27.Jan 2015

  የተከበራችሁ ወዳጆቻችን፤ በፌስ ቡክ ገፃችን ላይ ብዙዎቻችሁ ስለፎረፎር መረጃ እንድንሰጣችሁ አስተያየቶቻችሁን ኢንቦክስ ባደረጋችሁልን መሰረት በፎረፎር ችግር ላይ የተወሰኑ መረጃዎች እነሆ:- ፎረፎር ብዙ ጊዜ የሚከሰትና የራስ ቆዳ እየተቀረፈ እንዲፈረፈር፣ እነዲላላጥና እንዲራገፍ የሚያደርግ የራስ ቆዳ ችግር ነዉ፡፡ ምንም እንኳ ፎረፎር ከአንድ

Read Full Article
የራሰ በራነት መድሐኒቶችስ ምን ያህል ውጤታማ ናቸው?

የራሰ በራነት መድሐኒቶችስ ምን ያህል ውጤታማ ናቸው?

🕔02:15, 20.Jun 2014

ሜዲካል ጋዜጣ ሳይንስ ፌቸር     ራሰ በራ ነዎት? ወይስ ራሰ በራ ሰው በቤትዎ አለ? እርስዎስ ፀጉርዎ ገባ ገባ፤ሸሸት ሸሸት ማለት ጀምሮብዎ ይሆን? ራሰ በራ የሆነ ሰው ሲመለከቱ ምን ይሰማዎት ይሆን? አንዳንዶቻችን መምለጥ የስነልቦና ተፅዕኖ አሳድሮብን ይሆናል፡፡ በተለይ ምዕራባዊያን መላጣ ወንዶች የሴቶችን

Read Full Article
ፎሮፎር (Dandruff) ምንድነው?

ፎሮፎር (Dandruff) ምንድነው?

🕔15:58, 10.May 2014

ፎሮፎር በጭንቅላታችን ቆዳ ላይ የሚገኙ ሴሎች ተፈጥሮአዊ በሆነ ዑደት በየጊዜው እየሞቱ በአዳዲስ ሴሎች እየተተኩ ይሄዳሉ፡፡ ይህ የሴሎች የመተካከት ሂደት በጤነኛና የፎሮፎር ችግር በሌለባቸው ሠዎች ላይ እስከ 1 ወር የሚደርስ ጊዜን ሊወስድ ይችላል በዚህ ጊዜ ውስጥም የሞቱት ሴሎች ቀስ በቀስ ከቆዳ ላይ

Read Full Article
ራሰ በራ ነዎት? ወይስ ራሰ በራ ሰው በቤትዎ አለ?

ራሰ በራ ነዎት? ወይስ ራሰ በራ ሰው በቤትዎ አለ?

🕔03:45, 29.Nov 2013

ራሰ በራ ነዎት? ወይስ ራሰ በራ ሰው በቤትዎ አለ? እርስዎስ ፀጉርዎ ገባ ገባ፤ሸሸት ሸሸት ማለት ጀምሮብዎ ይሆን? ራሰ በራ የሆነ ሰው ሲመለከቱ ምን ይሰማዎት ይሆን? አንዳንዶቻችን መምለጥ የስነልቦና ተፅዕኖ አሳድሮብን ይሆናል፡፡ በተለይ ምዕራባዊያን መላጣ ወንዶች የሴቶችን ቀልብ የመግዛት ግርማቸው እንደሚገፈፍ ያምናሉ፡፡

Read Full Article
ራሰ በራ ነዎት? ወይስ ራሰ በራ ሰው በቤትዎ አለ?

ራሰ በራ ነዎት? ወይስ ራሰ በራ ሰው በቤትዎ አለ?

🕔21:33, 18.Oct 2013

እርስዎስ ፀጉርዎ ገባ ገባ፤ሸሸት ሸሸት ማለት ጀምሮብዎ ይሆን? ራሰ በራ የሆነ ሰው ሲመለከቱ ምን ይሰማዎት ይሆን? አንዳንዶቻችን መምለጥ የስነልቦና ተፅዕኖ አሳድሮብን ይሆናል፡፡ በተለይ ምዕራባዊያን መላጣ ወንዶች የሴቶችን ቀልብ የመግዛት ግርማቸው እንደሚገፈፍ ያምናሉ፡፡ በእርግጥ ይህ በግልፅ ምክንያቱ ባይታወቅም በኛም ሀገር ተመሳሳይ

Read Full Article
የፀጉር ጤንነት ለምን «ይቃወሳል»?

የፀጉር ጤንነት ለምን «ይቃወሳል»?

🕔01:47, 20.Feb 2013

 አስመረት ብስራት, አዲስ አበባ)–ፀጉር ከጽንስ ጀምሮ አብሮ የሚፈጠር፣ የሚያድግ እና የሚሞት የሰውነታችን ክፍል ነው። የፀጉር ያለጊዜው መመለጥ፣ መሸበት፣ መነ ቃቀል፣ መሰባበርና መሳሳት የብዙ ሰዎች ችግር ነው። ፀጉር ላይ የሚከሰቱ ችግሮችና መፍት ሔዎቻቸውን በተመለከተ በአለርት ሆስፒታል የቆዳና የአባለዘር በሽታዎች ስፔሻሊስት ከሆኑት

Read Full Article
ፎሮፎር

ፎሮፎር

🕔18:57, 9.Jun 2011

የዛሬዉ ርዕሳችን ፎሮፎርን በተመለከተ ይሆናል እነሆ፡፡ ፎሮፎር እጅግ በጣም የተለመደ የፀጉር ቆዳ ችግር ነው፡፡ በፀጉር ቆዳ ላይ የሚታይ ነጭ የተፋቀ የሞተ ቆዳ ፎሮፎር ሲሆን አልፎ አልፎም የማሳከክ ሁኔታ ሊኖረው ይችላል፡፡ ✔ ፎሮፎርን የሚያስከትሉ ሁኔታዎች • ደረቅ ቆዳ፡- በቆዳ መድረቅ ምክንያት

Read Full Article
ሂውማን ሄር በሴቶች ላይ የባዶነትን ስሜት ይፈጥራል

ሂውማን ሄር በሴቶች ላይ የባዶነትን ስሜት ይፈጥራል

🕔19:23, 10.Mar 2011

ለውበት ሲባል የማይደረግ ነገር የለም። አንዳንድ ሰው በተፈጥሮ የተሰጠውን ውበት ተንከባክቦና አሳምሮ መጠቀም ሲፈልግ ሌላው ደግሞ ተጨማሪ ወይም ሰው ሰራሽ መጠቀ ሚያዎችን በመጨመር ለመዋብ ጥረት ሲያደርግ እናያለን። ሰው ሰራሽ መዋቢያን በመጨመር ከምንጠቀምባቸው የተፈጥሮ ፀጋዎቻችን አንዱ ደግሞ ፀጉር ነው። ፀጉር ላይ

Read Full Article
የፀጉር ሽበት እንዴት ይከሰታል?

የፀጉር ሽበት እንዴት ይከሰታል?

🕔10:10, 10.Apr 2009

ዳንኤል አማረ ሽበት በእድሜያቸው የገፉ ወይም ያረጅ ሰዎች ላይ መመልከት የተለመደ ሲሆን በፊት ሰምተነው በማናውቀው ሁኔታ በወጣቶችም ላይ መከሰት/መታየት የተለመደ እየሆነ ነው ይህም የሚከሰተው በተፈጥሮ ፀጉር ጥቁር ቀለም እንዲኖረው የሚያደርጉት ሴሎች መመረት ሲያቆሙ ወይም ሲቀንሱ ነው። የሽበት መንስኤዎች ዘረመል/የዘር ሀረግ፣ሲጋራ

Read Full Article

Archives