Back to homepage

ጨጓራ መቁሰል

ቃር (Heartburn) ሊያስነሱ/ሊባብሱ የሚችሉ ነገሮች

ቃር (Heartburn) ሊያስነሱ/ሊባብሱ የሚችሉ ነገሮች

🕔02:27, 10.Jun 2015

  የተከበራችሁ የ8896 ሄሎ ዶክተር ወዳጆቻችን፤ እስቲ ዛሬ ቃርን ሊባብሱ ስለሚችሉ ነገሮች ጥቂት ምክር እንለግሳችሁ። ምግብ አብዝቶ መመገብ፡- በአጠቃላይ ሲታይ አንድ ሰዉ በምንም ያህል ጊዜ ልዩነት ይሁን ወይም ምንም አይነት የምግብ አይነት ይመገብ፣ ከመጠን ያለፈ አመጋገብ/ አብዝቶ ከተመገበ ለቃር ሊዳርገዉ

Read Full Article
መጥፎ የአፍ ጠረን መንስኤ እና መፍትሄዉ

መጥፎ የአፍ ጠረን መንስኤ እና መፍትሄዉ

🕔01:41, 1.Feb 2015

በፍስሀ አምበሉ(BDSC Dentist,ከሆሊ ልዩ የጥርስ ክሊኒክ) (በኢትዮ ፎርብስ መጽሄት አማካኝነት ለህትመት የበቃ) በዛሬዉ ፅሁፌ የማነሳዉ ብዙ ሰዎችን ሰላም ሲነሳና በእለት ተእለት ኑሯቸዉ ላይ ጉልህ ተፅእኖ ሰያሳድር ስለሚስተዋለዉ መጥፎ የአፍ ጠረን ችግር(በእንግሊዝኛ halitosis or bad breath ይባላል)ይሆናል፡፡ይህ ከጥርስ መቦርቦር እና ከጥርስ

Read Full Article
የጨጓራ ህመም

የጨጓራ ህመም

🕔04:17, 22.Jul 2014

Gastritis የጨጓራ ህመም ሊከሰትባቸው ከሚችሉባቸው መንገዶች መካከል * የጨጓራ ህመም ሊከሰትባቸው ከሚችሉባቸው መንገዶች መካከል (በዶክተር ሆነሊያት ኤፍሬም)   1. ባክቴርያ 2. ከፍተኛ አልኮል መጠጦችን መውሰድ 3. ለረዥም ግዜ የሚወሰዱ አንዳንድ መድሃኒቶች 4. የምንመገባቸው የምግብ አይነቶች ወደ ጤና ማእከል በመሄድ ከምናገኛቸው

Read Full Article
የጨጓራ ህመም ሊከሰትባቸው ከሚችሉባቸው መንገዶች መካከል

የጨጓራ ህመም ሊከሰትባቸው ከሚችሉባቸው መንገዶች መካከል

🕔20:49, 17.Jun 2014

(በዶክተር ሆነሊያት ኤፍሬም) 1. ባክቴርያ 2. ከፍተኛ አልኮል መጠጦችን መውሰድ 3. ለረዥም ግዜ የሚወሰዱ አንዳንድ መድሃኒቶች 4. የምንመገባቸው የምግብ አይነቶች ወደ ጤና ማእከል በመሄድ ከምናገኛቸው የጨጓራ ህመም መድሀኒቶች በተጨማሪ የአመጋገብ ሁኔታችንን ማስተካከል ከህመሙ ፋታ እንድናገኝ ይረዳናል፡፡ ከዚህ በታች የተጠቀሱት ፤

Read Full Article
የጨጓራ መቁሰል

የጨጓራ መቁሰል

🕔14:19, 20.May 2014

የጨጓራ መቁሰል ምንድን ነው? በጨጓራ የውስጠኛው ክፍል እና በትንሹ አንጀት የመጀመሪያው ክፍል (duodenuml) የሚፈጠር ቁስል ነው፡፡ ጨጓራ ከአፍ የሚላክለትን ምግብ ለመፍጨት ሀይድሮክሎሪክ (hydrochloric acid) የሚባል አሲድ ያመነጫል፡፡ ይኼ አሲድ ምግብ ከመፍጨት ባለፈ በጨጓራችን ላይም ጉዳት የማድረስ አቅም አለው፡፡ ከአሲዱ ራሳችንን

Read Full Article
የጨጓራ ህመሜ ወደ ካንሰርነት ተቀይሮ ይሆን? መፍትሄውን ጠቁሙኝ እባካችሁ

የጨጓራ ህመሜ ወደ ካንሰርነት ተቀይሮ ይሆን? መፍትሄውን ጠቁሙኝ እባካችሁ

🕔21:38, 9.Feb 2014

ዕድሜዬ 43፣ ፆታዬ ወንድ፣ ስራዬ ደግሞ በግል ስራ የምትዳደር፣ ባለትዳርና የሁለት ልጆች አባት ነኝ፡፡ ከልጅነቴ ጀምሮ የተጠናወተኝ ጨጓራ እስካሁን ያሰቃየኛል፡፡ አንቲ አሲድ ሽሮፕና የጨጓራ ክኒኖች ቀለቦቼ ናቸው፡፡ በሳምንት ውስጥ ውስጤ ሳይቃጠል በሰላም የማሳልፋቸው ቀናት ሁለት አይሞሉም፡፡ የጭንቀቴ መንስኤ ግን ይህ

Read Full Article
ለጨጓራ መላጥ (አልሰር) በሽታ መፍትሄው ምንድን ነው?

ለጨጓራ መላጥ (አልሰር) በሽታ መፍትሄው ምንድን ነው?

🕔21:14, 22.Jan 2014

ዘ-ሐበሻዎች በጋዜጣችሁ እንዲሁም በድረገጻችሁ የምታቀርቧቸው ጤና ነክ ዘገባዎች በጣም በፍቅር ነው የማነባቸው። ዛሬ ወደ እናንተ እንድጽፍ ያስገደደኝ አንድ ጉዳይ ገጥሞኛል። ‹ለጨጓራ መላጥ /አልሰር/ በሽታ መፍትሄው ምንድን ነው? ምላሻችሁን እጠብቃለሁ። ሰለሞን የዶ/ር ዓብይ ዓይናለም ምላሽ፦ ሰለሞን በቅድሚያ ለላክልን ደብዳቤ በጣም እናመሰግናለን፡፡

Read Full Article
ፆምና የጨጓራ ህመም

ፆምና የጨጓራ ህመም

🕔20:43, 22.Aug 2012

የጨጓራ በሽታ አንድ አይነት ብቻ ባለመሆኑ የትኛው ዓይነት በሽታ እንደሆነ ለማወቅ ምርመራ ማድረግ ያስፈልጋል፡፡ ይህም ህመምተኛው ችግሩ ያለበት በምግብ መዋጫ ቱቦው፣ በትንሹ አንጀቱ፣ ወይም በጨጓራው ውስጥ መሆኑን ለመለየት ያስችላል፡፡ ህክምናውም ምርመራ በተደረገለትና ችግሩ ተለይቶ በታወቀ በሽታ ላይ በመሆኑ ውጤታማ ይሆናል፡፡ በግምታዊ

Read Full Article
ሆድ ህመም እና ተቅማጥ

ሆድ ህመም እና ተቅማጥ

🕔21:04, 28.Mar 2012

የሆድ ህመም መንስኤዎች ከብዛታቸው የተነሳ ይኼ ነው ለማለት ይከብዳሉ፡፡ የሆድ ህመም በብዛት ቀላል ችግሮችን ቢያመላክትም አንዳንዴ ግን ጠንከር ያሉ በሽዎች መገለጫ ነው፡፡   ትክክለኛውን ምክንያት ከህመሙ ብቻ ተነስቶ ማወቅ ቢከብድም ሌሎች ተጨማሪ የበሽታ ምልክቶች ካሉብህ እና ከሆድህ ህመም ጋር ተያያዥነት

Read Full Article
ፆምና የጨጓራ ህመም

ፆምና የጨጓራ ህመም

🕔04:19, 18.Aug 2011

የጨጓራ በሽታ አንድ አይነት ብቻ ባለመሆኑ የትኛው ዓይነት በሽታ እንደሆነ ለማወቅ ምርመራ ማድረግ ያስፈልጋል፡፡ ይህም ህመምተኛው ችግሩ ያለበት በምግብ መዋጫ ቱቦው፣ በትንሹ አንጀቱ፣ ወይም በጨጓራው ውስጥ መሆኑን ለመለየት ያስችላል፡፡ ህክምናውም ምርመራ በተደረገለትና ችግሩ ተለይቶ በታወቀ በሽታ ላይ በመሆኑ ውጤታማ ይሆናል፡፡ በግምታዊ

Read Full Article
መጥፎ የአፍ ጠረን እንዳለብዎ እንዴት ማወቅ ይችላሉ? መንስኤውና መፍትሔውስ?

መጥፎ የአፍ ጠረን እንዳለብዎ እንዴት ማወቅ ይችላሉ? መንስኤውና መፍትሔውስ?

🕔10:37, 28.May 2008

በዓለማችን ላይ እጅግ በርካታ ሰዎች በመጥፎ የአፍ ጠረን የተነሳ ከፍተኛ መሳቀቅና መሸማቀቅ እንደሚደርስባቸው መረጃዎች የሚጠቁሙ ሲሆን የጉዳዩ አስገራሚ ገፅታ ደግሞ እነዚህ መጥፎ የአፍ ጠረን ያላቸው ሰዎች የገዛ የአፍ ጠረናቸው ችግር እንዳለበት ፈፅሞ አለማወቃቸው ነው፡፡ በሳይንሳዊ አጠራር “halitosis” ሃሊቶሲስ የሚሰኘው መጥፎ

Read Full Article
የጨጓራ ሕመምዎን ለማስታገስ የሚጠቅሙ የጤና ምክሮች

የጨጓራ ሕመምዎን ለማስታገስ የሚጠቅሙ የጤና ምክሮች

🕔17:55, 20.Jan 2008

• ከጥጋብ በላይ አለመመገብ • ምግብን በዝግታ መመገብ • ቅባታማ ምግቦችን ማስወገድ • ቅመማ ቅመም የበዛባቸውን ምግቦች አለመመገብ • ሲጋራ ያለማጤስ • ቡና፤አልኮል እና የለስላሳ መጠጦችን አለማዘውተር • የሰውነት ክብደትዎን ማስተካከል • የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ • አዕምሮዎን ዘና በማድረግ

Read Full Article

Archives