Back to homepage

ጭንቀት እና የዓዕምሮ ጤና

ጤና – አዘውትረን ባለማድረጋችን ለጭንቀት ሊያጋልጡን የሚችሉ ተግባሮች ምንድናቸው?

ጤና – አዘውትረን ባለማድረጋችን ለጭንቀት ሊያጋልጡን የሚችሉ ተግባሮች ምንድናቸው?

🕔18:17, 16.Jul 2017

ማንኛውም ጭንቀት ያጋጠመው ሰው ጭንቀት ምን ያህል ጉዳት እንዳለው ይረዳል፡፡ ብዙዎቻችንም በቀን ተቀን ውሎዋችን ሊያጋጥመን የሚችልም ተግባር ነው፡፡ የሰውን የሀይል መጠን ከመቀነሱም ባሻገር ሰራችን ላይም ያለው ተፅእኖ ከፍተኛ ነው፡፡ ታዲያ ጭኝቀትን ሊያመጡ የሚችሉ እና አለማረግ የሌለብን ተግባሮች ምንድናቸው፡፡? እንቅስቃሴን አለማድረግ

Read Full Article
አሣሣቢው የአዕምሮ ጤና ችግር!

አሣሣቢው የአዕምሮ ጤና ችግር!

🕔11:14, 17.Nov 2014

ከ1ሚ. በላይ ህዝብ ተኝቶ መታከም በሚያስፈልገው የአዕምሮ ህመም ይሰቃያል በአዕምሮ ህሙማን ህክምና ማዕከል ያሉት አልጋዎች ከ700 አይበልጡም   በርካታ ሰዎች የአዕምሮ ጤና ችግር እንደገጠማቸው የሚጠቁሙ ምልክቶች ቢታይባቸውም ታማሚነታቸውን አምነው ለመቀበልና ለችግራቸው መፍትሄ ለመፈለግ ፈቃደኞች እንዳልሆኑ የህክምና ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡ አዕምሮ በተለያዩ

Read Full Article
የስነ ልቦናዊ ጤንነት መለኪያዎች

የስነ ልቦናዊ ጤንነት መለኪያዎች

🕔17:44, 3.Aug 2014

የማህበራዊ ሳይንስና የስነልቦና ባለሙያ(ከአልታ ምርምር፣ሥልጠናና ካውንስሊንግ)ሥነልቦናዊ ጤንነት ምንድነው? ስነ ልቦናዊ ጤንነት  ስንል አንድ ሰው በስነልቦና አቋሙ ሊደርስበት የሚገባው የስሜት፣የአስተሳሰብና የባህሪ ደረጃ ነው፡፡ ይህም በአብዛኛው  ማህበረሰብ ሊከወንና ማህበረሰቡ ሊቀበለው የሚችለው ስነ ልቦናዊ አቋም ነው። ጤናማ ሲባል  በአንድ ማህበረሰብ ውስጥ መካከለኛ የሆነው

Read Full Article
ጭንቀትና ስነ ልቦናዊ መፍትሄው

ጭንቀትና ስነ ልቦናዊ መፍትሄው

🕔20:41, 21.Jul 2014

ከወንድወሰን ተሾመ የማህበራዊ ሳይንስና የስነ ልቦና ባለሙያ (ከአልታ ምርምር ሥልጠናና ካውንስሊንግ) ጭንቀት ምንድን ነው?ጭንቀት የሰውነትን ተፈጥሯዊ ሚዛን የሚያዛባ የአካል፣የአዕምሮና የስሜት ትንኮሳ(stimulus) የሚፈጥረው  ምላሽ፣ ወይም የአንድ ሰው  ፍላጎት (demand) ሊያንቀሳቅሰው ከሚችለው የግልና የማህበራዊ ሃብቶች አቅም በላይ ሆኖ ሲታየው የሚፈጠር ስሜት፣  ወይም ነገሮች

Read Full Article
ሚጥል በሽታ (Epilepsy)

ሚጥል በሽታ (Epilepsy)

🕔19:01, 23.May 2014

በሃገራችን በብዛት እንደሚታሰበው የክፉ መንፈስ ሳይሆን፣ የአእምሮአችን ህዋሳት ከትክክለኛው ስርአት በተለየና በበዛ መልኩ ሲነቃቁ የሚከሰት በሽታ ነው። አንድ ሰው የሚጥል በሽታ አለበት ለማለት ምልክቶቹ ቢያንስ ሁለት ጊዜ መከሰት ይኖርባቸዋል። በሽታው መታከም የሚችል ችግር ማሆኑን አውቆ ታማሚን ወደ ህክምና ቦታ ማምጣት

Read Full Article
አሥር ነጥቦች መልካም የአዕምሮ ጤና እንዲኖረን ወሳኝ ናቸው ሲል አስቀምጧቸዋል

አሥር ነጥቦች መልካም የአዕምሮ ጤና እንዲኖረን ወሳኝ ናቸው ሲል አስቀምጧቸዋል

🕔19:59, 17.May 2014

የአእምሮ ጤና ማጣት ማንኛውንም ሰው በማንኛውም የህይወት ጊዜ የሚያጠቃ ነው። ሰው በብዙ ምክንያት የተነሳ የአእምሮ ጤና ማጣት ሊያዳብር ይችላል። ከባድ የህይወት ገጠመኞች እንደ የቤተሰብ ችግር ወይም አስቸጋሪ የስራ አጋጣሚ ሊሆኑ ይችላሉ። አንዳንድ ጊዜ የአእምሮ ጤና ማጣት ከኪሳራ፣ ሞት፣ አደጋዎች ወይም

Read Full Article
የሚጥል በሽታ

የሚጥል በሽታ

🕔00:15, 7.May 2014

አዲስ ጤና በሃገራችን በብዛት እንደሚታሰበው የክፉ መንፈስ ሳይሆን፣ የአእምሮአችን ህዋሳት ከትክክለኛው ስርአት በተለየና በበዛ መልኩ ሲነቃቁ የሚከሰት በሽታ ነው።   አንድ ሰው የሚጥል በሽታ አለበት ለማለት ምልክቶቹ ቢያንስ ሁለት ጊዜ መከሰት ይኖርባቸዋል። በሽታው መታከም የሚችል ችግር ማሆኑን አውቆ ታማሚን ወደ

Read Full Article
አደገኛ እፆችና የሚያስከትሉት የጤና ቀውስ

አደገኛ እፆችና የሚያስከትሉት የጤና ቀውስ

🕔19:15, 10.Feb 2014

የአደገኛ እጾች መዘዝ የልብ በሽታየአዕምሮ መዛባትየእንቅልፍ እጦትተስፋ የመቁረጥ ስሜትጭንቀትና መደበትራስን የማጥፋት ፍላጎት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በሣይኮሎጂ ትምህርት ዘርፍ የአራተኛ ዓመት ተማሪ እያለ ነው ካናቢስ የተባለውን አደንዛዥ እፅ መጠቀም የጀመረው፡፡ ለከፋ ጉዳትና ውስብስብ ችግር እንደሚዳርገው፣ የልጅነት ህልሙን እንደሚያጨናግፍበትም ፈጽሞ አላሰበም፡፡ በትምህርቱ ከሰቃዮቹ ተርታ ሚመደበው

Read Full Article
“ከእርሱ ጋር አብረን መሆኑ ያማል፤ ጨርሶ ከእርሱ መራቁም ከብዶኛል፤ ምን ይሻለኛል?”

“ከእርሱ ጋር አብረን መሆኑ ያማል፤ ጨርሶ ከእርሱ መራቁም ከብዶኛል፤ ምን ይሻለኛል?”

🕔21:29, 30.Jan 2014

በቅድሚያ ለጥያቄዬ መልስ ለመስጠት በመቻላችሁ ምስጋናዬን ላቀርብ እወዳለሁ፡፡ እንዴት ናችሁ? ጤና ይስልኝ፡፡ ስሜ ሃና ይባላል፡፡ ዕድሜዬ 28 ነው፡፡ በአንድ ዩኒቨርሲቲ ተምሬ በሶሲዮሎጂ ተመርቄ በሙያዬ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ውስጥ ተቀጥሬ በመስራት ላይ እገኛለሁ፡፡ የምኖረው ከቤተሰቦቼ ጋር ነው፡፡ ከልጅነት ጀምሮ የማውቀው አንድ

Read Full Article
በዓመት ለ5 ሚሊዮን ሰዎች ሞት መንስኤ ነው ስትሮክ

በዓመት ለ5 ሚሊዮን ሰዎች ሞት መንስኤ ነው ስትሮክ

🕔17:32, 9.Sep 2013

– በዓመት ለ5 ሚሊዮን ሰዎች ሞት መንስኤ ነው – ለድንገተኛ ሞት እና አካል ጉዳት ይዳርጋል – ማንን ያጠቃል? ወንዶችን ወይንስ ሴቶችን? – መነሻው እና መፍትሄውስ ምንድን ነው? የግንባታ ተቆጣጣሪ መሀንዲስ የሆኑት አቶ ግዛቸው ጉደታ ከ25 ዓመት በላይ አገራቸውን በግንባታው ዘርፍ

Read Full Article
ከደም ግፊት ስኳር ና የልብ ህመም ጋር ተያይዞ የሚከሰቱ የጤና ችግሮች የአዕምሮ ወይም የነርቭ መዛባት ችግር ሊያስከትሉ ይችላሉ ተባለ፤

ከደም ግፊት ስኳር ና የልብ ህመም ጋር ተያይዞ የሚከሰቱ የጤና ችግሮች የአዕምሮ ወይም የነርቭ መዛባት ችግር ሊያስከትሉ ይችላሉ ተባለ፤

🕔02:01, 23.Aug 2013

እንደ የዓለም የጤና ዘገባ በዓለማችን ከ15 ሚሊየን የሚበልጡ ሰዎች በ”ስትሮክ” ወይም ድንገት በሚከሰት የአዕምሮ ወይም የነርቭ ሂደት መዛባት ችግር ይደርስባቸዋል፤ ጥናቱ እንደሚጠቁመው ከሆነ ከነዚህ ውስጥ ቢያንስ 5 ሚሊየን ያህሉ ለሞት ሲዳርጉ 5 ሚሊየን ያህሉ ደግሞ ቋሚ የሆነ የአካል መጉደል ይደርስባቸዋል

Read Full Article
ኦቲዝም (የአዕምሮ ዝግመት ችግር)

ኦቲዝም (የአዕምሮ ዝግመት ችግር)

🕔16:22, 22.Mar 2013

ኦቲዝም/የአዕምሮ ዝግመት ችግር/ ከሩቅ ሲያዩት የኛን ቤት የማያንኳኳ ችግር ሊመስል ይችላል፡፡ የችግሩ ተጠቂ ቤተሰቦችም ሆኑ የችግሩ ተጠቂ ህፃናት አንዳች ሰማያዊ ቁጣ /እርግማን/ ያለባቸው እንጂ ተራ የጤና እክል እንደገጠማቸው ላናስብም እንችል ይሆናል…፡፡ ይሁን እንጂ የኦቲዝም / የአዕምሮ ዝግመት/ ችግር ነገ በምንወልዳቸው

Read Full Article
ብጉር (Acne)

ብጉር (Acne)

🕔04:19, 1.Jan 2012

ብጉር በሰዉነት ቆዳ ላይ የሚከሰት ችግር ሲሆን የላብ መዉጪያ ቀዳዳዎች( hair follicles) በስብ፣ በሞቱ የቆዳ ሴሎችና አንዳንድ ጊዜ ደግሞ በባክቴሪያዎች በሚደፈንበት ወቅት የሚመጣ ነዉ፡፡ ብጉር በብዛት የሚከሰተዉ በጣም ብዙ የሆኑ የስብ አመንጪ ዕጢዎች በብዛት የሚገኝባቸዉ የቆዳ ክፍሎች ባሉበት የሰዉነት ክፍሎች

Read Full Article
የሚጥል በሽታ – epilepsy

የሚጥል በሽታ – epilepsy

🕔16:15, 10.Mar 2010

በሃገራችን በብዛት እንደሚታሰበው የክፉ መንፈስ ሳይሆን፣ የአእምሮአችን ህዋሳት ከትክክለኛው ስርአት በተለየና በበዛ መልኩ ሲነቃቁ የሚከሰት በሽታ ነው። አንድ ሰው የሚጥል በሽታ አለበት ለማለት ምልክቶቹ ቢያንስ ሁለት ጊዜ መከሰት ይኖርባቸዋል። በሽታው መታከም የሚችል ችግር ማሆኑን አውቆ ታማሚን ወደ ህክምና ቦታ ማምጣት

Read Full Article
መጠነኛ የሆነ የራስ ህመም የመሞት እድልን እንደሚጨምር ተገለጸ

መጠነኛ የሆነ የራስ ህመም የመሞት እድልን እንደሚጨምር ተገለጸ

🕔01:17, 5.Dec 2008

እንደ ጭንቀትና ድብርት የመሳሰሉ መጠነኛ የራስ ህመም ያሉባቸው ሰዎች ቀደም ብለው የመሞት እድላቸው ከፍ ያለ መሆኑን ተመራማሪዎች ጠቆሙ፡፡አጥኚዎቹ በእንግሊዝ በልብና በካንሰር ምክንያት በፍጥነት ለሞት የተጋለጡ 68ሺ ሰዎችን በጥናታቸው ያካተቱ ሲሆን፤ በጥናቱ ወጤት መሠረት በአነስተኛ ደረጃ የአዕምሮ ህመም ያለባቸው ሰዎች ላይ

Read Full Article
ጭንቀት በጤናዎ ላይ የሚያስከትለውን 8 ጉዳት ያውቃሉ?:

ጭንቀት በጤናዎ ላይ የሚያስከትለውን 8 ጉዳት ያውቃሉ?:

🕔23:10, 14.Aug 2008

1) የፀጉር መነቃቀል ያስከትላል አልፎም መመለጥ ሊያመጣ ይችላል፡፡ 2) በአንጎል ላይ የሚያስከትለው ጉዳት ለእንቅልፍ እጦት፤ራስምታት፤መነጫነጭ፤መደበትና እና የባህርይ ለዉጥን ያስከትላል፡፡ 3) በከንፈር ላይ የሚወጡ አንዳንድ ቁስለቶች ከጭንቀት ጋር የተያያዙ ሊሆኑ ይችላሉ፡፡ 4) ለደም ግፊት መጨመር በከፍተኛ ደረጃ ተጋላጭነትን ይጨምራል፡፡ ለልብ ሕመምም

Read Full Article

Archives