ስለ ወር አበባ በጥቂቱ የሚታወቁ 7 እውነታዎች

manustration(በዳንኤል አማረ ©ኢትዮጤና)

1. ሴት የወር አበባ በምታይበት ጊዜ የመማር፣ የማወቅና የመገንዘብ ችሎታዋ ይቀንሳል።

2. የወር አበባ የድምጽ ቅላጼን ይቀይራል።

3. ወንዶች የወር አበባ በማየት ላይ በምትገኝ ሴት የመሳብ ዕድላቸው ዝቅ ያለ ነው።

4. የወር አበባ ሴቶችን ጉልበታማ እና ተጨዋች እንዲሆኑ ያደርጋቸዋል።

5. ሴቶች የወር አበባ በሚያዮበት ጊዜ ሊያረግዙ ይችላሉ።

6. በወር አበባ ጊዜ የሚፈሰው ደም በአማካይ ከአንድ ኩባያ ያነሰ ነው።

7. የወር አበባ ከሚፈስበት ተፈጥሮአዊ አካል ውጪ የወር አበባ የሚፈሳቸው ሴቶች አሉ።

የዚህን ሙሉ ጽሁፍ በቅርቡ ይጠብቁ።

መልካም ጤንነት!!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.