Back to homepage

ጉንፋን

የኢንፍሉዌንዛ ክትባት እርስዎ ማወቅ የሚያስፈልግዎት

የኢንፍሉዌንዛ ክትባት እርስዎ ማወቅ የሚያስፈልግዎት

🕔19:31, 14.Nov 2014

1 መከተብ ለምን ያስፈልጋል? ኢንፍሉዌንዛ (“ጉንፋን”) በአሜሪካ አካባቢዎች በየክረምቱ፣ በተለይም በጥቅምት እና ግንቦት መካከል የሚስፋፋ ተላላፊ በሽታ ነው፡፡ ጉንፋን የሚመጣው በኢንፍሉዌንዛ ቫይረስ ሲሆን በሳል፣ በማስነጠስ፣ እና በንክኪ ሊተላለፍ ይችላል፡፡ ማንኛውም ሰው ጉንፋን ሊይዘው ይችላል፣ ነገር ግን ጉንፋን የመያዝ አደጋ በሕጻናት ላይ

Read Full Article
የሳይነስ ቁስል – መንስኤው፣ የበሽታው ምልክቶችና መፍትሄው

የሳይነስ ቁስል – መንስኤው፣ የበሽታው ምልክቶችና መፍትሄው

🕔21:41, 15.Feb 2014

ሳይነስ ቁስል ከፊት ጀርባ የሚገኙት በአየር የተሞሉት ቀዳዳዎች (sinuses) መቁሰል (inflammation) ነው፡፡ ይኽ ቁስል በአብዛኛው በራሱ ጊዜ የሚድን ሲሆን በአፍንጫ እና በአይን ዙሪያ ህመምን ያስከትላል፡፡ ከፊትህ ጀርባ በአፍንጫ ቀዳዳ ዙሪያ አራት ጥንድ የሆኑ ቀዳዳዎች(sinuse) ይገኛሉ፡፡ እነዚህ ቀዳዳዎች ንፍጥ (mucus) በሚያመርቱ

Read Full Article
ጉንፋን አሰቃየኝ፣ እባካችሁ መላ በሉኝ!

ጉንፋን አሰቃየኝ፣ እባካችሁ መላ በሉኝ!

🕔17:15, 18.Aug 2013

ክረምት መግባቱን ተከትሎ ሀይለኛ ጉንፋን ይዞኛል፣ ሌሎች የቤተሰብ አባላቶቼን ወዲያው ሲተዋቸው እኔን ግን አሁንም ድረስ አፍንጫዬን እንደዘጋኝ አልፎ አልፎም ከባድ የአፍንጫና የጉሮሮ ፈሳሽ ያከታትልብኛል፡፡ ምን ባደረገው ሊተወኝ ይችላል? እባካችሁን መላ በሉኝ፡፡ ዓለም ተስፋ ውድ ዓለም፡- ጉንፋን ሲያጓድዱት በሽታ ይሆናል- ባያጓድዱትስ?

Read Full Article
የጉሮሮ ሕመም

የጉሮሮ ሕመም

🕔20:42, 2.Mar 2012

(በዶክተር ሆነሊያት ኤፍሬም) የጉንፋን ሕመም በሚይዘን ጊዜ የሚከማቸው አክታ ወደ ጉሮሮ በመውረድ የጉሮሮ ሕመምን ያስከትላል፡፡ የጉሮሮ ሕመም በቫይረስ ወይም በባክቴሪያ ኢንፌክሽን ምክንያት የሚከሰት ሲሆን እነዚህ ቫይረስና ባክቴሪያዎች በአፍና በአፍንጫችን አድርገው በመግባትም ጭምር የጉሮሮ ሕመምን ያስከትላሉ፡፡ ► የጉሮሮ ሕመም ምልክቶች ምንድን

Read Full Article

Archives