የትንፋሽ ህክምና

ክብደትን ለመቀነስ

breating-exercises-for-tummyበመሬት ላይ እግርዎን አጣጥፈው ይቀመጡ፤

ወገብዎን ቀና፣ ሆድዎን ወደ ውስጥ ሳብ ያድርጉት፤

ግራ እጅዎን ጉልበትዎ ላይ ያድርጉ፣ በቀኝ እጅዎ

ሌባ ጣት የግራ አፍንጫዎን ይዝጉት፡፡ ወደ ውጪ

ይተንፍሱ፣ ይ ህንን በ መደጋገም ይ ከውኑ። በቀን

ውስጥ በተመችዎ ጊዜ የቻሉትን ያህል ለመሥራት

ይሞክሩ፡፡ በሶስት ወራት ጊዜ ውስጥ ክብደትዎ

መቀነሱንና የምግብ ፍላጎትዎ መቆጠቡን

ይታዘባሉ። እስቲ አሁኑኑ ይሞክሩት …

(ምንጭ፡- ታይም መፅሔት

June 2011)

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.