ማረጥ ምንድን ነው?

ማረጥ ማረጥ ሁሉንም ሴት በተለያየ መልኩ ይቀይራታል፡፡ ማረጥ የሚከሰተው አንድ ሴት እድሜዋ ገፍቶ ማሕፀኗ እንቁላል ማምረት ሲያቆምና የወር አበባዋን ማየት ስታቆም ነው፡፡ ለአብዛኛዎቹ ሴቶች ይህ...

የሰውነት እንቅስቃሴ ባለማድረግ የሚሞቱ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ ነው

የሰውነት እንቅስቃሴ አለማድረግ በአለም ላይ በሲጋራ ማጨስ ምክንያት ከሚሞቱ ሰዎች ቁጥር ጋር የሚመጣጠን መሆኑን በላንሴት አሳታሚ ለህትመት የበቃው አንድ ጥናት  ጠቆመ። የጥናቱ ሪፖርት ተባባሪ አዘጋጅ...

አስም ምንድን ነው?

አስም የመተንፈሻ አካላት በሽታ ሲሆን የአየር ቧንቧዎች መጥበብን በማስከተል በአተነፋፈስ ላይ ችግር ያመጣል፡፡በተፈጥሮ የአይር ቱቦዎቻችን እንዳጋጣሚ ከሚገባ ከማንኛውም ባእድ ነገር እራሳቸውን የሚጠብቁበት መንገድ አላቸው፡፡...

ቅናት ለፍቅር ምኑ ነው? (በተለይ በፍቅር ውስጥ ሆነው በአፈቀሩት ላይ የሚቀኑ እንዲያነቡት ይመከራል)

ሊሊ ሞገስ ብዙ ሰዎች እርር ድብን ብለን እናውቅ ይሆናል፡፡ በቅናት! ዛሬ እኔ እና እናንተ ስለ ቅናት ልናወጋ፣ በቅናት ያረርንባቸውን ጊዜያቶች በድጋሚ ልናጤን ነው፡፡ የእናንተን አላውቅም...

ለኩላሊት ጤንነት የሚጠቅሙ 6 ምግቦች

(በዳንኤል አማረ እና ዳግማዊ ዳንኤል©ኢትዮጤና) ጤነኛ ኩላሊት ማለት ልክ እነደ ልብ ጥቅም አለው፡፡ ኩላሊት በሰውነታችን ውስጥ የሚመረቱ፣ የማይፈለጉ፣ ከመጠን በላይ የበዙ እና መርዛማ የሆኑ ነገሮችን...

አዲሱ የህክምና የምስራች – ለተገረዙ ሴቶች!

በዓለም ላይ 140 ሚ. ልጃገረዶች የግርዛት ሰለባ ናቸው 92 ሚ. ያህሉ አፍሪካ ውስጥ ይገኛሉ ሴት አያቷ ወደቤታቸው በመጡ ዕለት ጦንጤ ኢኮሉባ (Tonte Ikoluba) የ13 ዓመት ታዳጊ...

የኩላሊት ጠጠር

የኩላሊት ጠጠሮች ብተለያየ መልኩ ይከፋፈላሉ፣ ከነዚህም ውስጥ; በሚገኙበት ቦታ ; በጠጠሮቹ ውስጥ በሚገኙ ማእድናት :: የኩላሊት ጠጠር የህመም ምንጭ ሲሆን በአብዛኛው ወንዶችን ያጠቃል (፹ በመቶ...

የስንፈተ ወሲብ – ከ10 በላይ ምክንያቶችና ከ10 በላይ መፍትሄዎች!!

ይህ ጽሁፍ በዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ላይ ታትሞ ወጥቷል:: በአንድም ይሁን በሌላ ምክንያት የሚፈጠር ችግርን በግልፅ ተነጋግሮ፣ መፍታትን ባህሉ ባደረገ ማህበረሰብ ውስጥ የስንፈተ ወሲብ ችግር የትዳር አደጋ...

የወሲብ ፍላጎቷ በቀዘቀዘው ባለቤቴ ምክንያት አደጋ ላይ ያለውን ትዳራችንን እንዴት ላድነው?

እኔ ባለትዳርና የልጆች አባት ነኝ፡፡ የምወዳትና የምትወደኝ ባለቤትም አለኝ፡፡ ከባለቤቴ ጋር ከጅምሩ አንስቶ የሞቀ ፍቅር ውስጥ ሆነን ቆይተን ልጆችም ወልደን በደስታ ኖረናል፡፡ በቅርርባችን ውስጥ...

ቪታሚን ዲ በካንሰር የመያዝ እድላችንን እንደሚቀንስ ተገለጸ

በደማችን ውስጥ የሚገኝ የቪታሚን ዲ ክምችት በካንሰር የመያዝ እድላችንን ሊቀንሰው እንደሚችል የጃፓን አጥኚዎች አስታወቁ። ጥናቱ ያተኮረው በዋናነት በአውሮፓና በሰሜን አሜሪካ መሆኑ ተነግሯል። በጥናቱ ዕድሜያቸው ከ40 ዓመት...

የአፕል የጤና በረከቶች

15 የአፕል  የጤና በረከቶች 1. ጤናማና ነጭ ጥርስ እንዲኖሮት ያስችላል፡፡ 2. የመርሳት በሽታን በእጅጉ ይከላከላል፡፡ ከዚህም በተጨማሪ የአንጎል ህዋሳትን እርጅና በመዋጋት የማስታወስ ችሎታን ያነቃቃል፡፡ 3. የተለያዩ የነቀርሳ...

የሰውነት እንቅስቃሴ የማስታወስ ችሎታን ሊያዳብር ይችላል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2011 (ኤፍቢሲ) የዩናይትድ ስቴትስ ተመራማሪዎች የሰውነት እንቅስቃሴ ማድረግ የማስታወስ ችሎታን እንደሚያዳብር በጥናታቸው ይፋ አደረጉ፡፡ ተመራማሪዎቹ ይህንን ያረጋገጡት በእድሜ የገፋና አዕምሮው የተዳከመ...

ደስተኛ ለመሆን ትፈልጋላችሁ? እነዚህን 20 አመለካከቶች ቀይሩ

ደስተኛ ሰዎች እያንዳንዱ እርምጃቸው ላይ በራስ መተማመን ይታያል፡፡ የሚናገሩትን ነገር የሚያደርጉት ይመስላል፡፡ የትኛውም ስፍራ ሲገኙ ዙሪያ ገባውን በአስደሳች ስሜት መሙላት ያውቁበታል፡፡ ደስተኛ ሰዎች ህይወትን...

ጭንቀትና ስነ ልቦናዊ መፍትሄው

ከወንድወሰን ተሾመ የማህበራዊ ሳይንስና የስነ ልቦና ባለሙያ (ከአልታ ምርምር ሥልጠናና ካውንስሊንግ) ጭንቀት ምንድን ነው?ጭንቀት የሰውነትን ተፈጥሯዊ ሚዛን የሚያዛባ የአካል፣የአዕምሮና የስሜት ትንኮሳ(stimulus) የሚፈጥረው  ምላሽ፣ ወይም የአንድ ሰው ...

ነብሰ ጡር ሴቶች ሊወስዷቸው የሚገቡ 5 ክትባቶች

ይህ ትምህርታዊ ዘገባ የቀረበላችሁ በሚኒሶታ የጤና ዲፓርትመንት (MDH)፤ ከዘ-ሐበሻ ጋር በመተባበር ነው። 1. አንዲት ነፍሰ ጡር ሴት ለመጀመሪያ ጊዜ የቅድመ ወሊድ ክትትል ሐኪም ዘንድ ታይታ...

ሴት ልጅ እንዳፈቀረችህ ማረጋገጥ የምትችልባቸው 10 መንገዶች

ሊሊ ሞገስ ከአፕል ቫሊ (ይህ ጽሁፍ በዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 56 ታትሞ የወጣ ነው) የቅርብ ጊዜ የስነ ልቦና ጥናታዊ ሪፖርቶች… ሴት ልጅ ለአንተ ልዩ ፍቅርና መውደድ እንዳላትና...

ካንሰር – የታዳጊ ሀገራት ሌላኛው ፈተና

በሀገራችን ስለካንሰር በሽታ ያለው ግንዛቤም ሆነ መረጃ እጅግ አነስተኛ መሆኑን ነው መረጃዎች የሚያመለክቱት። የካንሰር በሽታ እጅግ ውስብስብ እና በቀላሉ ሊታወቅ የማይችል በመሆኑ ሳይታወቅ በርካቶችን...

የኪንታሮት ህመም (ሄሞሮይድስ) 

የኪንታሮት ህመም በታችኛ የትልቁ አንጀትና ፊንጥጣ አካበቢ ያሉ የደም መልስ( veins) የደም ቧንቧዎች በሚያብጡበትና በሚቆጡበት ወቅት የሚከሰት የህመም አይነት ነዉ፡፡ የኪንታሮት ህመም ሰገራ በሚወጡበት...

የኢቦላ በሽታን አስመልክቶ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ

ከኢትዮጵያ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር የተገኘ መረጃ። ለበለጠ መረጃ የሚኒስቴሩን የፈስቡክ ገጽ ይጎብኙ፦ 1. የኢቦላ በሽታ ምንድ ነው? የኢቦላ በሽታ በቫይረስ ምክንያት የሚመጣ፣ በፍጥነት ከሰው ወደ ሰው የሚተላለፍና...

Most Viewed

error: Content is protected !!