አልጋ ላይ በባልሽ ላይ ጠ/ሚ/ር መሆን የምትችይባቸው 5 ዘዴዎች

ከሊሊ ሞገስ (አፕል ቫሊ)የውጭ አገር ሴቶችን እንተዋቸው እና ወደ ሀገራችን ስንመጣ በትዳር ውስጥ ያሉት ወይም ያልተጋቡ ሴቶችን ብናይ ብዙውን ጊዜ ከመናገር ይልቅ ማዳመጥ፣ ከመወሰን...

ኤስትሮጂን ንጥረ ቅመም (ሆርሞን) – ከወሲብ ፍላጎት ማጣት እስከ መካንነት (ከዶክተሩ...

የኤስትሮጅን ንጥረ ቅመም (ሆርሞን) ሴትነትን ከመወሰን በተጨማሪ በተለያየ መልክ የሚገለፅ ተፅዕኖ አለው፡፡ ይህ ሆርሞን በሰውነት ውስጥ ከሚፈለገው መጠን በላይ ሲመረት ወይም ዝቅተኛ ሲሆን፣ አልያም...

ሴቶች የቀድሞ ልማዶቻቸውን ከትዳራቸው ጋር እንዴት አጣጥመው ማስኬድ ይችላሉ? |ለወንዶች ማንበብ...

በሊሊ ሞገስ ወንዶች ትዳር ከመሰረቱ በኋላ ከዚያ በፊት ያደርጓቸው የነበሩትን ማህበራዊ መስተጋብር ወይም ተጨማሪ ገቢን ለማግኘት ሲያከናውኗቸው የነበሩ ተግባሮችን በጠቅላላ ያቆማሉ፡፡ ይህ አካሄድ በሴቶችም ላይ...

በወሲብ የሚተላለፉ (የአባላዘር) በሽታዎች

በኢትዮጵያ በየዓመቱ በወሲብ በሚተላለፉ በሽታዎች የሚጠቁ ሰዎች ብዙዎች ናቸዉ፡፡ እነዚህ በሸታዎች በአብዛኛዉ በህክምና ሙሉ ለሙሉ የማይድኑ ናቸዉ፡፡ አብዛኞቹ በወሲብ የሚተላለፉ በሽታዎች ምልክት የላቸዉም፤ ወይንም...

የስንፈተ ወሲብ – ከ10 በላይ ምክንያቶችና ከ10 በላይ መፍትሄዎች!!

ይህ ጽሁፍ በዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ላይ ታትሞ ወጥቷል:: በአንድም ይሁን በሌላ ምክንያት የሚፈጠር ችግርን በግልፅ ተነጋግሮ፣ መፍታትን ባህሉ ባደረገ ማህበረሰብ ውስጥ የስንፈተ ወሲብ ችግር የትዳር አደጋ...

ኧረ ሞራል የት ገባሽ? በአልን በወሲብ ድግስ ማክበር የጥቂት ሃብታሞች ስራ...

በአልን በወሲብ ድግስ ማክበር የጥቂት ሃብታሞች ስራ ሳይሆን የመደበኛ ዜጎች ባህሪ እየሆነ ነው! ኧረ ሞራል የት ገባሽ? የወሲብ ኢንደስትሪ አለምን ከሚገዙ ጥቂት ኢንደስትሪዎች አንዱ ለመሆኑ...

ቪያግራም እንደ ራስ ምታት ክኒን?

ምንጭ፡ ሜዲካል ጋዜጣ ፋርማሲስት ወይዘሪት ዙፋን በቅርብ ጊዜያት ቁጥራቸው እየጨመረ የመጡትን የወሲብ ማነቃቂያ እንክብል ተጠቃሚዎች መብዛት ቢያስገርማትም ምክንያቱን ከብዙዎቹ ተጠቃሚዎች ትሰማለች ነገር ግን ብዙ ጊዜ...

ሴቶችን እንዴት እንደ ማግኔት ልብህ ላይ ማጣበቅ ትችላለህ?

ከታደለች ስዩም ሴቶች የሚወዱት ወንድ ሚሊዮን ብር ወይም ብዙ ታላቅና ውብ ነገር ያላቸው ያህል እንዲሰማቸው አድርጎ ለሚመለከታቸው በውስጣቸው ቦታ የመስጠት ዝንባሌያቸው ከፍተኛ ነው፡፡ ነገር ግን...

የብልት መጠናቸው አነስተኛ ለሆኑ ወንዶች 8 አማራጭ ህክምናዎች

ከማስረሻ አህመድ ከአኗኗራችን፣ ከአመጋገባችን፣ ከአካባቢያችን እንዲሁም በሌሎች አያሌ ምክንያቶች የጤና እክል ይገጥመናል፡፡ እነዚህን እክሎች ደግሞ ለማስወገድ ወደየህክምና ማዕከሎች ጎራ ማለትና ህክምና ማግኘት የተለመደ ነው፡፡ ይሁን...