እርግዝና እና ወሲብ

አንዳንድ ጥንዶች የሴቷ ማርገዝ በወሲብ ህይወታቸው ላይ ምንም አይነት ለውጥ ባይፈጥርባቸውም በአብዛኛው እርግዝና የወንዱንም ሆነ የሴቷን የወሲብ ፍላጎት ይቀይረዋል። የተወሰኑ ጥንዶች እርግዝና የተሻለ የወሲብ...

የባለቤቴ ፖርን (የወሲብ ፊልም) ማየት ልማድ ወደማልፈልገው ፍቺ እየመራኝ ነው |...

‹‹ባለቤቴን እጅግ እወደዋለሁ፡፡ አሁን ላይ ለእርሱ ያለኝ ስሜት ከ7 ዓመት በፊት ከነበረኝ ስሜት ጋር ሲነፃፀር ቢጨምር እንጂ ቅንጣት ያህል አልቀነሰም›› የሁለት ልጆቼ አባት የሆነው...

በወሲብ ምክንያት ወንድ ላስጠላቸው ሴቶች መላው ምን ይሆን?

በወሲብ ጊዜ ከደስታ ይልቅ ህመም፣ ከሰላም ይልቅ ጭንቀት፣ ከፍቅር ይልቅ ጥላቻን የሚያስተናግዱ ሴቶች ቁጥር ቀላል አይደለም፡፡ በዚህ የተነሳም ፍቅራቸውና ትዳራቸው የተናጋ፣ ወንድን ወደ መጥላት...

ኤስትሮጂን ንጥረ ቅመም (ሆርሞን) – ከወሲብ ፍላጎት ማጣት እስከ መካንነት (ከዶክተሩ...

የኤስትሮጅን ንጥረ ቅመም (ሆርሞን) ሴትነትን ከመወሰን በተጨማሪ በተለያየ መልክ የሚገለፅ ተፅዕኖ አለው፡፡ ይህ ሆርሞን በሰውነት ውስጥ ከሚፈለገው መጠን በላይ ሲመረት ወይም ዝቅተኛ ሲሆን፣ አልያም...

ወሲብ ሰውነታችን በበሽታ በቀላሉ እንዳይጠቃ እንደሚያደርግ አንድ ጥናት አመለከተ • በልብ...

ሥነ ወሲብ ለሰው ልጅ ከሚያስፈልጉ ነገሮች አንዱ እና መሰረታዊ ከምንላቸው ምግብ፣ ልብስና፣ መጠለያ ቀጥሎ ትልቅ ድርሻ እንዳለው ይነገራል፡፡ ከጥንት ዘመን ባቢሎናዊያን፣ ግሪካውያን ሮማውያንና ከዛ...

ሴቶችን በሚገባ ለማፍቀር የሚያስችሉ 7ቱ ልዩ ልዩ የስህበት ህጎች

1. የምትፈልገውን እወቅ በዓለም ላይ የብዙዎች ችግር የሚፈልጉትን አለማወቃቸው ነው፡፡ አንዳንዶች ደግሞ የሚፈልጉትን ለማወቅም ጭራሽ አይፈልጉም፡፡ ይህ በእርግጥ ግራ የሚያጋባ ጉዳይ ቢመስልም ፍቅርን በተመለከተ ግን...

የጾታዊ ግኑኙነት ለእርስዎ ህመም ነውን?

በጾታዊ ግንኙነት ጊዜ ህመም እና አለመረጋጋት ብዙ ሴቶች በህይወታቸው ውስጥ በተደረጉበት ወቅት ወሲብ ሲፈጽሙ ወይም ህመም ስሜት ያጋጥማቸዋል. ጾታዊ ግንኙነት በሚፈጽምበት ወቅት ሥቃይ ሊከሰት ይችላል,...

“የተመኘሀትን ሴት…..ማንም ትሁን….የራስህ ልታረጋት ትችላለህ….. ” ምርጥ የሆነ የሳይኮሎጅይ

ከታደለች ስዩም ሴቶች የሚወዱት ወንድ ሚሊዮን ብር ወይም ብዙ ታላቅና ውብ ነገር ያላቸው ያህል እንዲሰማቸው አድርጎ ለሚመለከታቸው በውስጣቸው ቦታ የመስጠት ዝንባሌያቸው ከፍተኛ ነው፡፡ ነገር ግን...

የወንድ ዘር ቀድሞ መፍሰስ ችግር

ከፍቅረኛዬጋ ወሲብ ስናደረግ የመጀመሪያውን ዙር አብዛኘውን ጊዜ እኔ ነኘ ምቀድማት ይሄስ ችግር አለው እንዴ ከጤና አኮያ? ስለወንዶች ብልት ያለመቆም ችግር የተወሰኑ መረጃዎችን ከዚህ በፊት ማዉጣታችን...

የወንድ ዘር ቀድሞ መፍሰስ ችግር መንስኤው ምንድን ነው? መፍትሄውስ?

የወንድ ዘርፈሳሽ ቀድሞ መፍሰስየወንድ ዘር ፈሳሽ ቀድሞ መፍሰስ የሚከሰተዉ አንድ ወንድ በግብረ ስጋ ግንኙነት ወቅት እራሱ ወይም የትዳር/የፍቅር አጋሩ ሳይፈልጉ ቀድሞ ማፍሰስ ካለ ነዉ፡፡...