Back to homepage

ጠቅላላ ጤንነት

ጫት እንደመጠጥ አስካሪይ ነው – ሸኽ

ጫት እንደመጠጥ አስካሪይ ነው – ሸኽ

🕔16:17, 21.Aug 2017

ጫት እንደመጠጥ አስካሪይ ነው ? ዱአ እና ጫትን የሚያገናኙ አሉ ይህ እንዴት ይታያል በሸኽ ሰዒድ አህመድ ሙስጠፉ ከሰሙት በጣም ይወዱታል ያውም በፈገግታ ሼር ማረጉን አይርሱ

Read Full Article
ግርዛት – የልማድ ውርስ  (ምሕረት ሞገስ)

ግርዛት – የልማድ ውርስ (ምሕረት ሞገስ)

🕔19:42, 20.Aug 2017

‹‹አጠቃላይ ሽንት የምሸናበት ቦታ አልቀረኝም፡፡ ምላጩ ሁሉንም ቦታ ነው የነካው፡፡ ሦስት ቀን ሽንቴን ሳልሸና ከቆየሁ በኋላ ሰውነቴ አበጠ፡፡ ወደ አረንጓዴ ከለርም ተቀየረ፡፡ ስቃዬ የገባት እናቴ ገራዥዋን ጠራቻት፡፡ ‹የሶማሌ ጫማ› የሚባል አለ፡፡ ሰንደል የሚሉት ዓይነት፡፡ ጠንካራ ቆዳ ነው፡፡ ያልለፋ፡፡ እና ገራዥዋ

Read Full Article
የስኳር መጠናቸው የበዛ ምግቦች ና መጠጦች አብዝቶ መመገብ የሚያስከትሉት 5 የጤና ጠንቆችና መፍትሄዎቻቸው:- (በሰብለ አለሙ)

የስኳር መጠናቸው የበዛ ምግቦች ና መጠጦች አብዝቶ መመገብ የሚያስከትሉት 5 የጤና ጠንቆችና መፍትሄዎቻቸው:- (በሰብለ አለሙ) Updated

🕔19:15, 20.Aug 2017

የብዙ ተላላፊ በሽታ ያልሆኑ ( non- communicable diseases ) የጤና ጠንቆች መንስሄና ለአንዳንድ በሽታዎች መባባስ ዋንኛ ምክንያት የሆነው የሰውነት ውስጥ ብግነት( inflammation ) ሲሆን ምንጬም  በቀላሉ ወደ ጉሉኮስ( ሰውነታችን የሚጠቀመው የስኳር አይነት ) የሚለወጡ ምግቦች አብዝቶ መመገብ ነው:: ጠንቁም በሽታ

Read Full Article
መሃንነትን ምን ያህል መከላከል ይቻላል?

መሃንነትን ምን ያህል መከላከል ይቻላል?

🕔19:10, 20.Aug 2017

መውለድ አለመቻል (መሀንነትን) ከማከም አስቀድሞ መከላከሉ ይቀላል(ይመረጣልም)፡፡ በትዳር መሀል ለሚከሰት መፀነስ አለመቻል ችግር በእርግዝናና ወሊድ እንዲሁም መሃንነት ተጠያቂዋ ሴቷ ወገን ብቻ ልትሆን አይገባም፡፡ በወንድ(ባል) ምክንያት መፀነስ የማይቻልባቸው አጋጣሚዎችም አሉ፡፡ እንዲሁም አንዳንዴ በሁለቱ የትዳር ጓደኞች ጥምረት ችግር ምክንያት መውለድ አለመቻል ሊከሰት

Read Full Article
ውፍረትና የካንሰር ተጋላጭነት

ውፍረትና የካንሰር ተጋላጭነት

🕔18:29, 20.Aug 2017

በውፍረትና ካንሰር በሽታ ተያያዥነት ላይ አንድ የህክምና ባለሙያን አነጋግረናል፣ እንደሚከተለው አቅርበነዋል፡፡ ጥያቄ፡- እንደሚታወቀው በአሁኑ ወቅት በአገራችን ውፍረት የጤና ችግር ሆኗል፡፡ ለመሆኑ ውፍረት በህክምና እንዴት ይገለፃል? ዶ/ር፡- ውፍረት ማለት በሰውነታችን ውስጥ የሚገኘው የስብ ክምችት መብዛት ሲሆን ቀጥተኛ መለኪያ ስለሌለው በተለያዩ ቀጥተኛ

Read Full Article
ክፍል 4 : ለሴት ልጅ መካንነት መንስሄ ወይንም መባባስ ምክንያት ናቸው ተብለው የሚታመኑት የኑሮ ዘይቤዎችና የአከባቢ ተፅህኖች እና መፍትሄዎቻቸው :- ( በሰብለ አለሙ)

ክፍል 4 : ለሴት ልጅ መካንነት መንስሄ ወይንም መባባስ ምክንያት ናቸው ተብለው የሚታመኑት የኑሮ ዘይቤዎችና የአከባቢ ተፅህኖች እና መፍትሄዎቻቸው :- ( በሰብለ አለሙ)

🕔23:33, 13.Aug 2017

ክፍል 4 : ለሴት ልጅ መካንነት መንስሄ ወይንም መባባስ ምክንያት ናቸው ተብለው የሚታመኑት የኑሮ ዘይቤዎችና የአከባቢ ተፅህኖች( Environmental and Lifestyle factors)   እና መፍትሄዎቻቸው በግብረ ስጋ ግንኙነት በሚተላለፉ በሽታዎች መጠቃት ( በአላደጉት አገር ትልቁን ቦታ ይዞ ይገኛል::) ሲጋራ ማጨስ በኮስሞቲክስና

Read Full Article
ውበትን መጠበቂያ ከፍተኛ ምስጢሮች (ለወንዶችም ለሴቶችም የሚያገለግል)

ውበትን መጠበቂያ ከፍተኛ ምስጢሮች (ለወንዶችም ለሴቶችም የሚያገለግል)

🕔18:21, 12.Aug 2017

‹‹ዓይኗ ጎላ ያለ ጥርሰ በረዶ እና አፍንጫ ሰልካካ፣ ወገቧ የንብ አውራ የመሰለች›› እየተባለች በድምፃዊያኖቻችን የምትሞገሰዋ፤ በተለይ በአብዛኛው የሃገራችን ክፍል የውበት ምሳሌ ተደርጋ ስትወሰድ ነበር፤ ትወሰዳለችም፡፡ በተለይ ቀደም ባለው ጊዜያት፤ ሴት ልጅ ወደማጀት በምትባልበት በዚያን ዘመን፤ የሴት ልጅ የክብር ቦታ ትዳር ብቻ እንደነበር

Read Full Article
የማህንነት የህክምና አማራጭ በቻይና ባህላዊ ህክምና ዘዴ ምን ይመስላል? ክፍል 3 (በሰብለ አለሙ)

የማህንነት የህክምና አማራጭ በቻይና ባህላዊ ህክምና ዘዴ ምን ይመስላል? ክፍል 3 (በሰብለ አለሙ)

🕔18:38, 6.Aug 2017

በአጭሩ ለሴት ልጅ የመውለድ ችግር ከወንዱ ሊበዛባትና በተለምዶም የመውለድ ችግር የሴት ልጅ ችግር ሆኖ እንዲታይ ካደረጉት ምክንያቶች ውስጥ አንዱ ለብዙ ችግር ተጋላጭ በመሆኗ ነው:: በጥቂቱ ልጅ ተቀብሎ ለዘጠኝ ወር ማስተናገድ ያለበት ማህፅኗ አመቺ ካልሆነ የማህፀኗ ቱቦ□ ከተደፈነ ስትወለድ ቁጥሩ ተወስኖ

Read Full Article
ጡት የማጥባት ጥቅሞች

ጡት የማጥባት ጥቅሞች

🕔22:06, 3.Aug 2017

(በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) • የእናት ጡት ወተት ለጨቅላ ሕፃናትም ሆነ እጅግ ከፍተኛ ጠቃሚ የሆነ ለልጅዎ የምግብ ዓይነት ሲሆን ጨቅላ ሕፃናት ከተወለዱ ከ1 ሰዓት በኋላ ጀምረው ለተከታታይ 6 ወራት የጡት ወተት ብቻ መጥባት ይኖርባቸዋል፡፡ ከ6 ወር በኋላም ከተጨማሪ ምግቦች ጋር

Read Full Article
የማህጸን በር ካንሰርየካንሰር ገዳይነት ጨምሯል * በድሃ አገራት በየ2 ደቂቃው አንዲት ሴት በማህፀን በር ካንሰር ህይወቷ ያልፋል

የማህጸን በር ካንሰርየካንሰር ገዳይነት ጨምሯል * በድሃ አገራት በየ2 ደቂቃው አንዲት ሴት በማህፀን በር ካንሰር ህይወቷ ያልፋል

🕔21:10, 3.Aug 2017

በመታሰቢያ ካሳዬ በድሃ አገራት በየ2 ደቂቃው አንዲት ሴት በማህፀን በር ካንሰር ህይወቷ ሲያልፍ፤ በዓመት 230ሺ ሴቶች በበሽታው ይሞታሉ በካንሰር የሚሞተው በኤችአይቪ/ኤድስ ከሚሞተው በእጥፍ ይበልጣልካንሰር ከአንድ መቶ በላይ የሚሆኑ የህመም አይነቶች ጥቅል መጠሪያ ሲሆን ህመሙ የሚከሰተው የካንሰር ሴሎች ከቁጥጥር ውጪ በሆነ

Read Full Article
አቮካዶን መመገብ ጥቅሞች በጥቂቱ

አቮካዶን መመገብ ጥቅሞች በጥቂቱ

🕔20:56, 3.Aug 2017

(በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም) ✔ የኮሌስትሮል መጠን ይቀንሳል አቮካዶ በውስጡ የያዘው ንጥረ ነገር (betasisterol) በሰውነታችን ውስጥ የሚገኘዉን የኮሌስትሮል መጠን እንደሚቀንስ ጥናቶች ያሳያሉ፡፡ ✔ ለዓይናችን ጤና ጠቃሚ ነው በውስጡ የሚገኘው ካሮቲኖይድ ሉቲየን (carotenoid lutien) ዓይናችንን ከዕድሜ ጋር በተያያዘ ምክንያት የሚመጡ ሕመሞችን እንድንከላከል ይረዳል፡፡ ✔ በስትሮክ

Read Full Article
ዜናፎርጅድ መድሃኒቶች – የአለማችን ቀጣይ የጤና ቀውስ!!!

ዜናፎርጅድ መድሃኒቶች – የአለማችን ቀጣይ የጤና ቀውስ!!!

🕔11:00, 3.Aug 2017

* ፎርጅድ መድሃኒቶችን ከትክክለኞቹ ለመለየት አስቸጋሪ ሆኗል መታሰቢያ ካሳዬ እንደ አለም ጤና ድርጅት (WHO) ትርጓሜ፡- መድሃኒቶች በሽታን ለማከም፣ ለማስወገድና ከመፈጠራቸውም በፊት ለመከላከል እንዲያስችሉ ተደርገውና ለህመምተኞች በሚስማማ መልኩ ተዘጋጅተው ጥቅም ላይ የሚውሉ ኬሚካሎች ናቸው፡፡ አንድ መድሃኒት ሊያስብለው የሚያስችለውን ንጥረ ነገር በተገቢው

Read Full Article
“ወንዶች በወሲብ ላይ ቶሎ የሚጨርሱባቸው 10 ምክንያቶችና መፍትሄው”

“ወንዶች በወሲብ ላይ ቶሎ የሚጨርሱባቸው 10 ምክንያቶችና መፍትሄው”

🕔23:31, 2.Aug 2017

“ወንዶች በወሲብ ላይ ቶሎ የሚጨርሱባቸው 10 ምክንያቶችና መፍትሄው”

Read Full Article
የጥርስ ህመም ስሜትን ለመቀነስ የሚረዱ 3 ነጥቦች

የጥርስ ህመም ስሜትን ለመቀነስ የሚረዱ 3 ነጥቦች

🕔20:30, 1.Aug 2017

በሙለታ መንገሻ ብዙ ሰዎች በጥርስ ህመም ምክንያት ሲሰቃዩ እና እንደፈለጉ ምግብ መመገብ ሲቸገሩ እናስተውላለን። የጥርስ ህመም ስሜትን ለመቀነስም በተለያየ ጊዜ የወጡ ጥናቶች መፍትሄ ይሆናሉ ያሉትን ዘርዝረዋል። እነዚህም፦ 1. አሲድነት ያላቸውን ምግቦች እና መጠጦች አለመጠቀም የጥርስ ህመም ያለባቸው ሰዎች በተፈጥሮ አሲድነት

Read Full Article
የመውለድ አለመቻል/Infertility/ ችግሮች የህክምና መፉትሄዎች – ክፍል 2  (ሰብለ አለሙ)

የመውለድ አለመቻል/Infertility/ ችግሮች የህክምና መፉትሄዎች – ክፍል 2 (ሰብለ አለሙ)

🕔12:44, 29.Jul 2017

በምህራቡ ሀገር የምህራቡ ህክምና ( western medicine) ከተራቀቁባቸው የህክምና ዕይነቶች አንዱ የመውለድ ችግር ላጋጠማቸው ጥንዶች መፍትሄ መስጠት የሚችል ቴክኖሎጂ መፉጠራቸው ነው:: በዛው መጠን ይዘቱን ሳይለቅ ለዘመናት የተሸጋገረው የቻይና ባህላዊ ህክምና( traditional Chinese medicine ) በምህራቡ ሀገር ተቀባይነቱ ከጊዜ ወደጊዜ በመጨመር

Read Full Article
10 የሴት ልጅ  የመውለድ ችግር መንሴዎች

10 የሴት ልጅ  የመውለድ ችግር መንሴዎች

🕔01:28, 23.Jul 2017

በሀለም ላይ የመውለድ ችግር ተጠቂዎች መካከል 60% ሴቶች ሲሆኑ, 40 % ወንዶች  ናቸው :በኢትዮዽያ ውስጥ ውስብስብ ለሆኑ ችግሮች እስተቅርብ ድረስ  የህክምና ባለሙያዎች ባለመኖራቸው እና በቂ ግንዛቤ ባለመኖሩ ሴቶች መፉትሄ ሳያገኙ ይቀራሉ: ያለመጠን መጨነቅ  /Emotional disturbance : – የሴቶች ሆርሞን መዛባት

Read Full Article
እንቅልፍ አለመተኛት ለበሽታ ያጋልጣል፤ ለሞት ይዳርጋል

እንቅልፍ አለመተኛት ለበሽታ ያጋልጣል፤ ለሞት ይዳርጋል

🕔02:08, 17.Jul 2017

ከመታሰቢያ ካሳዬ በሥራ ቦታዬና በመኖሪያ አካባቢዬ የሚገጥሙኝ ነገሮች ሁሉ ህይወቴን በጭንቀትና በሥጋት የተሞላ ያደርጉታል፡፡ የቱንም ያህል የሚያደክም ሥራ ስሠራ ብውል የረባ ሰላማዊ እንቅልፍ አይወስደኝም፡፡ አልጋዬ ላይ ወጥቼ ስገላበጥ፣ መጽሐፍ ሣነብ፣ ቲቪ ስመለከት እቆይና … ሊነጋጋ ሲል ሸለብ ያደርገኛል፡፡ እሱም ቢሆን

Read Full Article
HEALTH/ጤናበመሳሪያ ብቻ የተቀነባበሩ ሙዚቃዎችን ማዳመጥ ለጤናም ይጠቅማል

HEALTH/ጤናበመሳሪያ ብቻ የተቀነባበሩ ሙዚቃዎችን ማዳመጥ ለጤናም ይጠቅማል

🕔02:03, 17.Jul 2017

በመሳሪያ ብቻ የተቀነባበሩ ሙዚቃዎችን አዘውትረን የምናዳምጥ ከሆነ በርከት ያሉ የጤና ጠቀሜታዎችን እንደሚያስገኝልን የስነ ልቦና ባለሙያዎች ይናገራሉ። በመሳሪያ ብቻ የተቀነባበሩ ሙዚቀዎችን ስናነሳ እንደምሳሌም በዓለም አቀፍ ደረጃ እንደ ሞዛርተ ያሉት ሲጠቀሱ፥ በሀገራችንም የኢትዮ ጃዝ መስራች ክቡር ዶክተር ሙላቱ አስታጥቄን መጥቀስ እንችላለን። ታዲያ

Read Full Article
ቴሌቭዥን ላይ አፍጦ መዋል በጤና ያለው ጉዳት ምን እንደሆነ ይወቁ

ቴሌቭዥን ላይ አፍጦ መዋል በጤና ያለው ጉዳት ምን እንደሆነ ይወቁ

🕔02:01, 17.Jul 2017

ቴሌቪዥን ለረጅም ስአት መመልከት የሚያስከትላቸውን የጤና እክሎች ጥናቶች በተደጋጋሚ ጠቁመዋል። እጅግ የበዛ የቴሌቪዥን መመልከት ፍቅር የተለያዩ ጉዳቶችን የሚከተሉትን ጉዳቶች እንደሚያስከትሉ ይጠቅሳሉ። ዝቅ ካለ መቀመጫ ላይ በመሆን ከፍ ካለ ቦታ ላይ የተቀመጠ ቴሌቪዥንን መመልከት በስኳር ህመም መጠቃትን ከማሳደጉም ባሻገር በህይዎት የመቆየት

Read Full Article
ምግብየእንጉዳይ የጤና በረከቶች

ምግብየእንጉዳይ የጤና በረከቶች

🕔01:56, 17.Jul 2017

እንጉዳይ በቀደምት ህዝቦች ዘንድ ለጥንቆላና ለመሳሰለው ተግባር ያገለግላል ተብሎ ይታመን ነበር። የግብጽ ፈረኦኖች እንጉዳይን ለራሳቸው ብቻ በመያዝ ተራው ህዝብ እንዳይመገበው ይከለክሉ እንደነበር ይነገራል። ሮማውያንም እንጉዳይ የአማልክት ምግብ “food of the gods” ነው የሚል ህግ አጽድቀው ተራው ህዝብ እንዳይመገበው ሲያደርጉ እንደኖሩም

Read Full Article

Archives