Back to homepage

ደም አለመርጋት ችግሮች

የደም ቧንቧ መድረቅ (ጥበት) – ከጋንግሪን እስከ እግር መቆረጥ የሚያደርሰው የጤና ችግር

የደም ቧንቧ መድረቅ (ጥበት) – ከጋንግሪን እስከ እግር መቆረጥ የሚያደርሰው የጤና ችግር

🕔11:29, 26.Dec 2016

 ባለታሪካችን ችግሩ የገጠማቸው ከስድስት ዓመት በፊት ነበር፡፡ ከቀበቶ መታጠቂያቸው እስከ እግራቸው የጥፍር ጫፍ ድረስ የህመም ስሜት ይሰማቸዋል፡፡ ህመሙ ደግሞ በየጊዜው የሚጨምር እና እየሄደ የሚመጣ ነው፡፡ ከስድስት ዓመት በፊት ለጀመራቸው የእግር ህመም በራሳቸው ማስታገሻ መድሃኒቶችን በመውሰድ፣ በተጨማሪም ፍልውሃ በመግባትና በመታሸት ለህመማቸው

Read Full Article
እነዚህን 9 ምልክቶች ካስተዋሉ የደም ግፊት ሊሆን ስለሚችል ውለው ሳያድሩ ሃኪም ያማክሩ!

እነዚህን 9 ምልክቶች ካስተዋሉ የደም ግፊት ሊሆን ስለሚችል ውለው ሳያድሩ ሃኪም ያማክሩ!

🕔19:10, 19.Dec 2016

በርካታ ሰዎች የደም ግፊት አደገኛነት ቢረዱም ምልክቱን እደማያውቁ በዘርፉ የተካሄዱ ጥናቶች ይጠቁማሉ፡፡ በማንኛው ዕድሜ ወሰን ሊከሰት የሚችለውን የደም ግፊት በሽታ ምልክቶች በአግባቡ መረዳት ጠቃሚ መሆኑ 9 ዋና ዋና የደም ግፊት ምልክቶች በሚከተለው መልኩ ቀርበዋል፡፡ 1.የደም ዝውውር መዛባትን ተከትሎ የሚከሰት የመገጣጠሚያዎች

Read Full Article
ደም በመስጠት የሚካሄድ ሕክምና

ደም በመስጠት የሚካሄድ ሕክምና

🕔20:04, 10.Dec 2016

ደም በመስጠት የሚካሄደው ሕክምና ጉዳት አያስከትልም ማለት አይደለም፡፡ ከባድ ጉዳት ሊያስከትል ይችላል፡፡ ከነዚህ መካከል፣ ቫይረሶችን፣ባክቴሪያ ወይም ጥገኛ ነፍሳትን ወደ ሌላው ሰው የማስተላለፍ አደጋ አለ፡፡ በተጨማሪም የኩላሊትንና የሳንባን አሠራር የሚያዛባ አለርጂ ሊያስከትል ይችላል፡፡ በኒሞኒያ፣በኢንፌክሽን፣በልብ ድካምና በአንጎል ውስጥ ደም መፍሰስ የመጠቃትን አጋጣሚ

Read Full Article
የደም ቧንቧ መስፋት በሽታ – መንስኤው፤ መፍትሄውና መከላከያው

የደም ቧንቧ መስፋት በሽታ – መንስኤው፤ መፍትሄውና መከላከያው

🕔14:24, 4.Dec 2016

ከኢሳያስ ከበደ | Zehabesha Newspaper ሁለት አይነት የደም ቧንቧዎች አሉ፡፡ ኦክስጅን የተሸከሙና ደምን ከልብ ወደ ሌላው የሰውነት ክፍል የሚወስዱ የደም ቧንቧዎች አርተሪ ይባላሉ፡፡ ጥቅም ላይ የዋለውን ደም ከሌላው የሰውነት ክፍል ወደ ልብ የሚመልሱ ቧንቧዎች ደግሞ ቬን ይባላሉ፡፡ ደም መልሶችም ሆኑ

Read Full Article
ደም ግፊትን በ5 ደቂቃ ውስጥ እንዲወርድ ማድረግ

ደም ግፊትን በ5 ደቂቃ ውስጥ እንዲወርድ ማድረግ

🕔18:55, 1.Apr 2016

በሙለታ መንገሻ ደም ግፊት በተለያዩ መንገዶች ሊከሰት የሚችል ሲሆን፥ ለምሳሌም ጨው አብዝቶ መጠቀም፣ አነስተኛ የፕሮቲን መጠን ያላቸው ምግቦችን በመመገብ እንዲሁም በቂ የአካል እንቅስቃሴ ካለማድረግ ጋር ተያይዞ ሊከሰት ይችላል። አንዴ በደም ግፊት ከተያዝንም ወደ ነበረበት ለመመለስ ለረጅም ጊዜ መድሃኒት መውሰድ ወይም

Read Full Article
የደም ማነስ ምልክቶች እና ህክምና

የደም ማነስ ምልክቶች እና ህክምና

🕔17:27, 23.May 2015

በዳንኤል አማረ “የደም ማነስ ምልክቶች እንዳለብን የደም ማነስ አይነቶች ይለያያል መነሻው፣ የበሽታው ከባድነት እና ማንኛውም የጤና ችግር(ክንታሮት፣ ቁስለት፣ የወር አበባ ችግር ወይም ካንሰር የመሳሰሉት) አስተዋጽዎ ያደርጋሉ። ያለብዎት የደም ማነስ ቀለል ያለ ከሆነ ወይም ከብዙ ጊዜ በፊት ከተከሰተ ምንም አይነት ምልክት

Read Full Article
የደም ግፊት በሽታ

የደም ግፊት በሽታ

🕔01:41, 5.May 2015

የደም ግፊት በሽታ የተለመደ ችግር ሲሆን የደማችን ጉልበት/ሀይል ከአርተሪ( የደም ቧንቧ) ግድግዳ ጋር ሲነፃፀር በጣም ከፍተኛ ሲሆን የሚከሰት ህመም ነው ይህም እንደ ልብ ህመም አይነት የጤና ችግር ያስከትላል። የደም ግፊት ልባችን በምትረጨው የደም መጠን እና ደም በአርተሪዎቻችን ውስጥ ሲያልፍ የመቋቋም

Read Full Article
የትኛው ፍራፍሬ ነው የደም ግፊትዎን ለመቀነስ የሚረዳዎት?

የትኛው ፍራፍሬ ነው የደም ግፊትዎን ለመቀነስ የሚረዳዎት?

🕔01:57, 1.Feb 2015

ለምንድነው ሎሚ የጤና ግምጃ ቤት (ሱፐር ሃውስ) የሆነው? የኦሜጋ-3 እጥረት እንዴት ከድባቴና (ድብርት) ከአንዳንድ አካላዊ ችግሮች ጋር ይያያዛል? በየዕለቱ ከምንመገባቸው ምግቦች እነዚህን ጠቃሚ ኦሜጋ -3 ፋቲ አሲዶች ከየትኞቹ ምግቦች እናገኛለን? ለዓይንዎ ብርሃን ይጨነቃሉ? እንግዲያውስ የትኞቹ የላቁ ምግቦች (ሱፐር ፉድ) እንደሚረዱዎት

Read Full Article
ቦርጫችን ለድንገተኛ የሞት አደጋ ሊያጋልጥ እደሚችል ያውቃሉ?

ቦርጫችን ለድንገተኛ የሞት አደጋ ሊያጋልጥ እደሚችል ያውቃሉ?

🕔11:52, 25.Jun 2014

አደጋው በዕድሜ ከገፉ ሰዎች ይልቅ በወጣቶች ላይ ይከፋል ችቦ አይሞላም ወገቧ ማር እሸት ነው ቀለቧ፡፡ የምትለዋ የዘፈን ስንኝ ቆየት ባሉት ዓመታት የቆንጆ ቅርፅና የተስተካከለ አቋም ባለቤት የሆነችዋን ኮረዳ ለማወደስ አገልግሎት ላይ የዋለች የዘፈን ስንኝ b4eb2ec12b54ae8c2b63d98840c21168_Mነች፡፡ በዘፈኑ የምትወደሰዋ ቆንጆ፣ የተስተካከለ የሰውነት

Read Full Article
የ ስንፈተ ወሲብ መድሀኒት ቪያግራ (Viagra) ጥቅሙና መዘዙ

የ ስንፈተ ወሲብ መድሀኒት ቪያግራ (Viagra) ጥቅሙና መዘዙ

🕔14:34, 21.Jun 2014

More onwww.mahederetena.com

Read Full Article
በየዓመቱ 6 ሚሊዮን ሰዎች በስትሮክ ህይወታቸው ያልፋል  – ስትሮክ: ድንገተኛው አደጋና ቅጽበታዊው ሞት

በየዓመቱ 6 ሚሊዮን ሰዎች በስትሮክ ህይወታቸው ያልፋል – ስትሮክ: ድንገተኛው አደጋና ቅጽበታዊው ሞት

🕔23:02, 27.May 2014

ሰውነታችን አጠቃላይ አዛዥና ተቆጣጣሪ በሆነው አንጐላችን ላይ በድንገት ተከስቶ ለአካል ጉዳተኛነትና ለሞት የሚዳርገው ስትሮክ፣ ዛሬ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ የዓለማችን ህዝቦች አሳሳቢ የጤና ችግር ሆኗል፡፡ የዓለማችን ታላላቅ መሪዎችን ጨምሮ በርካታ ስመጥርና ተፅእኖ ፈጣሪ የተባሉ ሰዎችን ሁሉ በድንገት ለሞት አብቅቷል – ስትሮክ፡፡ ሰውነታችን

Read Full Article
የደም ግፊት

የደም ግፊት

🕔01:51, 23.May 2014

የሰውነታችን አካላት በሙሉ በቂ የደም መጠን እንዲያገኙ በቂ የደም ዝውውር ሊኖር ይገባል። ይህንንም ለማስቻል፣ የደም ግፊት አስፈላጊ ይሆናል። የደም ግፊት መጠንን በተለያየ መንገድ መለካት ሲቻል፣ በአብዛኛው የሚዘወተረው ግን የጤና ባለሙያው እጅህ ላይ ለዚሁ የተሰራ ቀበቶ በላይኛው ክንድህ ላይ በማሰር እንዲሁም

Read Full Article
የልብ ድካም በሽታ

የልብ ድካም በሽታ

🕔16:56, 19.May 2014

በልብ የአወቃቀር ይዘት (ስትራክቸር) ወይም በአሰራሩ ላይ ችግር ኖሮ ለሰውነታችን የሚበቃውን ያህል ደም የመርጨት አቅሙ ሲያንስ እና የተለያዩ የበሽታው ምልክቶች ሲታዩ የልብ ድካም ይከሰታል፡፡ የልብ ድካም ሲባል አንድ በሽታን ብቻ የሚገልፅ ሳይሆን የተለያዩ በሽታዎች የመጨረሻ መዳረሻ ነው፡፡ የልብ ድካም ከእድሜ

Read Full Article
በስትሮክ ህይወታቸውን የሚያጡ ወጣቶች ቁጥር እየጨመረ ነው

በስትሮክ ህይወታቸውን የሚያጡ ወጣቶች ቁጥር እየጨመረ ነው

🕔01:02, 13.May 2014

ሴቶች በስትሮክ የመጠቃት ዕድላቸው ከፍተኛ ነው የሃያ ሁለት ዓመት ወጣት ነው፡፡ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ኤሌክትሪካል ኢንጅነሪንግ ዲፓርትመንት ውስጥ ሰቃይ ከሚባሉ ተማሪዎች መካከል አንዱ ነበር፡፡ በዩኒቨርሲቲው የሚያደርገውን ቆይታ አጠናቆ ሊመረቅ የወራት እድሜ ቀርተውታል፡፡  ወላጆቹ የቤቱ የበኩር ልጅ የሆነውን ይህን ወጣት በታላቅ

Read Full Article
አደገኛ እፆችና የሚያስከትሉት የጤና ቀውስ

አደገኛ እፆችና የሚያስከትሉት የጤና ቀውስ

🕔19:15, 10.Feb 2014

የአደገኛ እጾች መዘዝ የልብ በሽታየአዕምሮ መዛባትየእንቅልፍ እጦትተስፋ የመቁረጥ ስሜትጭንቀትና መደበትራስን የማጥፋት ፍላጎት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በሣይኮሎጂ ትምህርት ዘርፍ የአራተኛ ዓመት ተማሪ እያለ ነው ካናቢስ የተባለውን አደንዛዥ እፅ መጠቀም የጀመረው፡፡ ለከፋ ጉዳትና ውስብስብ ችግር እንደሚዳርገው፣ የልጅነት ህልሙን እንደሚያጨናግፍበትም ፈጽሞ አላሰበም፡፡ በትምህርቱ ከሰቃዮቹ ተርታ ሚመደበው

Read Full Article
ኮሌስትሮል

ኮሌስትሮል

🕔19:50, 5.Dec 2013

በዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ታትሞ የወጣ ኮሌስትሮል የሁሉም እንስሳት ህዋሳት አካል የሆነ የማይሟሟ ነጭ የቅባት አይነት ሲሆን በበርካታ የሰውነት ተግባራት ውስጥ ቁልፍ ስራዎችን ያከናውናል፡፡ ሆርሞን ዝግጅት ውስጥ አለ፤ ሰውነት ቫይታሚን ዲ መጠቀም እንዲችል በመርዳቱም ይታወቃል፡፡ የሴቶችና የወንዶችን ፆታዎች ሆርሞኖች ቴስቴስቴሮን እና ኤስትሮጅን

Read Full Article
የደም ግፊት በሽታና መንሥኤዎቹ

የደም ግፊት በሽታና መንሥኤዎቹ

🕔18:20, 20.Nov 2013

በየምግብ የመድኃኒትና የጤና ክብካቤ አስተዳደርና ቁጥጥር ባለሥልጣን የደም ግፊት ማለት ልባችን ደምን ወደ ተለያዩ ክፍሎች ለማሠራጨት ሲል በደም ቅዳ ቧንቧዎች ላይ የሚፈጥረው ግፊት ሲሆን ልኬቱም በ2 ቁጥሮች ይገለጻል፡፡ የላይኛው ልኬት ሲስቶልክ ሲባል የሚፈጠረውም የልብ ጡንቻዎች በሚኮማተሩበት እና ደምን በሚረጩበት ጊዜ

Read Full Article
ደም ግፊት – ዝምተኛው ገዳይ! (Silent Killer)

ደም ግፊት – ዝምተኛው ገዳይ! (Silent Killer)

🕔20:10, 20.Oct 2013

ከመታሰቢያ ካሳዬ ደም ግፊት መነሻዎች፣ ምልክቶችና ጥንቃቄዎች ወንዶች ከሴቶች የበለጠ በደም ግፊት የመያዝ ዕድል አላቸው በአገራችን የደም ግፊት ህሙማን ቁጥር 30 ሚ. ይደርሳል ከግማሽ በላይ የሚሆኑት በሽታው እንዳለባቸው እንኳን አያውቁም ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በሲቪል ኢንጂነሪንግ በከፍተኛ ማዕረግ ተመርቆ ሥራ ከጀመረ

Read Full Article
ከፍተኛ የደም ግፊት መከላከያውና መቆጣጠሪያው

ከፍተኛ የደም ግፊት መከላከያውና መቆጣጠሪያው

🕔19:01, 29.Sep 2013

ብራዚል የሚገኘው የንቁ! ዘጋቢ እንደጻፈው ማርያን ደንግጣለች! በድንገት ኃይለኛ ነስር ነሰራት። “የምሞት መስሎኝ ነበር” በማለት የደረሰባትን ታስታወሳለች። ዶክተሯ የነሰራት በከፍተኛ የደም ግፊት ምክንያት እንደሆነ ነገረቻት። “ግን ምንም የሚያመኝ ነገር አልነበረም” በማለት ማርያን መለሰች። ዶክተሯም መልሳ “ብዙ ሰዎች ምንም ዓይነት የሕመም ምልክት

Read Full Article
የጤና መረጃ ( በሰውነታችን ከመጠን ያለፈ ስኳር መከማቸት ችግር )

የጤና መረጃ ( በሰውነታችን ከመጠን ያለፈ ስኳር መከማቸት ችግር )

🕔19:30, 20.Mar 2013

ጣፊያ የተባለው የሰውነታችን ክፍል ለደም ዝውውር የሚያገለግለውን ኢንሱሊን የተባለውን ንጥረ ነገር ማምረት ሳይችል ሲቀር ወደ ደም ሴል መሄድ የሚገባው ስኳር ክምችት ይፈጠራል። ከመጠን በላይ የስኳር መገኘት ችግርም «የስኳር በሽታ» ወይም /Diabetes/ ይባላል። ቁጥር 1 ተብሎ የሚጠራው የስኳር በሽታ በዘር ሊወረስ

Read Full Article

Archives