Back to homepage

ጭንቅላት ጤንነት

ጤና – አዘውትረን ባለማድረጋችን ለጭንቀት ሊያጋልጡን የሚችሉ ተግባሮች ምንድናቸው?

ጤና – አዘውትረን ባለማድረጋችን ለጭንቀት ሊያጋልጡን የሚችሉ ተግባሮች ምንድናቸው?

🕔18:17, 16.Jul 2017

ማንኛውም ጭንቀት ያጋጠመው ሰው ጭንቀት ምን ያህል ጉዳት እንዳለው ይረዳል፡፡ ብዙዎቻችንም በቀን ተቀን ውሎዋችን ሊያጋጥመን የሚችልም ተግባር ነው፡፡ የሰውን የሀይል መጠን ከመቀነሱም ባሻገር ሰራችን ላይም ያለው ተፅእኖ ከፍተኛ ነው፡፡ ታዲያ ጭኝቀትን ሊያመጡ የሚችሉ እና አለማረግ የሌለብን ተግባሮች ምንድናቸው፡፡? እንቅስቃሴን አለማድረግ

Read Full Article
የማስታወስ ችሎታዎን እንዴት ማሻሻል ይችላሉ?

የማስታወስ ችሎታዎን እንዴት ማሻሻል ይችላሉ?

🕔08:57, 10.May 2015

(በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም) 1. ሕይወትዎን በፕሮግራም ይምሩ 2. አዕምሮዎን የሚያነቃቁ ጨዋታዎችን ይጫወቱ 3. የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ያድርጉ 4. ጭንቀትን ይቀንሱ እና በቂ ዕረፍት ያድርጉ 5. ለጤና ተስማሚ የሆኑ ምግቦችን ያዘውትሩ 6. በቂ እንቅልፍ ይውሰዱ 7. የሚያገኙትን መረጃ በምድብ ከፍለው ያስቀምጡ

Read Full Article
አሣሣቢው የአዕምሮ ጤና ችግር!

አሣሣቢው የአዕምሮ ጤና ችግር!

🕔11:14, 17.Nov 2014

ከ1ሚ. በላይ ህዝብ ተኝቶ መታከም በሚያስፈልገው የአዕምሮ ህመም ይሰቃያል በአዕምሮ ህሙማን ህክምና ማዕከል ያሉት አልጋዎች ከ700 አይበልጡም   በርካታ ሰዎች የአዕምሮ ጤና ችግር እንደገጠማቸው የሚጠቁሙ ምልክቶች ቢታይባቸውም ታማሚነታቸውን አምነው ለመቀበልና ለችግራቸው መፍትሄ ለመፈለግ ፈቃደኞች እንዳልሆኑ የህክምና ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡ አዕምሮ በተለያዩ

Read Full Article
የስነ ልቦናዊ ጤንነት መለኪያዎች

የስነ ልቦናዊ ጤንነት መለኪያዎች

🕔17:44, 3.Aug 2014

የማህበራዊ ሳይንስና የስነልቦና ባለሙያ(ከአልታ ምርምር፣ሥልጠናና ካውንስሊንግ)ሥነልቦናዊ ጤንነት ምንድነው? ስነ ልቦናዊ ጤንነት  ስንል አንድ ሰው በስነልቦና አቋሙ ሊደርስበት የሚገባው የስሜት፣የአስተሳሰብና የባህሪ ደረጃ ነው፡፡ ይህም በአብዛኛው  ማህበረሰብ ሊከወንና ማህበረሰቡ ሊቀበለው የሚችለው ስነ ልቦናዊ አቋም ነው። ጤናማ ሲባል  በአንድ ማህበረሰብ ውስጥ መካከለኛ የሆነው

Read Full Article
ጭንቀትና ስነ ልቦናዊ መፍትሄው

ጭንቀትና ስነ ልቦናዊ መፍትሄው

🕔20:41, 21.Jul 2014

ከወንድወሰን ተሾመ የማህበራዊ ሳይንስና የስነ ልቦና ባለሙያ (ከአልታ ምርምር ሥልጠናና ካውንስሊንግ) ጭንቀት ምንድን ነው?ጭንቀት የሰውነትን ተፈጥሯዊ ሚዛን የሚያዛባ የአካል፣የአዕምሮና የስሜት ትንኮሳ(stimulus) የሚፈጥረው  ምላሽ፣ ወይም የአንድ ሰው  ፍላጎት (demand) ሊያንቀሳቅሰው ከሚችለው የግልና የማህበራዊ ሃብቶች አቅም በላይ ሆኖ ሲታየው የሚፈጠር ስሜት፣  ወይም ነገሮች

Read Full Article
ስለ አዕምሮ ሊያውቋቸው የሚገቡ ነጥቦች!!

ስለ አዕምሮ ሊያውቋቸው የሚገቡ ነጥቦች!!

🕔11:38, 17.Jun 2014

  አዕምሮአችን የጠቅላላው ሰውነታችን የአስተዳደር ስፍራ ነው፡፡ ስለሆነም ሰውነታችን ለሚያከናውናቸው ማንኛውም ተግባራት አዕምሮአችን ይህ ቀረሽ የማይባል አስተዋፅኦ ማድረጉ አይቀሬ ነው፡፡ ታዲያ ይህ የሰውነታችን ማእከላዊ ክፍል እክል ያጋጠመው እንደሆነ በጤናችን ላይ ሊከሰት የሚችለው መታወክ መዘዙ እጅግ የከፋ ሊሆን እንደሚችል እሙን ነው፡፡

Read Full Article
አሥር ነጥቦች መልካም የአዕምሮ ጤና እንዲኖረን ወሳኝ ናቸው ሲል አስቀምጧቸዋል

አሥር ነጥቦች መልካም የአዕምሮ ጤና እንዲኖረን ወሳኝ ናቸው ሲል አስቀምጧቸዋል

🕔19:59, 17.May 2014

የአእምሮ ጤና ማጣት ማንኛውንም ሰው በማንኛውም የህይወት ጊዜ የሚያጠቃ ነው። ሰው በብዙ ምክንያት የተነሳ የአእምሮ ጤና ማጣት ሊያዳብር ይችላል። ከባድ የህይወት ገጠመኞች እንደ የቤተሰብ ችግር ወይም አስቸጋሪ የስራ አጋጣሚ ሊሆኑ ይችላሉ። አንዳንድ ጊዜ የአእምሮ ጤና ማጣት ከኪሳራ፣ ሞት፣ አደጋዎች ወይም

Read Full Article
የእርግዝና የአደጋ ምልክቶች

የእርግዝና የአደጋ ምልክቶች

🕔02:16, 7.May 2011

በሌላ ጊዜ ሚያሳስቡ የነበሩ ስሜቶች በእርግዝና ወቅት በሰውነትሽ ላይ በሚከሰቱ ተፈጥሮአዊ ለውጦች ምክንያት የሚጠበቁና ብዙም የማያስደነግጡ ይሆናሉ። ለምሳሌ የመድከምና ቶሎ ቶሎ የመተንፈስ ስሜት፣ ማቅለሽለሽና ማስታወክ፣ የሙቀት ስሜትና ላብ በእርግዝና ወቅት ሌላ ምንም አይነት ችግር ሳይኖር ልናያቸው የምንችላቸው ስሜቶች ናቸው።  

Read Full Article
ጭንቀት በጤናዎ ላይ የሚያስከትለውን 8 ጉዳት ያውቃሉ?:

ጭንቀት በጤናዎ ላይ የሚያስከትለውን 8 ጉዳት ያውቃሉ?:

🕔23:10, 14.Aug 2008

1) የፀጉር መነቃቀል ያስከትላል አልፎም መመለጥ ሊያመጣ ይችላል፡፡ 2) በአንጎል ላይ የሚያስከትለው ጉዳት ለእንቅልፍ እጦት፤ራስምታት፤መነጫነጭ፤መደበትና እና የባህርይ ለዉጥን ያስከትላል፡፡ 3) በከንፈር ላይ የሚወጡ አንዳንድ ቁስለቶች ከጭንቀት ጋር የተያያዙ ሊሆኑ ይችላሉ፡፡ 4) ለደም ግፊት መጨመር በከፍተኛ ደረጃ ተጋላጭነትን ይጨምራል፡፡ ለልብ ሕመምም

Read Full Article

Archives