ግራ የተጋባ የፍቅር ግንኙነት ውስጥ ነኝ፤ እንደምታፈቅረኝ እንዴት እርግጠኛ መሆን እንደምችል ጠቁሙኝና ልወስን!

አንድ ለ3 ዓመት አብራኝ ለዘለቀች ፍቅረኛ አለችኝ፡፡ ይህቺ ልጅ አፈር ስላት ውሃ ውሃ ስላት ደግሞ አፈር እየሆነች መከራዬን አበላችኝ፡፡ እወድሃለሁ ትላለች፣ ከጥቂት ቀናት በኋላ...

ወንዶችን መሀን የሚያደርጉ አዳዲስ ምክንያቶች ይፋ ተደረጉ!

40 በመቶው የጥንዶች ልጅ ማጣት መንስኤ ወንዱ ነው!! በዮሴፍ ጥሩነህ ]ሁሉም ሰው ልጅ ማለት ይችላል ራሱን ተክሎ ማለፍ፣ አይኑን በአይኑ ማየት ይፈልጋል፡፡ ጉዳዩ የፆታ ገደብ...

አልጋ ላይ በባልሽ ላይ ጠ/ሚ/ር መሆን የምትችይባቸው 5 ዘዴዎች

ከሊሊ ሞገስ (አፕል ቫሊ)የውጭ አገር ሴቶችን እንተዋቸው እና ወደ ሀገራችን ስንመጣ በትዳር ውስጥ ያሉት ወይም ያልተጋቡ ሴቶችን ብናይ ብዙውን ጊዜ ከመናገር ይልቅ ማዳመጥ፣ ከመወሰን...

አኩሪ አተር – አውሬ አተር

ግደይ ገብረኪዳን በቅድሚያ አጠር ያለች ጉዳዩ ላይ የምታስረዳ ጽሑፍ ባቀርብ እንደ ማንቂያ ደወል ትሆንና ሌሎች የሚመለከታቸው ምሁራንና ተመራማሪዎች ይተጉበታል ብዬ ባቀርብ አጥብቀው የሚሞግቱኝ ሰዎች ገጠሙኝ፡፡...

የኤች አይ ቪ ኤድስን ግንዛቤ በተመረጡ ወረዳዎች ሕብረተሰብ ውስጥ ለማስረጽ የሚያከናውነው ተግባራት

በኢትዮጵያ ውስጥ ስለ ኤች አይ ቪ/ ኤድስ ያሉ እውነታዎች የኤች አይ ቪ ኤድስን ግንዛቤ  በሕብረተሰቡ ውስጥ የማስረጽ ተግባር  በአይ ፒ ኤም ኤስ ኘሮጀክት ውስጥ...

የጡት ጤንነት

Breast Health የጡት ጤንነት ምን ማድረግ እንደሚገባዎ What you can do የጡትዎን ጤንነት መጠበቅ ሌላውን የሰውነት አካልዎትን ለመጠበቅ ከሚወስዱዋችው እርምጃዎች ውስጥ አንዱ ነው። ይህንንም...

ትዳር መፍረስ ለምን ያጋጥመዋል ፣ ደግሞስ መልካም ትዳር እንዴት ሊኖርህ ይችላል

አንድ ጊዜ አንዲት ሴት ስለ ትዳር ያላትን አስተያየት እንዲህ ብላ ነገረችኝ፤- « ጥንድ በሆነ የርቀት ማሳያ መነጽር ምድረበዳውን ስቃኝ፣ ግንኙነትን አስመልክቶ በተለያየ ሁኔታና ደረጃ የሞቱ፣...

‹‹ባለቤቴ እንደምትወደኝ አውቃለሁ፤ የወሲብ ፍላጎት ግን የላትም፤ በዚህ የተነሳ ትዳሬ አደጋ ላይ ነው››

ባለትዳር ነኝ፡፡ ከባለቤቴ ጋር ትዳር የመሰረትነው ከዩኒቨርሲቲ ተመርቀን ስራ እንደጀመርን ነበር፡፡ ባለቤቴ እጅግ ሲበዛ ዝምተኛ፤ እና አይን አፋር ነች፡፡ በታማኝት እና በፍቅር በቆየንባቸው ዓመታት...

የደናግላን ቁጥር ለምን ቀነሰ?

ድንግልና ወይም ክብረ ንፅህና (Virginity) የሴትነት ወሲባዊ ተአቅቦታና የጨዋነት ሚዛን እንደሆነ በሀገራችንም በሌሎች ሀገራትም ይታመንበታል፡፡ ይሄን ተከትሎ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ የሀገራችን ደናግላን ለመድረክ ወብቅ...

ከጥሎሽ የሚቀድም ጥሎሽ

  የሰርግ ወቅት ነው፡፡ ወላጆች ልጆቻቸውን ኩለው የሚድሩበት፣ ጥንዶች የሚሞሸሩበትና ሆቴሎች፣ መናፈሻዎችና መንገዶች በሙሽሮች የሚጨናነቁበት የሰርግ ወቅት፡፡ እንዲህ እንደዛሬው ተጋቢዎቹ እርስ በርሳቸው ተዋውቀው፣ በጓደኝነት...

አስገድዶ ወይስ አስፈቅዶ?

በኪዳኔ መካሻ (የሕግ ባለሙያ) Kidane1983@yahoo.com        -   የግብረ ስጋ ግንኙነት ከተጀመረ በኋላ ሴቷ ፈቃደኛ አለመሆኗን መግለጿ ግንኙነቱን አስገድዶ መድፈር ያስብለዋል? -   በአሜሪካ ፍ/ቤት የተዳኘ አስገራሚና ፈቅዳ...

በኢትዮጵያ በብዛት የተለመዱ የአባላዘር በሽታ አይነቶች

v  ጨብጥ v  ኤች አይ ቪ v  ቂጥኝ v  ከርክር(ጥልቀት ያለእውና በጣም የሚያም የብልት ቁስል) v  ባንቡሌ(እባጭ) v  ክላሚድያ(እንደ ጨብጥ የብልት ፈሳሽ) v  ትሪኮሞኒያሲስ(የብልት ፈሳሽ፣ ማሳከክ) v  ዋርት(በብልት አካባቢ የሚወጣ ኪንታሮት) v ...

ወጣትነት፣ስርዐተ ጾታ እና ተዋልዶ፣ ጤና

ወጣትነት፣ስርዐተ ጾታ እና ተዋልዶ፣ ጤና ሁሉም የትምህርት ደረጃዎች ለስኬት የሚያበቁ አዲስ እዉቀት የመቅሰምን ክህሎት ይጠይቃሉ። የእኛ የወጣቶች የትምህርት አለም ስኬት የበለጠ የሚፈተነው ግን በከፍተኛ ትምህርት...

ስለ አራቱ የድንግልና ዓይነቶች ምን ያህል ያውቃሉ?

ከሊሊ ሞገስ በዚህ ጉዳይ ላይ ሴቶችን ለይተን ተጠያቂ ማድረጋችን የድርጊት ተቀባይ በመሆናቸውና ውጤት የአስተናጋጅነት እጣ ፈንታው በእነሱ በኩል እንዲያመዝን ተፈጥሮ ያደላችበት ፍርጃ ስላለ ነው፡፡ ምክንያቱም...

ሰዎች ለፍቅረኞቻቸው ታማኝ የማይሆኑበት ምስጢር

ሊሊ ሞገስ ትዳር የሚመሰርቱት ምን አይነት ፍቅረኞች ናቸው? ጥንዶች በሶስት የተለያዩ መንገዶች ጥምረት በመፍጠር ወደ ትዳር እንደሚያመሩ ይታመናል፡፡ መጀመሪያው ጥንዶችን የሚያጣምራቸው በመሀላቸው የሚፈጠር ቅፅበታዊ ፍቅር ነው፡፡...

በትዳርሽ ላይ የምትፈጽሚያቸው 5 ታላላቅ ስህተቶች (በተለይ ሴቶች እንዲያነቡት የተዘጋጀ)

ትርጉም ከኢሳያስ ከበደ ደስተኛ ለመሆን የነደፍኩት ፕሮጀክት ከሚመለከታቸው አበይት ጉዳዮች መካከል አንዱ የትዳር ህይወቴ ነው፡፡ እንደ በርካታ ሰዎች ትዳር ለእኔም የሕይወቴ፣ የቤተሰቤና የደስታዬ ዋነኛ አላባዎች...

ነብሰ ጡር ሴቶች ሊወስዷቸው የሚገቡ 5 ክትባቶች

ይህ ትምህርታዊ ዘገባ የቀረበላችሁ በሚኒሶታ የጤና ዲፓርትመንት (MDH)፤ ከዘ-ሐበሻ ጋር በመተባበር ነው። 1. አንዲት ነፍሰ ጡር ሴት ለመጀመሪያ ጊዜ የቅድመ ወሊድ ክትትል ሐኪም ዘንድ ታይታ...

ባለቤቴሽን ከሌላ ሴት ጋር አልጋ ላይ ብታገኚው ወዲያው ፍቺን ከማሰብሽ በፊት ይህን አንብቢ

ባለቤቴን ከሌላ ሴት ጋር አልጋ ላይ የያዝኩት ዕለትን የመሰለ መጥፎ ቀን በህይወቴ አጋጥሞኝ አያውቅም፡፡ እንደዚህ አይነት ነገር ያደርጋል ብዬ አስቤ አላውቅም፡፡ በጉዳዩ ዙሪያ ከባለቤቴ...

Most Viewed

error: Content is protected !!