የጀርባ ህመም

የአከርካሪ አጥንት በተለይም የአከርካሪ አጥንት ዲስክ / Spinal Disc/ መነሻና ችግሮችን አስመልክቶ የተለያዩ የህክምና ባለሙያዎች የተለያየ አይነት አስተያየቶችን ሲሰነዝሩ ይስተዋላል። እነዚህ በተለያዩ የህክምና ባለሙያዎች...

በቂ እንቅልፍ አለማግኘት የሚያስከትላቸው 6 የጤና እክሎች

(በዶክተር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) እንደሚታወቀው በቂ እንቅልፍ ያላገኘን ከሆነ የመነጫነጭ፣ ለስራ ተነሳሽነት ማጣት እና ድካም የመሳሰሉት ይከሰታሉ። ነገር ግን ከነዚህ ቀላል ከሚባሉ የዕለት ተዕለት ባህሪ...

ደረቅ ሳልን ለመከላከል በቤት ውስጥ በቀላሉ የምናዘጋጃቸው መድሃኒቶች

ደረቅ ሳልን ለመከላከል በቤት ውስጥ በቀላሉ የምናዘጋጃቸው መድሃኒቶች። ደረቅ ሳል ጉሮሮዎን ካሰመሞትና በእንቅልፍ ሰዓት የሚያስቸግሮት ከሆነ እነዚህን በቀላሉ የምናዘጋጃቸውን ነገሮች በመጠቀም ማከም እንደምንችል በተለያዩ ጊዜያቶች...

ሰውነትን የመታሸት (ማሳጅ) 10 የጤና በረከቶች

ሰውነትን መታሸት (ማሳጅ) ለሰውነታችንም ሆነ ለአዕምሯችን በርካታ ጥቅሞች እንዳሉት ይናገራል። የማሳጅ ህክምና የሚሰጡ ባለሙያዎች በእጃቸው፣ በክርናቸውና በክንዳቸው አልያም ሁሉንም በአንድ ጊዜ በመጠቀም አገልግሎቱን ይሰጣሉ። እነዚሁ ባለሙያዎች...

ስለ ትክትክ/ደረቅ ሳል (ፐርቱሲስ) በሽታ ማወቅ የሚገባዎት

ሌላ ያልተስተካከለ እንቅልፍ የታየበት ሌሊት፡፡ እናት ከንቅልፏ ተነስታ የልጇን ሳል በማዳመጥና ለማባበል በመሞኮር ላይ ነች፡፡ በጣም ስለሚያሳስባት ዛሬ ማታ መተኛት ኣትችልም፡፡ ላለፉት ኣራት ቀናቶች፣...

የእርድ አስገራሚ የጤና በረከቶች

በሙለታ መንገሻ በብዛት ለምግብ ማጣፈጫ ቅመምነት የምንጠቀመው እርድ በርከት ያሉ የጤና በረከቶች እንዳሉት ተነግሯል። ስለዚህም እርድን በምግብ ውስጥ ጨምሮ መጠቀም ከምግብ ማጣፈጫነት ባለፈ ለሰውነታችን ጤናም በርከት...

የእንጉዳይ የጤና በረከቶች

እንጉዳይ በቀደምት ህዝቦች ዘንድ ለጥንቆላና ለመሳሰለው ተግባር ያገለግላል ተብሎ ይታመን ነበር። የግብጽ ፈረኦኖች እንጉዳይን ለራሳቸው ብቻ በመያዝ ተራው ህዝብ እንዳይመገበው ይከለክሉ እንደነበር ይነገራል። ሮማውያንም እንጉዳይ የአማልክት...

በእንቅልፍ እጦት ሊከሰቱ የሚችሉ ችግሮችና መፍትሔዎች

የእንቅልፍ ማጣት ማለት አንድ ሰዉ በቂ እንቅልፍ የመተኛት/የማግኘት እድሉ እያለዉ ተከታታይነት ያለዉ የእንቅልፍ መያዝ ችግር ካለው፣ በእንቅልፍ መዉደቅ ከባድ ከሆነበት ወይም እንቅልፍ ከያዘዉ በኃላ...

አረንጓዴ ተክሎችን ለስኳር ህመም

አዘውትሮ አረንጓዴ ተክሎችን መመገብ ለስኳር ህመም ላለመጋለጥ እንደሚረዳ በቅርቡ የወጣን አንድ የምርምር ውጤት ዋቢ አድርጐ ዴይሊ ቴሌግራፍ ዘግቧል፡፡ የእንግሊዝ ተመራማሪዎች ይፋ ያደረጉት የጥናት ውጤት እንደሚያመለክተው...

በወር አበባ ጊዜ ሊደረጉ የሚገቡ የንጽህና እና ተያያዥ ጥንቃቄዎች

የወር አበባ የሴቶች ወርሀዊ ኡደት ሲሆን አንድ ሴት የመራቢያ እንቁሎችን ሰውነቷ ማምርት ከሚጀምርበት የእድሜ ክልል ጀምሮ እስከ ማረጥ ወይም ሰውነቷ እንቁላልን ማምረት እስከሚያቆምበት ጊዜ...

ለጥርስ ህመም- የመጀመሪያ እርዳታ -እርስዎ ሊተገብሩት የሚችሉ ምክሮች

  • ሞቅ ባለ ዉሀ አፍዎትን መጉመጥምጥ • በጥርስ መጎርጎሪያ በጥርስዎት መካካል የቀሩ የምግብ ትራፊዎችን ማዉጣት • ያለ ሀኪም ትዕዛዝ ሊወሰዱ የሚችሉ የህመም ማስታገሻ መድሃኒት መዉሰድ ወደ ጥርስ...

‹‹ቫይረሱ በደሜ ውስጥ መኖሩን እየነገርኳቸው”

‹‹ቫይረሱ በደሜ ውስጥ መኖሩን እየነገርኳቸው ደንገጥ እንኳን ሳይሉ ካለ ኮንዶም ወሲብ መፈጸም እንደሚፈልጉ የገለጹልኝ ብዙ ናቸው፡፡ኮንዶምማ የማይታሰብ ነገር ነው ይላሉ፡፡ በእንቢታቸው ጸንተውና ደብድበውኝ ካለኮንዶም...

በቀን አንድ ብርጭቆ ቀይ ወይን የመጠጣት የጤና በረከቶች

በሙለታ መንገሻ በቀን ውስጥ አንድ የወይን ብርጭቆ ቀይ የወይም ጠጅ የምንጠጣ ከሆነ በርከት ያሉ የጤና ጠቀሜታዎች አለው ተብሏል። ቀይ የወይን ጠጅን ከረጀም የስራ ቀን በኋላ አንድ...

የወባ መድሃኒቱ……

የወባ በሽታ በአፍሪካ በገዳይነታቸው ከሚታወቁ በሽታዎች ቀዳሚውን ሥፍራ ይይዛል። በተለይ ሕፃናት እና ነፍሰ ጡር ሴቶች ደግሞ የበሽታው ዋነኛ ተጋላጮች ናቸው። መረጃዎች እንደሚያመለክቱት በአፍሪካ በወባ በሽታ...

HEALTH/ጤናበመሳሪያ ብቻ የተቀነባበሩ ሙዚቃዎችን ማዳመጥ ለጤናም ይጠቅማል

በመሳሪያ ብቻ የተቀነባበሩ ሙዚቃዎችን አዘውትረን የምናዳምጥ ከሆነ በርከት ያሉ የጤና ጠቀሜታዎችን እንደሚያስገኝልን የስነ ልቦና ባለሙያዎች ይናገራሉ። በመሳሪያ ብቻ የተቀነባበሩ ሙዚቀዎችን ስናነሳ እንደምሳሌም በዓለም አቀፍ ደረጃ...

ዩኒቨርሲቲው የሥነ-ተዋልዶ ጤና ችግርን ለመቀነስ እየሰራ ነው

አዲስ አበባ፤ ሰኔ 30/ 2004 (ዋኢማ) -ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎችን የሥነ-ተዋልዶ ጤና ችግር ተጋላጭነት ለመቀነስ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ መሆኑን አስታወቀ። ዩኒቨርሲቲው ከተባበሩት መንግስታት የሕፃናት አድን ድርጅት /ዩኒሴፍ/...

የጨጓራ ሕመምዎን ለማስታገስ የሚጠቅሙ የጤና ምክሮች

• ከጥጋብ በላይ አለመመገብ • ምግብን በዝግታ መመገብ • ቅባታማ ምግቦችን ማስወገድ • ቅመማ ቅመም የበዛባቸውን ምግቦች አለመመገብ • ሲጋራ ያለማጤስ • ቡና፤አልኮል እና የለስላሳ መጠጦችን አለማዘውተር • የሰውነት ክብደትዎን...

የጃርዲያ ኢንፌክሽን በሽታ

የኢንፌክሽን መከላከያ ሀኪም የሚሠጥ የመረጃ ወረቀት: የበሽታ መረጃ የጃርዲያ የኢንፌክሽን በሽታ ምንድነው? ጃርዲያ: ተቅማጥ: ማቅለሽለሽና የሆድ መንፋት የሚያስከትል ያንጀት ጥገኛ ነፍስ ነው። በጃርዲያ የተለከፈ...

Chewing Gum Sweetener Can Cause Dangerous Weight Loss

Friday 11 January 2008 Written by - Christian Nordvqist Medical News Today Many sugar-free chewing gums contain a sweetener called sorbitol. Sorbitol is a laxative which is...

የድብርት መድኃኒቶች ለልብ ህመም ያጋልጣሉ ተባለ

ለድብርት ህመም /depression/ ተብለው የሚታዘዙ ጥቂት መድሃኒቶች /SSRI/ ለልብ ህመም መቀስቀስ ምክንያት ሊሆኑ እንደሚችሉ ጥናቶች አመለከቱ፡፡ ‹antidepressant› ከሚባሉ የመድሃኒት መደቦች የሚመደቡት ‹citalopram› እና ‹escitalopram›...

Most Viewed

error: Content is protected !!