ሰው አጠገባችን በሌለበት ድንገተኛ የልብ ድካም ቢያጋጥመን ምን እናድርግ?

አልፎ አልፎ የሚረዳን ሰው አጠገባችን በሌለበት የልብ ድካም ሊያጋጥመን ይችላል፡፡ የአደጋው የመጀመሪያ ደረጃ የልብ ምታችን መዛባት ሲሆን ራሳችንን የመሳት ስሜት ከተሰማን በኋላ ሙሉ ለሙሉ ራሳችንን እስክንስት ድረስ 10 ሴኮንዶች ቢኖሩን ነው፡፡ ከዚያ ወድቀን ወይም ደገፍ እንዳልን ራሳችንን አናውቅም፡፡

ይህ ከመሆኑ በፊት ራሳችንን የምንረዳባቸው ዘዴዎች አሉ፡፡

• 1ኛ – በተደጋጋሚና በሃይል እያሳልን መቆየት፡፡
• 2ኛ – ስንስል በየመሀሉ ትንፋሽ በዛ አድርገን ወደ ውስጥ ማስገባት ይኖርብናል፡፡ ስንስልም ስንተነፍስም ከውስጣችን (deep breath) መሆን አለበት፡፡
• 3ኛ – ስንስል በየሁለት ሰከንዱ ቢሆን ይመረጣል፡፡ የሚረዳን ሰው እስኪመጣ ወይም ልባችን ምቱ ወደ መደበኛው እስኪመለስ ድረስ እየሳልን መቆየት አለብን፡፡
• 4ኛ – በተደጋጋሚ ስናስል እና በዛ ያለ አየር ስንስብ ሳንባችን ኦክስጂን እንዲያገኝ እና ልባችንም ምቱን እንዲቀጥል ይህም የደም ዝውውራችን እንዳይቋረጥ ስለሚረዳው ነው፡፡ በማሳላችን ወቅት ልባችን በተደጋጋሚ መጨራመቱ ቀድሞ ወደ ነበረው የልብ ምት ሂደት እንዲመለስ ያደርገዋል፡፡ በዚህም ምክንያት የልብ ድካም ያጋጠመው ግለሰብ ሆስፒታል ሄዶ ህክምና እስኪያገኝ፣ ጊዜ ሊገዛ ይችላል፡፡
• 5ኛ – ይሄንን ዘዴ በተቻላችሁ አቅም ሼር በማድረግ ለጓደኞቻችሁ አድርሱ፡፡

ፅሁፍ ዝግጅት – Dr Azhar Sheikh
ትርጉም – Scitech Ethiopia

1 COMMENT

  1. ጠቃሚ ብቻ ሳይሆን አንቂ መካሪና አስተማሪ ነው። ስለዚህ እውቀቱን ሰፋ አድርጋችሁ ብታቀርቡ ብዙ ሰው መርዳት ከመቻላችሁም በላይ የህሊና እርካታችሁ መሉ ይሆናል።በፈጣሪ ዘንድም ዋጋ አለው።(ፈጣሪ እግዚአብሔር መኖሩን የምታምኑ ከሆናችሁ ማለቴ ነው)

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.