Back to homepage

ጎልማሳነት

ቅጣት በልጆች ላይ የሚያሳርፈው ተጽእኖ – በሱፈቃድ ዜና

ቅጣት በልጆች ላይ የሚያሳርፈው ተጽእኖ – በሱፈቃድ ዜና

🕔13:24, 25.Jan 2016

ቅጣት ሰዎች እንዲያሳዩ የማይፈለግን ባህሪ እንዳያሳዩ ወይም የማሳየት እድላቸውን ዝቅ የሚያደርግ መሳሪያ ነው፡፡ልጆችን በመቅጣት አላስፈላጊ የምንለውን ባህሪ እንዳያሳዩ የማድረግ እድል አለን፡፡ከዚህ ጎን ለጎን ቅጣት ልጆች ላይ የሚያሳድረው አሉታዊ ተጽእኖም አለ፡፡ከተለያዩ የጥናት ውጤቶች ላይ ያገኘዋቸውን የቅጣት አሉታዊ ተጽእኖ ከዚህ በታች አቀርብላችኋለው፡፡

Read Full Article
የወሲብ ፍላጎት ፈፅሞ የለኝም ችግሬ ምን ይሆን? ( በዶ/ር አብርሃም ክብረት)

የወሲብ ፍላጎት ፈፅሞ የለኝም ችግሬ ምን ይሆን? ( በዶ/ር አብርሃም ክብረት)

🕔22:12, 13.Jun 2014

በዶ/ር አብርሃም ክብረት (ሜዲካል) በአሁኑ ወቅት ዕድሜየ 24 ሲሆን አንድ የወንድ ጓደና አለኝ፡፡ ታዲያ ከዚሁ ጓደኛየ ጋር በጣም የሚያሳቅቀኝ ነገር ቢኖር ምንም አይነት የወሲብ ፍላጎት የሌለኝ መሆኑ ነው፡፡ ይህ ሁኔታ እሱን ግራ ሳያጋባው የቀረ አይመስለኝም፡፡ እንዲያም ሆኖ ግን ቦይ ፍሬንዴን

Read Full Article
የፆታና የተዋልዶ ጤና የመገናኛ ብዙሃን ትኩረት መሆን ያለበት  ለምንድን ነው?

የፆታና የተዋልዶ ጤና የመገናኛ ብዙሃን ትኩረት መሆን ያለበት ለምንድን ነው?

🕔00:39, 31.May 2014

የፆታና(Sexuality) ተዋልዶ ጤና ጤናማና ደህንነቱ የተጠበቀ ፆታዊ ግንኙነት፣እርግዝናን እንዲሁም ወሊድን አጠቃልሎ የሚይዝ ነው፡፡ የፆታና ተዋልዶ ጤና በሰዎች ኑሮ ውስጥ በጣም ድብቅ እና የግል ተብለው የሚታሰቡ፣ለመፃፍና በግልፅ ለማውራት የሚከብዱ ጉዳዮችን ያካትታል፡፡በዚህም ምክንያት አብዛኛው የሕብረተሰብ ክፍል ፆታንና ተዋልዶ ጤናን የተመለከቱ ጉዳዮች ላይ

Read Full Article
አሁን በወጣትነት እድሜ ላይ የደረሱ ከእናት ወደ ልጅ ኤች.አይ. ቪ የተላለፈባቸው ልጆች /ክፍል 2/

አሁን በወጣትነት እድሜ ላይ የደረሱ ከእናት ወደ ልጅ ኤች.አይ. ቪ የተላለፈባቸው ልጆች /ክፍል 2/

🕔04:17, 28.May 2014

እድሜህ ስንት ነው?“አስራ አራት” ስምንተኛ ክፍል ነህ? “ስድስት”ዘግይተህ ነው ትምህርት የጀመርከው?“አሁን ስምንት ነበር የምሆነው ሁለቴ ወድቄአለሁ” ቫይረሱ እንዳለብህ መቼ ተነገረህ?“ባለፈው አመት መሰለኝ እድሜዬ 13 እያለ”እንዴት ተነገረህ ማን ነገረህ?“እናቴ ነች ኤች. አይ. ቪ/ኤድስ’ኮ አለብህ አለችኝ “እንዴት አልኳት” እና ይህ የምትወስደው መድሃኒት ምንድን ነው? ከፈለክ ሂድና

Read Full Article
የኤች አይ ቪ ኤድስን  ግንዛቤ በተመረጡ ወረዳዎች ሕብረተሰብ ውስጥ ለማስረጽ  የሚያከናውነው ተግባራት

የኤች አይ ቪ ኤድስን ግንዛቤ በተመረጡ ወረዳዎች ሕብረተሰብ ውስጥ ለማስረጽ የሚያከናውነው ተግባራት

🕔04:01, 28.May 2014

በኢትዮጵያ ውስጥ ስለ ኤች አይ ቪ/ ኤድስ ያሉ እውነታዎች የኤች አይ ቪ ኤድስን ግንዛቤ  በሕብረተሰቡ ውስጥ የማስረጽ ተግባር  በአይ ፒ ኤም ኤስ ኘሮጀክት ውስጥ  በዋናነት የተካተተባቸው ምክንያቶች በኢትዮጵያ ውስጥ ስለ ኤች አይ ቪ/  ኤድስ ያሉ እውነታዎች [ሙሉውንለማንበብእዚህይጫኑ]    

Read Full Article
ኤች አይ ቪ ኤድስ እና ወጣቱ

ኤች አይ ቪ ኤድስ እና ወጣቱ

🕔03:55, 28.May 2014

ማንተጋፍቶት ስለሺ ተክሌ የኋላ ለም አቀፍ የኤድስ ቀን ሐሙስ ሕዳር 22፣ 2011 ዓ.ም. በመላው ዓለም ታስቦ ውሏል። ይህንኑ ልዩ ቀን አስመልክቶ ሁለት እንግዶችን ከአዲስ አበባ እና ከካናዳ አነጋግረናል። የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ስለ ኤች አይ ቪ ኤድስ ምን ያህል ንቃት አላቸው? አንዲት

Read Full Article
ጤናማ ሕይወት ስለኤች.አይ.ቪ እና በወሲብ ስለሚተላለፉ  በሽታዎች ጠቃሚ መረጃዎች

ጤናማ ሕይወት ስለኤች.አይ.ቪ እና በወሲብ ስለሚተላለፉ በሽታዎች ጠቃሚ መረጃዎች

🕔03:38, 28.May 2014

በወሲብ የሚተላለፉ በሽታዎች በዋነኛነት ጥንቃቄ በጎደለው የወሲብ ግንኙነት ወቅት  ከህመምተኛ ሰው ወደ ሌላ ሰው የሚተላለፉ ናቸው፡፡ ከእነዚህ በሽታዎች በጣም የሚታወቁት  ጨብጥ፣ ቂጥኝ፣ ባምቡሌ፣ ጄኒታል ሄርፐስ፣ ኪንታሮት፣ ሄፐታይተስ—ቢ፣ ሄፐታይተስ—ሲ  እና ኤች.አይ.ቪ ናቸው፡፡ በወሲብ ተላላፊ በሽታዎች በሴት የወሲብ ብልት፣ በአፍ ወይም በፊንጢጣ

Read Full Article
ልጆችና ጤና

ልጆችና ጤና

🕔00:29, 18.May 2014

የእርግዝና ክትትልና ወሊድ የአራስ ህፃናት ሞት ቁጥር በአንድ ህብረተሰብ ውስጥ የኑሮ ደረጀ፣ የጤና ጥበቃ አገልግሎቶችና የህክምና እድገት በተጨማሪም ለቤተሰቦችና ልጆች የህብረተሰብ ዋስትናዎችና አንዳንድ የመኖር ዋስትና ድጋፎች ተፅኖ ያደርጋሉ። በዛሬው ጊዜ በኖርዌይ የአራስ ህፃናት ሞት ቁጥር ከሌሎች ብዙአገሮችና ከበፊቱ ጊዜ ሲነፃፀር

Read Full Article
የብልት መጠናቸው አነስተኛ ለሆኑ ወንዶች 8 አማራጭ ህክምናዎች

የብልት መጠናቸው አነስተኛ ለሆኑ ወንዶች 8 አማራጭ ህክምናዎች

🕔21:08, 16.Jan 2014

ከማስረሻ አህመድ ከአኗኗራችን፣ ከአመጋገባችን፣ ከአካባቢያችን እንዲሁም በሌሎች አያሌ ምክንያቶች የጤና እክል ይገጥመናል፡፡ እነዚህን እክሎች ደግሞ ለማስወገድ ወደየህክምና ማዕከሎች ጎራ ማለትና ህክምና ማግኘት የተለመደ ነው፡፡ ይሁን አንዳንድ የጤና እክሎችን አሣልፎ ለዶክተሮች መንገር እንዲሁም ማማከር በሀፍረት አልያም በሌላ ምክንያት ደብቀን መፍትሄ የማናገኘበት

Read Full Article
ጡቴ ላይ እባጭ አለ፤ ይህ የጤና ነው?

ጡቴ ላይ እባጭ አለ፤ ይህ የጤና ነው?

🕔20:33, 9.Jan 2014

ጤና ይስጥልኝ፤ እንደምን ከረማችሁ? ከአንባቢነት እና ተከታታይነት አሳልፎ ወደ ተሳታፊነት እንዳመራ ያስገደደኝ ችግሬ ‹‹የጡቴ እባጭ›› የስፐርም ክምችት ይሆን እንዴ? ከሚለው ችግር ጋር ተመሳሳይ ነው፡፡ የዛን አይነት እባጭ ከወጣብኝ ቀን ጀምሮ እስካሁን (አሁን 24 ዓመቴ ነው) ድረስ ሊጠፋ አልቻለም፡፡ አንዳንድ ጊዜ

Read Full Article
በእንቅልፍ ልቤ ከብልቴ የሚወጣውን ፈሳሽ እንዴት መቆጣጠር እችላለሁ?

በእንቅልፍ ልቤ ከብልቴ የሚወጣውን ፈሳሽ እንዴት መቆጣጠር እችላለሁ?

🕔20:48, 8.Jan 2014

(በዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 51 ላይ ታትሞ የወጣ) ጂቲ እባላለሁ፡፡ የዩኒቨርሲቲ ተማሪ ነኝ፡፡ ዋነኛ ችግሬ ምን መሰላችሁ? በእንቅልፍ ልቤ በተደጋጋሚ የዘር ፍሬዬ እየፈሰሰ ተቸግሬያለሁ፡፡ ይህ ችግር በተደጋጋሚ መከሰት ከጀመረ አንድ ዓመት ይሆነኛል፡፡ በሳምንት ቢያንስ ሶስት ቀን ይህ ችግር ይከሰትብኛል፡፡ ሁሌም ከእንቅልፌ

Read Full Article
በወር አበባ ሰሞን ህመም እና ምቾት ማጣትን የምትቀንሺባቸው 6 ስልቶች

በወር አበባ ሰሞን ህመም እና ምቾት ማጣትን የምትቀንሺባቸው 6 ስልቶች

🕔20:08, 17.Dec 2013

ከቅድስት አባተ (በዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 57 ላይ ታትሞ የወጣ) የሴቶች ጉዳይ ብንላቸው የምንግባባቸው ጥቂት ነገሮች አሉ፡፡ አንዱ ወር ጠብቆ ፅንስ ለመፍጠር ዝግጁ መሆናቸውን ለመናገር የሚመጣው የወር አበባ ነው፡፡ እጅግ በርካታ የሆኑ እና ሴቶች የወር አበባቸው በሚመጣ ወቅት ከቀላል መነጫነጭ አንስቶ

Read Full Article
ሴትን ልጅ ስቀርብ አልረጋጋም፤ በጣም እፈራለሁ፤ ምን ይሻለኛል?

ሴትን ልጅ ስቀርብ አልረጋጋም፤ በጣም እፈራለሁ፤ ምን ይሻለኛል?

🕔19:45, 10.Dec 2013

ውድ የዘ-ሐበሻ የ እንመካከር አምድ አዘጋጅ፡ ዛሬ ችግሬን ይዤ ብቅ ብያለሁና እንደማታሳፍረኝ ተስፋ አደርጋለሁ። በጣም የዓናፋርነትና የድብቅነት ባህሪይ አለብኝ። ሰዎች ምን ይሉንኛል ብዬ ስለምፈራ የምገልገውን ነገር መጠየቅ አልችልም። ሴት ልጅ ለመቅረብ ዳገት ስለሚሆንብኝ አሜሪካን ሃገር ከመጣሁ ጊዜ ጀምሮ ሴክስ ማድረግ

Read Full Article
“በጣም በሚያሳዝንና በሚዘገንን ሁኔታ… ወሲብ…”

“በጣም በሚያሳዝንና በሚዘገንን ሁኔታ… ወሲብ…”

🕔13:14, 22.Nov 2013

ባህል እንደኢትዮጵያ ቋንቋዎች ጥናትና ምርምር መዝገበ ቃላት 1993 የህብረተሰብ አኑዋኑዋር ዘዴ፣ ወግ ፣ልምድ ፣እምነትና የመሳሰሉት ናቸው፡፡ በዚህም መሰረት የመግባብያ ቋንቋ ፣አመጋገብና አለባበስ ስርአት፣ የስራ ልምድና የአኗኗር ፍልስፍና ዘይቤዎች መስመራቸውን ጠብቀው እንዲሄዱ የሚደረግበት የጋራ መግባባት ነው፡፡  ልማድ ማለት አንድ ሁኔታ ወይም

Read Full Article
ሴትን ልጅ በፍቅር ለማማለል እንዴት ማናገር ይሻላል?

ሴትን ልጅ በፍቅር ለማማለል እንዴት ማናገር ይሻላል?

🕔14:04, 9.Sep 2013

ውድ ታደሰ ችግርህ ችግራችን ብለን እነሆ ተከታዩን ምላሽ አዘጋጅተናል፡፡ ብዙ ጊዜ በራሳቸው ሀሳቦች ሙሉ በሙሉ የተዋጡ ሰዎችን ብቻ ሳይሆን ለሰዎች ትኩረት የሚሰጡ ሰዎችን እንዲያዳምጡን ለማድረግ ይቸግረናል፡፡ ምክንያቱ ምናልባት የእኛ አንጀት ርቱዕ አለመሆን ወይንም ቀልብ የመሳብ ብቃት አንሶን ሊሆን ይችላል፤ የሆነው

Read Full Article
ወንዶችን እንዴት ማማለል ይቻላል?

ወንዶችን እንዴት ማማለል ይቻላል?

🕔16:03, 13.Feb 2013

የሰው ልጅ በማህበራዊ ህይወት ውስጥ ዘልቆ ሲያልፍ የተለያዩ ባህላዊ እና ሳይንሳዊ ፎኩሎሪስቶችን ወግ ማዕረግ የሚሉትን ያልፋል፡፡ ይህ ወግ ማዕረግ እድሜና ሁነቶችን ተከትሎ የሚመጣ ነው፡፡ ከዚህ ውስጥ አንዲት ለአቅመ ሄዋን እና አዳም የመድረስ ወግ ማዕረግ ነው፡፡ ይህ የዕድሜ ክልል ደግሞ ከዛ

Read Full Article
ሉብሪካንት በሁለት (ደረቅ) አካላት ንክኪ ወይም ፍጭት ምክንያት የሚፈጠር  ሰበቃ (ፍሪክሽን)

ሉብሪካንት በሁለት (ደረቅ) አካላት ንክኪ ወይም ፍጭት ምክንያት የሚፈጠር ሰበቃ (ፍሪክሽን)

🕔00:38, 14.Nov 2012

ሉቦ የሀገራችን ሙስሊሞች ሲተርቱ፣ “ደረቅ በደረቅ፣ አላህም አይታረቅ!” ይላሉ። ይህ አባባል፣ ለዛሬ ከመረጥነው ርዕስ ጋር እጅጉን ይስማማል። የወሲብ መፈጸሚያ አካላቶቻችን ሳይረጥቡ፣ በደረቁ ወሲብ ከፈጸምን፣ ማመም ብቻ ሳይሆን፣ የወሲብ ፍላጎታችንም ይከሽፋል። ለግብረ ሥጋ ግንኙነት (ቫጂናል ሴክስ)፣ ለፊንጢጣ ወሲብ (አናል ሴክስ)፣ ራስን

Read Full Article
ዘጠኙ የአማላይ ሴቶች ባህሪይና እነሱን መልሶ ማማለያ ምስጢር

ዘጠኙ የአማላይ ሴቶች ባህሪይና እነሱን መልሶ ማማለያ ምስጢር

🕔15:56, 18.Jun 2011

ከኢሳያስ ከበደ 1. ሳይረን በሰው ልጅ የኋልዮሽ ታሪክ ወንዶች ሁል ጊዜም ኃላፊነት መውሰድ፣ መቆጣጠርና ምክንያታዊ መሆን ይፈልጋሉ፡፡ ታዲያ ሳይረኗ ሴት ይህንን የወንዶች ስሜት ጥንቅቅ አድርጋ የምታውቅ እውነትም ሴት የምትባል ናት፡፡ ይህቺ ሴት ታዲያ ወንዱ ያለበትን በነገሮች መገደብ አስረስታ ሁሉም ነገር

Read Full Article
ሴጋ ችግር ያመጣል ወይ?

ሴጋ ችግር ያመጣል ወይ?

🕔00:53, 14.Oct 2010

ሁለት አንባቢዎች ሴጋን (የወንዶች ማስተርቤሽንን) አስመልክተው ባቀረቧቸው ጥያቄዎች መሠረት የሚከተለው ማብራርያ ተዘጋጅቷል። “እኔ ራሴ አፌን በምላሴ ካላቆላጰላጠስኩት ማን ያቆላጵጥስልኛል?” እንደሚባለው፣ ለብዙ ወንዶች ሴጋ ተመራጭ የወሲብ ዓይነት ነው። የእያንዳንዱን ወንድ ድንግልና አስቀድሞ የሚረከበው ሴጋ ነው። “በፍጹም ሴጋ መትቼ ወይም ለመምታት አስቤ

Read Full Article
ድንግልና

ድንግልና

🕔11:28, 19.Sep 2010

ኢትዮጵያ ውስጥ ድንግልና ከፍተኛ ዋጋ አለው። ስለሆነም እንደ ጀብዱ ከሚታዩት ነገሮች አንዱ ድንግልናን መገርሰስ (ወይም መበጠስ) ነው። የድንግልና ዋጋ ከመጋነኑ የተነሳ ድንግሎችን ለመብዳት የማይመኝና የማይለፋ የለም። በዚያው ልክ ለተለያዩ ሴቶች ድንግልና ልዩ ትርጉም አለው። አንዳንዶች ድንግልናቸውን ያስረከቡበትን ምሽት ወይ በጸጸት

Read Full Article

Archives