Back to homepage

ጤናማ አኗኗር

በባዶ እግር የመሄድ ጠቀሜታዎች – በ  መስከረም አያሌው

በባዶ እግር የመሄድ ጠቀሜታዎች – በ መስከረም አያሌው

🕔12:40, 20.Apr 2017

ዘመን እና ስልጣኔ ከቀየሯቸው ነገሮች አንዱ የሰው ልጅ በባዶ እግር ከመጓዝ ተላቆ በጫማ መሄድ ነው። የሰው ልጅ ለእግሩ ጫማ ከማበጀት አንስቶ የተለያየ የጥራት ደረጃ ያላቸው እና የኑሮ ደረጃ መለኪያ የሆኑ መጫሚያዎችን እስከማማረጥ ደርሷል። በእኛ አስተሳሰብ ለእግሮቻችን መጫሚያዎችን በማበጀታችን እግሮቻችንን ከችግር

Read Full Article
የኩላሊት ጠጠርን ለማሟሟት ዝንጅብልን እንዴት እንጠቀም ?

የኩላሊት ጠጠርን ለማሟሟት ዝንጅብልን እንዴት እንጠቀም ?

🕔20:01, 3.Mar 2016

የኩላሊት ጠጠርን ለማሟሟት ዝንጅብልን እንዴት እንጠቀም ? ከስራ ስር ዘሮች የሚመደበው ዝንጅብል በሻይ መልክ ለጉንፋን እና ተያያዥ ህመሞች ማከሚያ እና ማገገሚያነት ሲውል ይስተዋላል። ይሁን እንጅ ዝንጅብል ከዚህ ያለፈ ብዙ ጠቀሜታም አለው፤ በመተንፈሻ አካል ላይ ለሚከሰቱ የጤና እክሎች እና በሽታዎች ማከሚያነት

Read Full Article
ፓፓያ ለቆዳ፣ ፀጉር እና ለጤናችን የሚያበረክተው ጥቅም!

ፓፓያ ለቆዳ፣ ፀጉር እና ለጤናችን የሚያበረክተው ጥቅም!

🕔18:33, 10.Feb 2016

(በዳንኤል አማረ ©ኢትዮጤና) • የሞቱ የቆዳ ሴሎችን ለማስወገድ ይረዳል፡፡ • የቆዳ ድርቀትን ይከላከላል፡፡ • ጥሬ ፓፓያ ፊትዎን ለ 25 ደቂቃ በመቀባት ፊት ላይ የሚገኙ ጥቃቅን ያበጡ ነጠብጣቦችን በቀላሉ ማስወገድ ይችላሉ፡፡ • ፓፓያን በቀጥታ ቆዳዎን በመቀባት ወይም በመመገብ የሚያምር ለስላሳ ቆዳን

Read Full Article
ጤናማ የሆኑ የመክሰስ ምግቦች (በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር)

ጤናማ የሆኑ የመክሰስ ምግቦች (በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር)

🕔12:07, 1.Feb 2016

✓ እርጎ በእንጆሪ ፈጭቶ አንድ ብርጭቆ መጠጣት ✓ የወይን ፍሬን መመገብ ✓ ኦቾሎኒ ✓ አጃ በወተት ✓ ሙዝ ✓ ፈንዲሻ ✓ ፖም ✓ ሰላጣ የተለያዩ ጣፋጮችን ከመመገብ ይልቅ በእነዚህን ጤናማ የሆኑ ምግቦች ቢተኳቸው ተመራጭ ነው።

Read Full Article
ቃርያን የመመገብ የጤና ጥቅሞች

ቃርያን የመመገብ የጤና ጥቅሞች

🕔10:50, 16.Dec 2015

(በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም) ቃርያ አብዛኛውን ጊዜ ምግብን ለማጣፈጥ የምንጠቀምበት ሲሆን እንደሃገራችን ባሉ ቅመማ ቅመም የበዛባቸው ምግቦችን በሚመገቡ ሀገራትም ይዘወተራል። ቃርያ በቫይታሚን ሲ፣ቢ6፣ኤ፣አይረን፣ኮፐር እና ፖታሲየም የበለጸግ ነው። ከዚህም በተጨማሪ ፋይቶኑትሪየንት ማለትም ካሮቲን፣ ሉቲየን ዚያዛንቲን በውስጡ ይዟል። ✓ ቃርያን የመመገብ ጠቀሜታዎች 1.

Read Full Article
ወንዶች በፍፁም ችላ ሊሏቸው የማይገቡ 4 አደገኛ የጤና ችግር ምልክቶች

ወንዶች በፍፁም ችላ ሊሏቸው የማይገቡ 4 አደገኛ የጤና ችግር ምልክቶች

🕔09:57, 8.Oct 2015

ጤናና ገንዘብ አያያዝን ጨምሮ በብዙ ነገሮች ጥንቃቄ በማድረግ ከወንዶች በተሻለ ሴቶች ፈጣን ናቸው፡፡ ጥናቶች እንደሚያሳዩት የሚበዙት ወንዶች ግን በተለይ የጤና ችግሩ የሆስፒታል አልጋ ላይ የሚጥል ካልሆነ በቀር በምልክቶች መነሻነት ወደ ሆስፒታል መሄድን ልምድ አላደረጉም፡፡ ነገር ግን ይህ የቸልተኝነት ልምድ በሚሊዮን

Read Full Article
የፀጉር መበጣጠስን ለማስቀረት 5 ቀላል ዘዴዎች

የፀጉር መበጣጠስን ለማስቀረት 5 ቀላል ዘዴዎች

🕔11:33, 4.Sep 2015

  የፀጉር መበጣጠስን ለማስቀረት በሚል ውድ የውበት መጠበቂያና የፀጉር መንከባከቢያ ውጤቶችን ከመሸመት ይልቅ በቀላሉ የምናገኛቸውን ነገሮች እና ተፈጥሯዊ ዘዴዎችን በመጠቀም ለፀጉራችን እንክብካቤ ማድረጉ የሚመረጥ ሲሆን፥ የውበት ባለሙያዎችም ይህንኑ እንድናደርግ ነው የሚመክሩን። በመሆኑም እነዚህን አምስት አማራጮች እንድንተገብራቸው ታይምስ ኦፍ ኢንዲያ ያወጣው

Read Full Article
እንዴት ደስተኛ መሆን ይቻላል?

እንዴት ደስተኛ መሆን ይቻላል?

🕔15:50, 6.Feb 2015

እንዴት ደስተኛ መሆን እንደሚቻል ያዉቃሉ? ወይንስ ደስታ እራሱ ፈልጎ እስኪያገኝዎ ድረስ እየጠበቁት ነዉ? እርስዎ ዘንድ እስኪመጣ ድረስ ጠብቀዉ.. ጠብቀዉ ..ና እስኪመጣ መጠበቅ ሰልችተዎታል? እንግዲያዉስ እርስዎ ዘንድ እስኪመጣ መጠበቁን ይተዉትና ደስታን እርስዎ እራስዎ መፈለግ ይጀምሩ፡፡ በተረት እንደሚባለዉ ደስታ በምትሃት ወይም በአንዳች

Read Full Article
ልጆችዎን ጤናማ የኑሮ ዘይቤ እንዲከተሉ ለማድረግ

ልጆችዎን ጤናማ የኑሮ ዘይቤ እንዲከተሉ ለማድረግ

🕔00:04, 14.Oct 2014

(በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) ✔ ቤተሰብዎን በሙሉ የሚያሳትፉ ነገሮችን ያዘውትሩእግር መንገድ፣ውሃ ዋና እና በመናፈሻ አካባቢ መጫዎትን ከሙሉ ቤተሰብዎ ጋር ያከናውኑ ይህም የልጆችዎን እንቅስቃሴ የማድረግ ፍላጎት ያዳብራል፡፡✔ ጥሩ ምሳሌ ይሁኑአቸውእርስዎ የሚከተሉትን የአነኗኗር ዘይቤ ጤናማ ማድረግ ልጆችዎም እንዲመለከቱና እርስዎን እንዲከተሉ ያደርጋል፡፡ ✔

Read Full Article
ወደ ጥርስ ሐኪም መሄድ የሚያስፈልግህ ለምንድን ነው?

ወደ ጥርስ ሐኪም መሄድ የሚያስፈልግህ ለምንድን ነው?

🕔23:58, 17.May 2014

ዘመናዊው የጥርስ ሕክምና ከመጀመሩ በፊት ሰዎች ከወጣትነታቸው ጀምሮ በጥርስ ሕመምና በጥርስ መውለቅ ይቸገሩ ነበር። ብዙ ሰዎች የጥርስ መበለዝ፣ መወላገድ ወይም መውለቅ ውበታቸውን ይቀንስባቸው ነበር። በዕድሜ የገፉ ሰዎች ማኘክ ስለሚቸግራቸው ለተመጣጣነ ምግብ እጥረት ይዳረጋሉ እንዲሁም ያለ ጊዜያቸው ይሞታሉ። በዛሬው ጊዜ በርካታ

Read Full Article
ደስተኛ ለመሆን እነዚህን 20 አመለካከቶች ይቀይሩ

ደስተኛ ለመሆን እነዚህን 20 አመለካከቶች ይቀይሩ

🕔23:19, 14.May 2013

: ደስተኛ ሰዎች እያንዳንዱ እርምጃቸው ላይ በራስ መተማመን ይታያል፡፡ የሚናገሩትን ነገር የሚያደርጉት ይመስላል፡፡ የትኛውም ስፍራ ሲገኙ ዙሪያ ገባውን በአስደሳች ስሜት መሙላት ያውቁበታል፡፡ ደስተኛ ሰዎች ህይወትን በደስታ እያጣጣሙ መኖር የሚችሉበትን ምስጢር የደረሱበት ይመስላል፡፡ የእነዚህ ሰዎች ደስታ ምስጢር በአመዛኙ ከአንዳንድ አይነት ልማድ

Read Full Article
ቤት ውስጥ በግል ኤች አይ ቪ ምርመራ ማድረግ የሚያስችል ምርት ለገበያ ቀረበ

ቤት ውስጥ በግል ኤች አይ ቪ ምርመራ ማድረግ የሚያስችል ምርት ለገበያ ቀረበ

🕔21:00, 23.Feb 2013

በትላንትናው እለት የአሜሪካው የመድሃኒት ቁጥጥር ባለስልጣን ኦራ ክዊክ (OraQuick) በተባለ ድርጅት ተመርቶ ቤት ወስጥ በግል የኤች አይ ቪ (HIV) ምርምራ ማድረግ የሚያስችል ምርት ለገበያ እንዲቀርብ ፍቃድ ሰጠ። ፍቃዱን ስላገኘ በቅርቡ ወደ ገበያ የሚቀርበው ይህ መመርመሪያ በክሊኒኮች ከተለመደው ደምን መሰረት ካደረገ

Read Full Article
በሽንት ጨርቅ ምክንያት የሚመጣ ሽፍታ  (Diaper rash)

በሽንት ጨርቅ ምክንያት የሚመጣ ሽፍታ  (Diaper rash)

🕔21:06, 2.Sep 2012

በሽንት ጨርቅ ምክንያት የሚመጣ ሽፍታ (Diaper rash) በማንኛውም በሽንት ጨርቅ በተሸፈነ ቆዳ ላይ የሚወጣ ሽፍታ ነው፡፡ይኼ ችግር በተለያዩ ምክንያቶች ሊመጣ የሚችል ቢሆንም አብዛኛውን ግዜ የተለመደው ምክንያት ግን በሽንት እና በሰገራ የቆሸሸ የሽንት ጨርቅ ከቆዳ ጋር የሚኖረው ፍትግትግ ነው፡፡ ይህ የቆዳ

Read Full Article
የጡት ካንሰር ቀዶ ጥገና ለተካሄደላቸው ሴቶች የሚሆን የሰውነት እንቅስቃሴ

የጡት ካንሰር ቀዶ ጥገና ለተካሄደላቸው ሴቶች የሚሆን የሰውነት እንቅስቃሴ

🕔17:12, 21.Jun 2012

በዚህ ገጽ ውስጥ የቀረበው በተለይ የጡት ካንሰር ቀዶ ጥገና ለተካሄደላቸው ሴቶች የሚሆን የሰውነት እንቅስቃሴ መረጃን የያዘ ነው። የጡት ካንሰር በአብዛኛው በሴቶች ላይ የሚከሰት ቢሆንም በየአመቱ በጥቂት ወንዶች ላይም የሚታይ ህመም ነው። ብዙውን ጽሁፍ ሴቶች እየተባለ ቢጠቀስም የጡት ካንሰር ቀዶ ጥገና የተካሄደላቸው ወንዶችም በዚህ

Read Full Article
የሰውነት እንቅስቃሴ ባለማድረግ የሚሞቱ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ ነው

የሰውነት እንቅስቃሴ ባለማድረግ የሚሞቱ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ ነው

🕔17:37, 21.Jun 2011

የሰውነት እንቅስቃሴ አለማድረግ በአለም ላይ በሲጋራ ማጨስ ምክንያት ከሚሞቱ ሰዎች ቁጥር ጋር የሚመጣጠን መሆኑን በላንሴት አሳታሚ ለህትመት የበቃው አንድ ጥናት  ጠቆመ። የጥናቱ ሪፖርት ተባባሪ አዘጋጅ ዶክተር አሚን ሊ እንደሚናገሩት የሰውነት እንቅሥቃሴ አለማድረግ ለተለያዩ አደገኛ በሽታዎች ያጋልጣል፡፡እንደ ጥናቱ ገለፃ በግምት አንድ ሶስተኛ

Read Full Article
ጥርሶቾን መንከባከብ

ጥርሶቾን መንከባከብ

🕔14:09, 28.May 2010

ጥርሶችዎ ህይወትዎን ሙሉ አብረዎት እንዲቆዩ ሆነው ነው የተሰሩት፡፡ ይህ የሚሆነው ግን በሥርዓቱ ከተንከጋከቧቸው ብቻ ነው፡፡ ጠና ያሉ ሰዎች ልክ እንደ ወጣቶችና ሕፃናት ጥርሳቸውን መንከባከብ አለባቸው፡፡ ጥሩ እና ጤናማ ጥርስ የአጠቃላይ ጤንነት ምልክት ነው፡፡ አብዛኛውን ጊዜ የጥርስና የአፍ ችግሮች በሌሎች የሰውነትዎ

Read Full Article
የሰውነት እንቅስቃሴ ባለማድረግ የሚሞቱ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ ነው

የሰውነት እንቅስቃሴ ባለማድረግ የሚሞቱ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ ነው

🕔01:21, 5.May 2009

የሰውነት እንቅስቃሴ አለማድረግ በአለም ላይ በሲጋራ ማጨስ ምክንያት ከሚሞቱ ሰዎች ቁጥር ጋር የሚመጣጠን መሆኑን በላንሴት አሳታሚ ለህትመት የበቃው አንድ ጥናት  ጠቆመ። የጥናቱ ሪፖርት ተባባሪ አዘጋጅ ዶክተር አሚን ሊ እንደሚናገሩት የሰውነት እንቅሥቃሴ አለማድረግ ለተለያዩ አደገኛ በሽታዎች ያጋልጣል፡፡እንደ ጥናቱ ገለፃ በግምት አንድ ሶስተኛ

Read Full Article

Archives