አስደናቂ የጤና ሚስጥሮች

  • download (4)የጣት አሻራ የሚፈጠረው ከ3ኛው የፅንስ ወራት ጀምሮ ነው: :
  • የሰው ልጅ ህልም ማየት ወይም መስማት የሚጀምረው የእናቱ ማህፀን ውስጥ እያለ ነው: :
  • ህፃናት ሲወለዱ በሰውነታቸው ውስጥ 26 ቢልየን ሴሎች ይገኛሉ: : በጉልምስና ወቅት የሰውነታችን ሴሎች ቁጥር ወደ 50 ትሪሊየን ያድጋል: :
  • በሰውነታችን ውስጥ በአንድ ሴኮንድ 15 ሚሊየን የደም ሴሎች ይሞታሉ: :
  • የሰውነታችን ትልቁ እጢ ጉበት ነው: :
  • በሰውነታችን ውስጥ በአንድ ሰአት 100 ግራም ፕሮቲን ይመነጫል: :
  • በእናት ማህፀም ውስጥ ባለው የ9 ወራት ቆይታ የፅንስ ልብ 60,000,000 ጊዜ ይመታል::
  • አይናችን በአንድ አመት ጊዜ ውስጥ 20 ሚሊየን ጊዜ ይርገበገባል: :

source- sciencekids

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.