በቅድሚያ ሰላምና ጤና ድሎትና ደስታ ለናንተ እመኛለሁ፡፡ የዘወትር ደንበኛ ነኝ፡፡ ከዝግጅቶቻችሁም ከፍተኛ ትምህርት አግኝቼበታለሁ፡፡ እኔ ዛሬ ብዕሬን ወደ እናንተ እንዳነሳ ያደረገኝ ጉዳይ ባለቤቴ ከሁለት ዓመት በፊት ባጋጠማት የስኳር በሽታ ምክንያት ‹‹ኢንሱሊን›› የተባለውን መርፌ ተጠቃሚ ነች፡፡ ነገር ግን ከሶስት ወር በፊት ያጋጠማት ነገር ግራ አጋብቶናል፡፡  [ሙሉውንለማንበብእዚህይጫኑ]

Ergezina   Source- Zehabesha.com

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.