Back to homepage

ጥርስ ጤንነት

የአጥንት ጤንነትን ለመጠበቅ የሚመከሩ ምክሮች

የአጥንት ጤንነትን ለመጠበቅ የሚመከሩ ምክሮች

🕔15:30, 20.Feb 2015

አጥንቶች ለሰዉነታችን ከሚሰጣቸዉ ዘርፈ ብዙ ጥቅሞች ዉስጥ የተወሰኑት፤ ለሰዉነታችን ቅርፅ ለመስጠት፣ የሰዉነነት አካላትን ከአደጋ ለመከላከል፣ ስጋና ጡነቻዎቻችንን አጣብቆ ለመያዝና የካልስየም ንጥረ ነገርን ለማጠራቀም ይረዳል፡፡ ምንም እንኳ የአጥንትን ጤንነት ለመገንባት በልጅነታችንና በወጣትነት እድሜ ብዙ ጊዜ ብዙ ነገሮችን ማድረግ የሚገባ ቢሆንም የአጥንት

Read Full Article
መጥፎ የአፍ ጠረን መንስኤ እና መፍትሄዉ

መጥፎ የአፍ ጠረን መንስኤ እና መፍትሄዉ

🕔01:41, 1.Feb 2015

በፍስሀ አምበሉ(BDSC Dentist,ከሆሊ ልዩ የጥርስ ክሊኒክ) (በኢትዮ ፎርብስ መጽሄት አማካኝነት ለህትመት የበቃ) በዛሬዉ ፅሁፌ የማነሳዉ ብዙ ሰዎችን ሰላም ሲነሳና በእለት ተእለት ኑሯቸዉ ላይ ጉልህ ተፅእኖ ሰያሳድር ስለሚስተዋለዉ መጥፎ የአፍ ጠረን ችግር(በእንግሊዝኛ halitosis or bad breath ይባላል)ይሆናል፡፡ይህ ከጥርስ መቦርቦር እና ከጥርስ

Read Full Article
ጥርሳቸውና ድዳቸውን የሚያማቸው ምን ማረግ አለባቸው?

ጥርሳቸውና ድዳቸውን የሚያማቸው ምን ማረግ አለባቸው?

🕔14:57, 14.Sep 2014

ከየኛ ፕሬስ   የድድ መድማት ዕድሜና ፆታ ሳይለይ በበርካታ ሰዎች ዘንድ የሚከሰት ሲሆን መንስኤዎቹም ብዙ ናቸው፡፡ ይህ ችግር ብዙውን ጊዜ የሚከሰተው ከጥርስ ጋር የተያያዘው ነርቭ ሲቆጣ፣ በድድ በሽታ፣ በጥርስ ቆሻሻ፣ በጥርስ መበስበስ፣ በድንገተኛ አደጋና በጥርስ መነቀል ምክንያት ነው፡፡ የጥርስ መነቀል

Read Full Article
የጥርስ ህክምና ክሊኒኮች አሳሳቢ ደረጃ ላይ ናቸው ተባለ

የጥርስ ህክምና ክሊኒኮች አሳሳቢ ደረጃ ላይ ናቸው ተባለ

🕔16:49, 24.May 2014

በከተማችን ካሉ የጥርስ ህክምና ክሊኒኮች በትክክለኛ ባለሙያ የታገዘ ህክምና የሚሰጡት ከግማሽ በታች ናቸው ለጥርስ ህክምና እስከ 25 ሺህ ብር ድረስ የሚያስከፍሉ ክሊኒኮች አሉ               በፒያሣው አትክልት ተራ አካባቢ መደዳውን ከተደረደሩት የጥርስ ህክምና ክሊኒኮች በአንደኛው ነበር ቀንና ሌሊት እየጠዘጠዘ እንቅልፍ የነሳትን

Read Full Article
ወደ ጥርስ ሐኪም መሄድ የሚያስፈልግህ ለምንድን ነው?

ወደ ጥርስ ሐኪም መሄድ የሚያስፈልግህ ለምንድን ነው?

🕔23:58, 17.May 2014

ዘመናዊው የጥርስ ሕክምና ከመጀመሩ በፊት ሰዎች ከወጣትነታቸው ጀምሮ በጥርስ ሕመምና በጥርስ መውለቅ ይቸገሩ ነበር። ብዙ ሰዎች የጥርስ መበለዝ፣ መወላገድ ወይም መውለቅ ውበታቸውን ይቀንስባቸው ነበር። በዕድሜ የገፉ ሰዎች ማኘክ ስለሚቸግራቸው ለተመጣጣነ ምግብ እጥረት ይዳረጋሉ እንዲሁም ያለ ጊዜያቸው ይሞታሉ። በዛሬው ጊዜ በርካታ

Read Full Article
ለጥሩ የጥርስ ጤንነት ምክር

ለጥሩ የጥርስ ጤንነት ምክር

🕔19:39, 17.May 2014

ጥርስን መጠበቅ የታችኛው መንጋጋ ትንንሽ ጥርሶች እንደተለመደው መጀመሪያ ይወጣሉ። ይሄም የሚከሰተው  ከስድስት እስከ ስምንት ወራት እስኪሆነን ነው። ነገር ግን ቀድመውም ሆነ ዘግይተው ሊወጡ ይችላሉ። ከዚያ ቀጥለው የሚወጡት የላይኛው መንጋጋ የፊት ጥርሶች ሲሆኑ በመከተልም የፊት ጥርሶች፣ ክራንቻ እና በመጨረሻም የኋላኞቹ የመንጋጋ

Read Full Article
አደገኛ እፆችና የሚያስከትሉት የጤና ቀውስ

አደገኛ እፆችና የሚያስከትሉት የጤና ቀውስ

🕔19:15, 10.Feb 2014

የአደገኛ እጾች መዘዝ የልብ በሽታየአዕምሮ መዛባትየእንቅልፍ እጦትተስፋ የመቁረጥ ስሜትጭንቀትና መደበትራስን የማጥፋት ፍላጎት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በሣይኮሎጂ ትምህርት ዘርፍ የአራተኛ ዓመት ተማሪ እያለ ነው ካናቢስ የተባለውን አደንዛዥ እፅ መጠቀም የጀመረው፡፡ ለከፋ ጉዳትና ውስብስብ ችግር እንደሚዳርገው፣ የልጅነት ህልሙን እንደሚያጨናግፍበትም ፈጽሞ አላሰበም፡፡ በትምህርቱ ከሰቃዮቹ ተርታ ሚመደበው

Read Full Article
የጥርስ ህመምና መዘዙ

የጥርስ ህመምና መዘዙ

🕔20:28, 17.May 2012

  የጥርስ ህመም ለልብ፣ ለስኳርና ለሳንባ በሽታዎች ያጋልጣል በስትሮክ የመሞት ዕድልን በእጥፍ ይጨምራል አብዛኛዎቹ የታሸጉ ውሃዎች የፍሎራይድ እጥረት አለባቸው ያቺ ቆንጆ ጥርሰ በረዶ ናት ውብ አይናማ ናት ከዛች ቆንጆ ጥርሷ ከሚያምር ያዘኝ ፍቅር … እያለ ድምፃዊው የጥርስን ውበት የገለፀበትን ይህንን

Read Full Article
ጥርሶቾን መንከባከብ

ጥርሶቾን መንከባከብ

🕔14:09, 28.May 2010

ጥርሶችዎ ህይወትዎን ሙሉ አብረዎት እንዲቆዩ ሆነው ነው የተሰሩት፡፡ ይህ የሚሆነው ግን በሥርዓቱ ከተንከጋከቧቸው ብቻ ነው፡፡ ጠና ያሉ ሰዎች ልክ እንደ ወጣቶችና ሕፃናት ጥርሳቸውን መንከባከብ አለባቸው፡፡ ጥሩ እና ጤናማ ጥርስ የአጠቃላይ ጤንነት ምልክት ነው፡፡ አብዛኛውን ጊዜ የጥርስና የአፍ ችግሮች በሌሎች የሰውነትዎ

Read Full Article

Archives