ያለ መድሃኒት ከፍተኛ የደም ግፊት ለመቆጣጠር የሚረዱ መንገዶች

1242

 

አላስፈላጊ የሰውነት ክብደት መቀነስ

አዘውትሮ የሰውነት እንቅስቃሴ ማድረግ፦ ቢያንስ በቀን ውስጥ ለ30 ደቂቃ መንቀሳቀስ

ጤናማ አመጋገብ፦ አትክልት፣ ፍራፍሬ፣ ዝቅተኛ ቅባት ያለው የወተት ምርቶች

በአመጋገብዎ ውስጥ ሶዲየምን (sodium ) ይቀንሱ፦ ጨው አለመጠቀም፣

የተዘጋጁ ምግቦችን አለማዘውተር ወይም የምግብ መለያዎችን ያንብቦ አነስተኛ ሶዲየም ያለውን መምረጥ

የአልኮል መጠጥ፣ ካፌይን ምሳሌ ቡና፣ እና ጭንቀት ይቀንሱ

ሲጋራ ማጨስ ማቆም

Loading...

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.