ኖቭል ኮሮና ቫይረስ (Novel Corona virus) በሽታን አስመልክቶ የተዘጋጀ መግለጫ

መግቢያ የዓለም ጤና ድርጅት የኖቭል ኮሮና ቫይረስ በሽታ ከታሕሳስ 21, 2012 ዓ.ም. ጀምሮ በቻይና ዉሃን (Wuhan) ክልል የተከሰተ መሆኑን አሳወቋል፡፡ ይህ ቫይረስ ቀደም ብሎ የሚታወቅ...

ስለአዲሱ ኮሮና ቫይረስ ማወቅ የሚገባዎ ነጥቦች

በቻይናዋ ዉሃን ግዛት የተከሰው ኖቭል ኮሮና ቫይረስ ከቻይና ውጪ ወደ በርካታ አገራት እየተዛመተ ይገኛል። አሜሪካ፣ ፈረንሳይ፣ ጃፓን፣ ደቡብ ኮሪያ፣ ታይዋን፣ አውስትራሊያ በሽታው መታየቱን ሪፖርት ካደረጉ...

የኮሮና ቫይረስ (Corona virus) ምልክቶች / Possible Symptoms

ዋና ምልክቶች (Major Indicators) ※ ትኩሳት (Fever) ※ ሳል (Cough) የምግብ መፈጨት ችግር (Digestive Problem) ※ ማስመለስ (Vomiting) ※ ተቅማጥ (Diarrhea) ※ የምግብ ፍላጎት መቀነስ (Loss of Apetite) የነርቭ ምልክት (Nerve...

የጥቁር አዝሙድ አስገራሚ ጥቅም

♦ ለካንሰር እባጮች ፣ ለስኳር በሽታ ፣ ለተቅማጥ ፣ ለደረቅ ሳል ፣ ለጆሮ ህመም ፣ ለአይን ህመምና እይታ ችግር ፣ ለፊት ፓራሊሰስ ፣ ለጉንፋንና...

ስትሮክ ምንድን ነው? መንስዔውና ምልክቶቹስ?

ስትሮክ ምንድን ነው? “የስትሮክ በሽታ የአንጎል ውስጥ የደም መፍሰስ ሲሆን ለሞት የሚዳርግ አደገኛ በሽታ ነው። የአንጎል ሕዋሳት ሥራቸውን በአግባቡ እንዲያከናውኑ በደም ስር አማካኝነት የማያቋርጥ የኦክስጅን...

የማህጸን በር ጫፍ ካንሰር

የማህጸን በር ጫፍ ካንሰር በዓለም ላይ ለሴቶች ሞት ምክንያት ከሆኑ በሽታዎች መካከል ስሙ ቀድሞ ይነሳል፡፡ በአብዛኛው በሽታው የሚጠቁ ሴቶች እድሜያቸው ከ23 እስከ 49 ዓመት...

እርግዝና እና ወሲብ

አንዳንድ ጥንዶች የሴቷ ማርገዝ በወሲብ ህይወታቸው ላይ ምንም አይነት ለውጥ ባይፈጥርባቸውም በአብዛኛው እርግዝና የወንዱንም ሆነ የሴቷን የወሲብ ፍላጎት ይቀይረዋል። የተወሰኑ ጥንዶች እርግዝና የተሻለ የወሲብ...

በቀን አንድ ብርጭቆ ቀይ ወይን የመጠጣት የጤና በረከቶች

በሙለታ መንገሻ በቀን ውስጥ አንድ የወይን ብርጭቆ ቀይ የወይም ጠጅ የምንጠጣ ከሆነ በርከት ያሉ የጤና ጠቀሜታዎች አለው ተብሏል። ቀይ የወይን ጠጅን ከረጀም የስራ ቀን በኋላ አንድ...

ልጆችና ጤና

የእርግዝና ክትትልና ወሊድ የአራስ ህፃናት ሞት ቁጥር በአንድ ህብረተሰብ ውስጥ የኑሮ ደረጀ፣ የጤና ጥበቃ አገልግሎቶችና የህክምና እድገት በተጨማሪም ለቤተሰቦችና ልጆች የህብረተሰብ ዋስትናዎችና አንዳንድ የመኖር ዋስትና...

የቫይረስ የደም መፍሰስ ትኩሳት

ሌሎች ቫይረሶችም ትኩሳትና ደም መፍሰስ ያስከትላሉ እናም የቫይራል ሆርስራክ ትኩሳት (Viral Hemorrhagic Fevers) ይባላሉ. አንዳንዶቹ በጠቋሚዎች ይሰራጫሉ. የሰውነት ማረጋጊያ ስርዓቱን (ሕዋሶች) እና ታካሚዎች ከአፍንጫ እና...