የቀይ ሽንኩርት 8 የጤና ትሩፋቶች


1. ቀይ ሽንኩርት በውስጡ በያዘው የቫይታሚን ሲ ይዘት የሰውነትን ከበሽታ የመከላከል አቅም ያሳድጋል።
2. በውስጡ ክሩሚየም የተባለ ንጥረነገር አለው። ይህ ንጥረነገር የደም ግፊትንና ስኳርን ይቆጣጠራል።
3. ቀይ ሽንኩርት ገላን የማሳከክና የማቃጠል አይነት ባህሪ ያላቸውን አለርጂዎች ይቆጣጠራል።
4. ቀይ ሽንኩርት ጥሬውን መመገብ ኮሊስትሮል ከመቆጣጠር ባሻገር የጤናማ የልብ ስርዓት እንዲኖረን ያደርጋል።
5. ክዩርስቲን የተሰኘው በቀይ ሽንኩርት ውስጥ የምናገኝ ንጥረነገር ካንሰርን የመከላከል ሚና አለው።
6. በንብ በምንነደፍበት ጊዜ ትንሽ የቀይ ሽንኩርት ውሃ ብንቀባ ከስቃዩ እፎይታን እናገኛለን
7. ቀይ ሽንኩርት በየእለቱ መጠቀም ከጨጓራ አልሰር ይጠብቃል።
8. አረንጓዴ ጫፍ ያለው ለጋ ቀይ ሽንኩርት የቫይታሚን ኤ ይዘቱ ከፍተኛ በመሆኑ ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ እንዳለው የላይቭ ሳይንስ መረጃ ያመለክታል።

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.