በሀለም ላይ የመውለድ ችግር ተጠቂዎች መካከል 60% ሴቶች ሲሆኑ, 40 % ወንዶች  ናቸው :በኢትዮዽያ ውስጥ ውስብስብ ለሆኑ ችግሮች እስተቅርብ ድረስ  የህክምና ባለሙያዎች ባለመኖራቸው እና በቂ ግንዛቤ ባለመኖሩ ሴቶች መፉትሄ ሳያገኙ ይቀራሉ:

  1. ያለመጠን መጨነቅ  /Emotional disturbance : – የሴቶች ሆርሞን መዛባት ይፈጥራል።
  2. የአንጎል ውስጥ እጢ / Tumor in the pituitary gland : ከአንጎል ወደ እንቁላል ማፍሪያ የሚመጣው መልክት ይቋረጣል።
  3. የሆርሞን መዛባት, አነስተኛ መሀፅን መኖር , የማህፅን ግድግዳ መሳሳት, የተመረተው እንቁላል ጥራት ማነስ
  4. የማህፀን ቱቦ መደፈን / Fallopian tube blockage :- እንቁላል ከወንድ ፍሬ ጋር እንዳይገናኝ እንከን ይሆናል።
  5. ኢንኦሜትሪኦስህስ / Endometriosis: ከሚፈጥረው ችግሮች መካከል ፅንሱ የማህፅን ግድግዳ ላይ እዳያርፉ ችግር ይፈጥራል ።
  6. የማህፀን ፋይብሮይድ እጢ / fibroid tumor : ቁጥር 5
  7. በዳሌ ጏታ ውስጥ ብግነትመከሰት /inflammation of pelvic cavity : ቁጥር 4
  8. በሴቶች ብልት ዉስጥ አንቲቦዲ  መኖር/ antibodies the vagina that kills sperm from passing in. የወንድ ፍሬ በሴት ልጅ ውስጥ አልፎ ወደ ማህፅን ቱቦ እዳይገባ እቅፋት ይሆናል።
  9. የወሊድ መቆጣጠሪያ እንክብሎች/ Oral birth control pills: አንዳድ ሴቶች እንክብሉን መውሰድ ካቆሙ በኃላ ለረጅም  ጊዜ የወር አበባ መዛባት ችግር ያጋጥማቸዋል።
  • የታይሮይድ  እጢ ስራ  መውረድ/ መጨመር Hypo/hyperthyroidism : የሰውነት ታይሮድ ስራ መውረድና መጨመር ውስብስብ የሆርሞን መዛት ይፈጥራል።

በምዕራቡ ህክምና ከላይ የተገለፁት ምክንያቶች በተለያዪ ምርመራዎች ካልተገኘ ,ምክንያቱ ያልታወቀ ያመዉለድ ችግር ይባል/ if none of the above mentioned is a reason , it is called unexplained Infertility። በምስራቁ የህክምና ዘዴ ያለላብራቶሪ እርዳታ መንሴዎችን ለማወቅ ይሞከራል::

በሚቀጥለው ፁሁፌ በምህራቡ ሀገር እየተሰራበት ያሉት ከምህራቡናከምስራቁ የህክምና ዐይነቶች በአጭሩ ለመጥቀስ እሞክራለው::

 

Inhealth

Seble Alemu.Herbalist and Acupuncturist

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.